Get Mystery Box with random crypto!

የግስ ጥናት የ 'አ/ዐ' ግስ ክፍል ዘጠኝ ክፍል ስምንትን ለማግኘት | ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ➺Ethio Geez Media

የግስ ጥናት

የ "አ/ዐ" ግስ

ክፍል ዘጠኝ

ክፍል ስምንትን ለማግኘት




Open ➺ ክፍል ስምንት




፻፮} ገሞዐ ➻ላጨ፣መለጠ፣ነጨ፣ሸለተ፣ቆረጠ(የጸጉር)

፻፯} ጐሥዐ (ቀተ)➻ ገሣ (የትኩሳት፣የሰው፣የከብት)

፻፰} ገብአ (ቀተ) ➻ ገባ

፻፱} ገዝአ (ቀተ) ➻ ገዛ

፻፲} ጐድዐ (ቀተ) ➻ መታ የደረት ብቻ

፻፲፩} ጐጕአ (ቀተ) ➻ ቸኰለ

፻፲፪} ገፍትዐ (ተን) ➻ ገለበጠ

፻፲፫} ገፍዐ (ቀተ) ➻ ገፋ

፻፲፬} ጠልዐ (ቀተ) ➻ ወጣ፣በቀለ፣አደገ፣ረዘመ

፻፲፭} ጠሞዐ (ቀተ) ➻ ነከረ፣ዘፈቀ

፻፲፮} ጠርዐ (ቀተ) ➻ ጮኸ፣ተማጠነ፣ይግባኝ አለ

፻፲፯} ጠቅዐ (ቀተ) ➻ መታ (የመጥቅዕ)

፻፲፰} ጠብዐ (ቀተ) ➻ ጨከነ፣ደፈረ

፻፲፱} ጦዐ/ጠውዐ (ቀተ) ➻ ሸሸ

፻፳} ጤዐ/ጠይዐ (ቀተ) ➻ አነሰ

መክሥት (መግለጫ)

➽ ቀተ.......➺ ቀተለ
➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ
➽ ተን....... ➺ ተንበለ
➽ ባረ........➺ ባረከ
➽ ማሕ......➺ ማሕረከ
➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ
➽ ክህ.......➺ ክህለ
➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ


የበለጠ ለማግኘት

TG Channel ➺ @yeweketmaed

TG Group ➺ @geezforstudents

አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ።

ተከታታይ ትምህርት ለመማር @geezdistance11
(እስከ ሰኔ 12 ብቻ)

ሰኔ ፱/ ፳፻፲፬ ዓ.ም
.
.
.