Get Mystery Box with random crypto!

መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

የቴሌግራም ቻናል አርማ rodas9 — መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
የቴሌግራም ቻናል አርማ rodas9 — መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
የሰርጥ አድራሻ: @rodas9
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37.96K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛው ቻናሌ ይሄ ብቻ ነው። በዚ ብቻ ትምህርተ ሃይማኖትንና የኢትዮጵያ ምስጢራትን ሳይንሳዊ ጉዳዮችን በጥልቀት እንዳስሳለን። ሌሎቹ ቻናሎች የእኔ አይደሉም

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-05-23 19:21:00 ዛሬ ከምሽቱ 2:15 ላይ "የዓለም ፍርሃት የሆኑት 8ቱ አጥፊዎች ነፋሳት በመጽሐፈ ሔኖክ" በሚል ርዕስ የ YouTube ሥርጭት ይኖረናል።
ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
9.7K views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 23:41:40 (አስቸኳይ) ክቡራን ሆይ በክረምት ጊዜ በተቋማችን በአንድሮሜዳ ስም ለልጆች ሥልጠና እንሰጣለን በሚል በሐሰት በስማችን የሚጠቀሙ ገንዘብ የሚጠይቁ እንዳሉ ሰምተናል። ብዙዎችም እየደወላችሁ ነግራችሁናል።
የአንድሮሜዳ የሥልጠና ተቋማችን ግን የክረምት የአንድሮሜዳ ሥልጠና ምዝገባ አስካሁን ያልጀመርን ሲሆን ምዝገባ የምንጀምረው በሚቀጥሉት ሳምንታት ሲኾን ሥልጠናውም ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ታላላቅ ተመራማሪዎችን ሥልጠናው ላይ የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ታላላቅ ዕውቀቶችንና ዘመናዊውን ሳይንስን የያዙ ትምህርቶችን
ግእዝ፣ ሥነ ፈለክ፣ ቀመረ ፊደል፣ ሥነ ዕፀዋትና በሌሎችም ጥበቦች ባለፈው ዓመት በሰጠንበት "ዓለም ሲኒማ" በሠኔ መጨረሻ ጀምረን ክረምቱን የምንሰጥ ይሆናል።
ይህንንም በሚቀጥሉት ጊዜያት የምንገልጽላችሁ ሲሆን በስማችን ከሚያታልሉ እንድትጠበቁ ስንል መልእክታችንን እናስተላልፋለን።
(ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ)
(ዶ/ር ጌትነት ፈለቀ)
5.8K views20:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 19:16:02


ከምሽቱ 2:10 ላይ ይጀምራል
2.5K views16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 19:14:04 ዛሬ ረቡዕ ከምሽቱ 2:10 ላይ በ YouTube channel ላይ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ያቀረቡት አስገራሚ ጥበባዊ ቲአትር የሚቀርብ በመኾኑ እንድትከታተሉት ተጋብዛችኋል።
2.6K views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 19:09:38 Watch "DNA ኮድ በቀመረ ግእዝ (ድንቅ ነው) የግእዝ ፊደላት መንፈሳዊ ኃይል" on YouTube


5.5K views16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 20:17:21

6.8K views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 20:17:05

7.6K views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 14:29:26
ዛሬ ቅዳሜ ከምሽቱ 2:22 ላይ የግእዝ ፊደላት ከፍተኛ መንፈሳዊና ረቂቅ ኃይል ክፍል 3 ልብን ከመክፈቻው የቀመር 32 ኮድ ጋር በዚኽ Youtube channel ላይ ለ20 ደቂቃዎች ይዤላችሁ እቀርባለሁ። ጠቢባን ሆይ ዝግጁ እንሁን።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
7.4K views11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 20:13:22 Watch "የግእዝ ፊደላት ያላቸው ከፍተኛ መንፈሳዊ ኀይልና ምስጢር (ክፍል 2)" on YouTube


7.5K views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 19:17:38
ተወዳጆች ሆይ ቃል በገባሁት መሠረት ዛሬ ዐርብ ከምሽቱ 2:15 ላይ የግእዝ ፊደላት መንፈሳዊ ኃይልን በተመለከተ ካለፈው የቀጠለ ክፍል 2 መርሐ ግብር ለ15 ደቂቃ በእኔ የ YouTube Channel ላይ ይዤላችሁ እቀርባለሁ።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
7.3K views16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ