Get Mystery Box with random crypto!

ተወዳጆች ሆይ ቃል በገባሁት መሠረት ዛሬ ዐርብ ከምሽቱ 2:15 ላይ የግእዝ ፊደላት መንፈሳዊ ኃይል | መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

ተወዳጆች ሆይ ቃል በገባሁት መሠረት ዛሬ ዐርብ ከምሽቱ 2:15 ላይ የግእዝ ፊደላት መንፈሳዊ ኃይልን በተመለከተ ካለፈው የቀጠለ ክፍል 2 መርሐ ግብር ለ15 ደቂቃ በእኔ የ YouTube Channel ላይ ይዤላችሁ እቀርባለሁ።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ