Get Mystery Box with random crypto!

መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

የቴሌግራም ቻናል አርማ rodas9 — መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
የቴሌግራም ቻናል አርማ rodas9 — መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
የሰርጥ አድራሻ: @rodas9
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37.96K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛው ቻናሌ ይሄ ብቻ ነው። በዚ ብቻ ትምህርተ ሃይማኖትንና የኢትዮጵያ ምስጢራትን ሳይንሳዊ ጉዳዮችን በጥልቀት እንዳስሳለን። ሌሎቹ ቻናሎች የእኔ አይደሉም

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-07-07 23:45:53
የመጨረሻ ምዝገባ ቅዳሜና እሑድ
14.0K views20:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-01 19:36:45
6.6K views16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-29 18:43:41
1 ሳምንት ብቻ ቀረው
[ኢት አንድሮሜዳ ልዩ የክረምት ሥልጠና]
ዕውቀትን ለተጠማ አእምሮዎ የሀገርዎንና ሳይንሳዊውን የጥበብን ድግስ በዚህ ክረምት አዘጋጅቷል።
ሥልጠናው ከ9 ዓመት በላይ ላሉ ሁሉ ከሠኔ 30 ጀምሮ ይሰጣል። የትምህርት ዓይነቶቹም
ሥነ ፈለክ፣ አቡሻህር (Astronomy)
ግእዝ ቋንቋ (Geez)
ሀገራዊ ጥበባት (Indigenous wisdom)
ቀመረ ፊደል (Gematria)
ትምህርተ ዕፀዋት (Botany)
ሥነ ምግባር (Ethics)

ለማንኛውም መረጃና ምዝገባ 0900 02 02 02 ወይም
0900 03 03 03 ይደውሉ።
ወይም ቢሮ በአካል በመቅረብ (ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ሱመያ መስኪድ እንዳለፈ መልካይ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302)
• Email: etandromeda21@gmail.com
8.9K viewsedited  15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-20 16:58:58 [ኢት አንድሮሜዳ ልዩ የክረምት ሥልጠና]
ዕውቀትን ለተጠማ አእምሮዎ የሀገርዎንና ሳይንሳዊውን የጥበብን ድግስ በዚህ ክረምት አዘጋጅቷል።
ሥልጠናው ከ9 ዓመት በላይ ላሉ ሁሉ ከሠኔ 30 ጀምሮ ይሰጣል። የትምህርት ዓይነቶቹም
ሥነ ፈለክ፣ አቡሻህር (Astronomy)
ግእዝ ቋንቋ (Geez)
ሀገራዊ ጥበባት (Indigenous wisdom)
ቀመረ ፊደል (Gematria)
ትምህርተ ዕፀዋት (Botany)
ሥነ ምግባር (Ethics)

ለማንኛውም መረጃና ምዝገባ 0900 02 02 02 ወይም
0900 03 03 03 ይደውሉ።
ወይም ቢሮ በአካል በመቅረብ (ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ሱመያ መስኪድ እንዳለፈ መልካይ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302)
• Email: etandromeda21@gmail.com
13.4K views13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-20 16:58:48
12.2K views13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-16 22:05:04 [የአንድሮሜዳ ልዩ ሥልጠና]
ዕውቀትን ለተጠማ አእምሮዎ የጥበብን ድግስ በዚህ ክረምት አዘጋጅቷል።
ሥልጠናው ከ9 ዓመት በላይ ላሉ ሁሉ ከሐምሌ 1 ጀምሮ ይሰጣል።
ሥነ ፈለክ፣ አቡሻህር (Astronomy)
ግእዝ ቋንቋ (Geez)
ሀገራዊ ጥበባት (Indigenous wisdom)
ቀመረ ፊደል (Gematria)
ትምህርተ ዕፀዋት (Botany)

ለማንኛውም መረጃና ምዝገባ 0900 02 02 02 ወይም
0900 03 03 03 ይደውሉ። ወይም
በአካል፡- ቢሮ በአካል በመቅረብ (ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ሱመያ መስኪድ እንዳለፈ መልካይ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302)
14.9K viewsedited  19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-16 22:04:13
12.6K views19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 00:25:28 የኖኅ መርከብ በኪንታኪ (በዶክተር ሮዳስ ታደሰ)
በሕይወቴ ደስ ካሰኙኝ ጉዞዎች ምድቡ የሆነውና 5000 ዓመት ወደ ኋላ የመለሰኝ ጉብኝቴ በሰሜን አሜሪካ ኪንታኪ የሚገኘው በኖኅ መርከብ አምሳል የተሠራውን 102 ሚሊየን ደላር የፈጀውን ግዙፍ መርከብን ግንቦት 30/ 2015 ዓ.ም.  መጎብኘቴ ነበር።

ዛሬ ከሌሊቱ 9 ሰዓት (3 AM) ላይ ዲያቆን ዐማኑኤል ቤት ከመጣ በኋላ ወንድማዊ ሰላምታ ተሰጣጥተን ወደ መኪናው ገባን ከዚያም 527.3 mi ወይም 848.607 ኪሎ ሜትሮችን ለመጓዝ ጸሎታችንን አደረግን።

እጅግ የሚያስደስቱ ከኖኅ መርከብ አሠራር ጋር የተያያዙ ቀመሮችን እያወጋን ለ9 ሰዓቶች ያለምንም እንቅልፍ ጉዟችንን እጅግ የተፈጥሮ መስሕቦችን የለመለሙ ዕፅዋትን እያየን ይልቁን የፀሐይን ደማቅ አወጣጧን በምሥራቅ አድማስ እያደነቅን ቨርጂንያን ሜሪላንድን ፔንሲሊቫንያን ዌስት ቨርጂንያን ኦሀዮን ተጉዘን ኪንታኪ ገባን።

ከዚያም እጅግ ወደጓጓኹበት የኖኅ መርከብ አምሳል ወደተሠራው ቦታ አመራን ግዙፉ መርከብ ከሩቅ ይጣራል ወደግቢው ስንጠጋ መርከቡን የሚጎበኘው የሀገር ጎብኚ በተንጣለለው ግቢ ተገኝቷል።
የኖኅ መርከብ ውክልና ያለው ይኽ መርከብ ርዝመቱ 510 ጫማ (155 ሜ)፣ ስፋቱ 85 ጫማ (26 ሜ) እና ቁመቱ 51 ጫማ (16 ሜ) አለው።
መርከቡ እያንዳንዳቸው 18 ጫማ (5.5 ሜትር) ቁመት ያላቸው በኖኅ መርከብ አምሳል በሦስት ፎቅ የተደረደሩ 132 በመርከቡ ይኖሩ የነበሩ ማሳያዎችን ይዟል። በውስጡ የሚሰማው ድምፀ አራዊት የወፎች ጩኸት በእጅጉ ያስገርማል። የኖኅን ታሪክ የጥፋት ውሃን በዝርዝር የሚያሳዩት በጥንቃቄ የተቀመጡት እያንዳንዱ የመርከቡ ክፍሎች በዐይን ካልኾነ በቀር ጽሑፍ ለመግለጽ ቃላት ያንስበታል።
በእጅጉ የደነቀኝ በመርከቡ ውስጥ ካሉት የሚጎበኙ ክፍሎች የመጀመሪያው 'ኢትዮጵያ" ተብሎ የተጻፈበት ክፍል ሲኾን የኢትዮጵያዊው ጀንደረባ ታሪክና የኢትዮጵያ ጥንታዊ መስቀል በቦታው ይገኛል። ከዚያም ጥቂት ሀገራት ብቻ ስማቸው ተጽፏል።
ይህንንና ሌላውን ጉብኝት በአድናቆት ከጎበኘሁ በኋላ ከዲያቆን ዐማኑኤል ጋር ወደ 3D ክፍል በመግባት መነጽር ከተደረገልን በኋላ በቨርቹአል ሪአሊት ወደ ኖኅ ዘመን ተጓዝን፣ አስፈሪም አስደሳችም የኖኅ ዘመን ክስተቶችን ኹሉ አይተን ካጠናቀቅን በኋላ ወደ ምናርፍበት ቦታ ጉዞ በማድረግ ላይ እያለን በመኪናው ውስጥ ሳለሁ ለማስታወሻነት ጻፍኩት። በሀገሬም ቢኖር ብዬ መልካም ምኞትን ተመኘሁ። የቀረጽኩትንም በ YouTube ላይ ሰሞኑን እንደማጋራችሁ ተስፋ አለኝ።
7.1K viewsedited  21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 00:25:28
6.8K views21:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-07 22:40:26
ምዝገባ እስከ ሠኔ 15 ቀርሜሎስ አስጎብኚ ድርጅት
6.7K viewsedited  19:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ