Get Mystery Box with random crypto!

መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

የቴሌግራም ቻናል አርማ rodas9 — መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
የቴሌግራም ቻናል አርማ rodas9 — መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
የሰርጥ አድራሻ: @rodas9
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 37.96K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛው ቻናሌ ይሄ ብቻ ነው። በዚ ብቻ ትምህርተ ሃይማኖትንና የኢትዮጵያ ምስጢራትን ሳይንሳዊ ጉዳዮችን በጥልቀት እንዳስሳለን። ሌሎቹ ቻናሎች የእኔ አይደሉም

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-12-22 19:53:50
በኢትዮጵያ ፊደል ልክ በ182 ቀናት አንዴ በሚመጣው የዓመቱ ዐጭር ቀን winter solstice በኾነው ዐርብ ታኅሣሥ 12/ 2016 ዓ.ም. ( Fri, Dec 22, 2023) ብቻዬን ጸጥ ባለው ምሽት ቴሌስኮፔን ወደ ሰማይ ወድሬ
የውቢቷ ጨረቃን ጉድጓዶችን በማየት፤
ከፕላኔቶች ግዙፉ መሽተሪ (ጁፒተርን) ከ4ቱ ጨረቃዎቹ ጋር እና ቀለበታማዋ ዙሀል (ሳተርን) በመመልከት
ከዞዲያክ ሐመል (ኤሪስ)፣ ሰውር (ታውረስ) ሑት (ፓይሲስ) እና ደለዊ አኳሪየስን በመመልከት
ከሕብራተ ከዋክብት ዙፋኗ ላይ ያለችውን ካሲዮፕያ፣ በትሩን የያዘው ሴፌውስን፣ የታሰረችው አንድሮሜዳን፣ ዕጮኛዋ ፐርሲየስ፣ የጋለበበት ፔጋሰስን፣ ታውረስን የሚከተሉ ፕሌዲየስን፤ ሰይፉን በሰማይ መዝዞ የሚታየው ጀግናው ኦሪዮንን ተዘዋውሬ እየተመለከትኩ፤ እንደ እንስሳ መሬት መሬት እንዳላይ አድርጎ የፈጠረኝ ይልቁኑ ቀና ብዬ የሰማይ ፍጥረታትን እንዳይ፤ ማየት ብቻ ሳይሆን ማወቅ እንድችል የፈጠረኝን አምላክ አመሰግናለሁ
13.9K viewsedited  16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-15 20:12:21

13.1K views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-14 08:48:34 Hello Students,
We’re thrilled to welcome you to our upcoming class starting December 16th! An email invitation has been sent to you.

Please check your inbox to ensure you have received it. If you haven’t received an email or need assistance with online meetings, don’t hesitate to contact us at +1 (202) 893-9953 or +1 (424) 341-3349.

We’re looking forward to seeing you soon!

Best regards,

iLearn Camp Team

ሰላም የግእዝ ቀመረ ፊደል የኦንላይን ተማሪዎች

ከዲሴምበር 16 ጀምሮ በሚሰጠው የትምህርት ክፍላችን ስንቀበልዎ በጣም ደስ ብሎናል!  የኢሜይል ግብዣ ክፍያውን አጠናቀው ለተመዘገቡት ተልኳል።

መድረሱን ለማረጋገጥ እባክዎ የኢሜይል መልእክቶን ይመልከቱ።  ኢሜይል ካልተቀበሉ ወይም በኦንላይን ትምህርቱ ላይ እገዛ ካስፈለጎት ወይም ጥያቄ ካልዎት በ +1 (202) 893-9953 ወይም +1 (424) 341-3349 እኛን ለማነጋገር አያመንቱ።

በቅርቡ እርስዎን ለማየት በጉጉት እንጠባበቃለን!

ዶክተር ሮዳስ ታደሰ

iLearn Camp ቡድን
14.4K viewsedited  05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-09 15:04:42 በጣም የሚገርም እና ትክክለኛ መልስ ነው የሰጣችሁት። በሕጉ መሠረት ቀድሞ ለመለሰ በሚለው
1) ክሪስቲና
2) ኢዮብ
3) ኢየሩሳሌም
4) N
5) Tek G
ፈጥነው ትክክለኛ መልስን የሰጡ ናችሁ
ቀለሙ ሙከራህ ጥሩ ቢሆንም ጥያቄ 1 እና 2 አልመለስክም
ቡርቱካን በጣም ጥሩ ነው ጥያቄ 2 አልተመለሰም
እንየው በጣም ጥሩ ነው ቁጥር 1 ይስተካከል
Natben በጣም ጥሩ መልስ ነው
ሀብተ ማርያም በጣም ጥሩ መልስ ነው
በረከት በጣም ጥሩ መልስ ነው
Ras jakul በጣም ጥሩ መልስ ነው
Sol በጣም ጥሩ መልስ ነው ቁጥር 1 ይስተካከል
Eniyew በጣም ጥሩ መልስ ነው
Kalkidan በጣም ጥሩ መልስ ነው
selam በጣም ጥሩ መልስ ነው

በዚሁ አጋጣሚ በዚህ ተሳትፏችሁ በእጅጉ እያደነኩና እያመሰገንኩ በሕጉ መሠረት ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱት ዕድሉን ማግኘታቸውን ለትምህርት ማዕከሉ ስማችሁን የማስተላለፍ ይሆናል። የሌሎቻችሁንም ተሳታፊወች ስም በቀጣዩ ሥልጠና ላይ የነጻውን ትምህርት ዕድል ቀድሚያ የሚሰጣችሁ ሲሆን። ለዚህ ተሳትፏችሁ ግን በቴሌስኮፕ የሰማይ ምልከታ ዕድል በቅርቡ የማመቻችላችሁ ሲሆን በውስጥ መስመር እጽፍላችኋለሁ
13.7K views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-06 07:59:23 የግእዝ ቀመረ ፊደል ለ5 ሰዎች ነጻ የኦንላይን የትምህርት ዕድል ጥያቄ ቅዳሜ ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ ይለቀቃልና ተሳታፊ ይሁኑ።
(መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ)
12.8K views04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-29 08:35:27 "ጥበብ ታራቅቃለች"
የግእዝ ቀመረ ፊደል (Geez Gematria) የኦንላይን ትምህርት
በዶክተር ሮዳስ ታደሰ
ትምህርቱ፦ ቅዳሜ ወይም እሑድ በመረጡት ዕለት ለ2 ሰዓት
ሰዓት፦ 10-11am DC time
7-9am LA time
5-7 pm (11 - 1) Addis Ababa time
የመጀመሪያው ሴሚስተር ከታኅሣሥ 6 (December 16) - መጋቢት 8 (March 17)
ለበለጠ መረጃ በውጪ ላሉ፦ +1 (202) 893-9953 ወይም +1 (424) 341-3349 ይደውሉ።
በሀገር ውስጥ ላሉ ስልክ +251 92 531 9916 ወይም +251 92 535 4271
ለምዝገባ፦
https://payments.chase.com?invid=4564adab-d5ee-4b7a-b9eb-cb330b88ca0f
14.0K viewsedited  05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-28 17:06:30 300 ሺ ሰብስክራይበር ደርሰናል እናመሰግናለን። ዕውቀት፣ ማስተዋል፣ ጥበብ፣ እውነት ሰውን ነጻ ያወጣሉ። አሁን ከደቂቃዎች በኋላ 11:11 ላይ የቀጥታ ሥርጭት ይኖረኛል።
Dr Rodas Tadese YouTube channel
12.9K views14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-20 20:55:50 ድንቅ የእመቤታችን ተአምር በዘመናችን ለሕሙማን ተሰፋ ነው (ክፍል 2)


13.2K views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-16 20:59:54

12.6K views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-11 18:51:29 888 https://a.co/d/9xdFt54
14.0K views15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ