Get Mystery Box with random crypto!

[የአንድሮሜዳ ልዩ ሥልጠና] ዕውቀትን ለተጠማ አእምሮዎ የጥበብን ድግስ በዚህ ክረምት አዘጋጅቷል። | መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

[የአንድሮሜዳ ልዩ ሥልጠና]
ዕውቀትን ለተጠማ አእምሮዎ የጥበብን ድግስ በዚህ ክረምት አዘጋጅቷል።
ሥልጠናው ከ9 ዓመት በላይ ላሉ ሁሉ ከሐምሌ 1 ጀምሮ ይሰጣል።
ሥነ ፈለክ፣ አቡሻህር (Astronomy)
ግእዝ ቋንቋ (Geez)
ሀገራዊ ጥበባት (Indigenous wisdom)
ቀመረ ፊደል (Gematria)
ትምህርተ ዕፀዋት (Botany)

ለማንኛውም መረጃና ምዝገባ 0900 02 02 02 ወይም
0900 03 03 03 ይደውሉ። ወይም
በአካል፡- ቢሮ በአካል በመቅረብ (ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ሱመያ መስኪድ እንዳለፈ መልካይ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302)