Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ቅዳሜ ከምሽቱ 2:22 ላይ የግእዝ ፊደላት ከፍተኛ መንፈሳዊና ረቂቅ ኃይል ክፍል 3 ልብን ከመ | መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

ዛሬ ቅዳሜ ከምሽቱ 2:22 ላይ የግእዝ ፊደላት ከፍተኛ መንፈሳዊና ረቂቅ ኃይል ክፍል 3 ልብን ከመክፈቻው የቀመር 32 ኮድ ጋር በዚኽ Youtube channel ላይ ለ20 ደቂቃዎች ይዤላችሁ እቀርባለሁ። ጠቢባን ሆይ ዝግጁ እንሁን።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ