Get Mystery Box with random crypto!

Ethiomedia

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiomedia2 — Ethiomedia E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiomedia2 — Ethiomedia
የሰርጥ አድራሻ: @ethiomedia2
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.14K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ወቅታዊ፣ አዳዲስ እና እውነተኛ መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው።
አባል ለመሆን ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👉 https://t.me/ethiomedia2

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-29 15:01:21
Fake news alert
ሀሰተኛ ዜና

ማንም ዘመድ ያለው ደውሎ ማረጋገጥ ይችላል።

@ethiomedia2
@ethiomedia2
365 viewsedited  12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:54:53 የሚገርም ነገር ተሰርቷል....Breaking news loading ....

@ethiomedia2
@ethiomedia2
385 viewsedited  20:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:47:25
ሰበር መረጃ
========
በራያ ግንባር ዛሬ በነበረው ውጊያ 2,300 የህውሃት ወራሪዎች እጃቸውን በሰላም ለጥምር ጦሩ መስጠታቸው ታውቋል።በጀግና የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚመራው ጥምር ጦር ማምሻውን እጅግ ወሳኝ የሆኑና አሁን የማይገለፁ ገዥ መሬቶችን መያዙ ተሰምቷል።
ለፈጣንና ትክክለኛ መረጃ ከታች ያሉትን ሊንክ ይጫኑ
===========
ለቪድዮ ይህንን http://bit.ly/ethiomedia1

ለቴሌግራም ይህንን https://t.me/ethiomedia2
447 views20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:37:08
ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነበር

_
@ethiomedia2
@ethiomedia2
@ethiomedia2
339 viewsedited  20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:22:16 መከላከያ_ለምን_አፈገፈገ?
=================
"ሆን ብለን ወደ ኋላ በማፈግፈግ ወደ ውጊያ ወረዳችን ውስጥ በማስገባት መተናቸዋል። 52ኛውን ክፍለ ጦር ለመቁረጥ ወደፊት የመጣው የህወሃት ሰራዊት በ32ኛው ክፍለ ጦር ተቆርጦ ቀርቷል። እጅ ካልሰጡ ለሊቱን ይፀዳሉ።
በመሃል እስከ ሮቢት ተቆርጦ የቀረው በጣም ብዙ ነው። አብዛኛው እጅ እየሰጠ ነው።

ምንጭ:- መከላከያ ከEMS
_____
@ethiomedia2
@ethiomedia2
@ethiomedia2
593 views20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:08:56
ሰበር_ሰበር

በጀግናው አየር ሀይላችን የተመታውን አውሮፕላን ካይሮ ለቅሶ ተቀምጣለች
=====================

ጀግናው የአየር ሃይላችን በወሰደው እርምጃ አፈር ድሜ የበላችው ያቺ የግብጥ ሩቢላ ሹፌሯ ኮሎኔል ሂሻም አልከሻብ የሚባል ግብፃዊ እንደሆነ የካይሮ ሰዎች እየተንሾካሾኩበት ያለ መረጃ ነው።

ሂሻም አልከሻብ ከሩቢላዋ ጋር አፈር ድሜ መብላቱም የሹክሹክታው አካል ነው።

( ያልተረጋገጠ መረጃ ነው። Remember ? ያልተረጋገጠ መረጃ ነው ሲባል ደግሞ ውሸት ነው ማለት ላይሆን ይችላል።)

ከነገ ጀምሮ ደግሞ የተረጋገጠ መረጃ ታገኛላችሁ
--------------------
ለትክክለኛ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ ለሌሎሽ ሼር በማፍረግ ከሀሰተኛ መረጃ ራስዎን ይጠብቁ እናመሰግናለን

@ethiomedia2
@ethiomedia2
517 viewsedited  20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 23:01:09 #ልዩ_መረጃ
****
ወሎን እና አፋርን ድጋሜ ለመውረር መጥቶ የነበረውና ከሞት የተረፈው የህውሃት ኃይል ከአላማ ለቆ እየወጣ መሆኑ ታውቋል።ግራካሶን ወደ ምዕራብ ትቶ በመሆኒ በኩል ሾልኮ ወደ አዲጉደም እየተጣደፈ ጉዞ መጀመሩ ተሰምቷል።ቁስለኛውን እና የደከመውን ባለበት ጥሎ ነው እየሄደ ያለው ተብሏል።
ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሚመራው ጥምር ጦር ዋጃና አካባቢው አቋርጦ ወደ አላማጣ መጠጋቱ ታውቋል።ህውሃት ወደ ጨለማ እየገባ የትግራይ ህዝብ ወደ ብርሃን እየሄደ ነው።
--------------------
@ethiomedia2
@ethiomedia2
325 viewsedited  20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 22:49:29
ባንዳዎቹ ለቅሶ ላይ ናቸው።
ተከበናል
============
ለቪድዮ ይህንን http://bit.ly/ethiomedia1

ለቴሌግራም  ይህንን https://t.me/ethiomedia2
567 views19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:50:41
ወራሪው በቪድዮ ማስረጃ
==============
ትናንት እንደዚህ እንደ አምበጣ ቆቦን የገባው ወራሪ ሃይል በማስረጃ እነሆ!!!
ይህ ሃይል በጀግና መከላከያችን እን አማራ ክልል ጥምር ጦር ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል!
ወያኔ የለመደችውን ድራማ ነገ ወይም ሰሞኑን ንፁሃን ተገደሉ እያሉ ሲሉ እንሰማለን
===========

ለቪድዮ ይህንን http://bit.ly/ethiomedia1

ለቴሌግራም  ይህንን https://t.me/ethiomedia2
603 viewsedited  18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:36:11
ሰበር መረጃ

ሽራሮ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ገብታለች

ሠላምን ምረጥ ሲባል ውጊያን የመረጠው ህውሃት እየጨለመበት፣የትግራይ ህዝብ እየነጋለት ነው። ሽራሮ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ገብታለች
በራያ ግንባር ለማመን የሚከብድ ጀብድ ተፈፅሟል።
===========
ለቪድዮ ይህንን http://bit.ly/ethiomedia1

ለቴሌግራም ይህንን https://t.me/ethiomedia2
552 views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ