Get Mystery Box with random crypto!

#ልዩ_መረጃ **** ወሎን እና አፋርን ድጋሜ ለመውረር መጥቶ የነበረውና ከሞት የተረፈው የህውሃት | Ethiomedia

#ልዩ_መረጃ
****
ወሎን እና አፋርን ድጋሜ ለመውረር መጥቶ የነበረውና ከሞት የተረፈው የህውሃት ኃይል ከአላማ ለቆ እየወጣ መሆኑ ታውቋል።ግራካሶን ወደ ምዕራብ ትቶ በመሆኒ በኩል ሾልኮ ወደ አዲጉደም እየተጣደፈ ጉዞ መጀመሩ ተሰምቷል።ቁስለኛውን እና የደከመውን ባለበት ጥሎ ነው እየሄደ ያለው ተብሏል።
ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሚመራው ጥምር ጦር ዋጃና አካባቢው አቋርጦ ወደ አላማጣ መጠጋቱ ታውቋል።ህውሃት ወደ ጨለማ እየገባ የትግራይ ህዝብ ወደ ብርሃን እየሄደ ነው።
--------------------
@ethiomedia2
@ethiomedia2