Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር_ሰበር በጀግናው አየር ሀይላችን የተመታውን አውሮፕላን ካይሮ ለቅሶ ተቀምጣለ | Ethiomedia

ሰበር_ሰበር

በጀግናው አየር ሀይላችን የተመታውን አውሮፕላን ካይሮ ለቅሶ ተቀምጣለች
=====================

ጀግናው የአየር ሃይላችን በወሰደው እርምጃ አፈር ድሜ የበላችው ያቺ የግብጥ ሩቢላ ሹፌሯ ኮሎኔል ሂሻም አልከሻብ የሚባል ግብፃዊ እንደሆነ የካይሮ ሰዎች እየተንሾካሾኩበት ያለ መረጃ ነው።

ሂሻም አልከሻብ ከሩቢላዋ ጋር አፈር ድሜ መብላቱም የሹክሹክታው አካል ነው።

( ያልተረጋገጠ መረጃ ነው። Remember ? ያልተረጋገጠ መረጃ ነው ሲባል ደግሞ ውሸት ነው ማለት ላይሆን ይችላል።)

ከነገ ጀምሮ ደግሞ የተረጋገጠ መረጃ ታገኛላችሁ
--------------------
ለትክክለኛ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ ለሌሎሽ ሼር በማፍረግ ከሀሰተኛ መረጃ ራስዎን ይጠብቁ እናመሰግናለን

@ethiomedia2
@ethiomedia2