Get Mystery Box with random crypto!

መከላከያ_ለምን_አፈገፈገ? ================= 'ሆን ብለን ወደ ኋላ በማፈግፈግ ወደ ውጊያ | Ethiomedia

መከላከያ_ለምን_አፈገፈገ?
=================
"ሆን ብለን ወደ ኋላ በማፈግፈግ ወደ ውጊያ ወረዳችን ውስጥ በማስገባት መተናቸዋል። 52ኛውን ክፍለ ጦር ለመቁረጥ ወደፊት የመጣው የህወሃት ሰራዊት በ32ኛው ክፍለ ጦር ተቆርጦ ቀርቷል። እጅ ካልሰጡ ለሊቱን ይፀዳሉ።
በመሃል እስከ ሮቢት ተቆርጦ የቀረው በጣም ብዙ ነው። አብዛኛው እጅ እየሰጠ ነው።

ምንጭ:- መከላከያ ከEMS
_____
@ethiomedia2
@ethiomedia2
@ethiomedia2