የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.14K
የሰርጥ መግለጫ
ይህ ቻናል ወቅታዊ፣ አዳዲስ እና እውነተኛ መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው።
አባል ለመሆን ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👉 https://t.me/ethiomedia2
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6
2022-01-07 08:50:40
የቻናላችን የክርስትና ተከታዮች በሙሉ እንኳ ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የደስታ እንዲሆን ቻናላችን ይመኛል
#Ethiomedia
1.1K viewsedited 05:50
2022-01-06 12:56:12
The representative of terrosist group in Addis gave press release for 16th time.
#nomore
የአሜርካ ኢምባሲ ሳታስቡት ጥቃት ልፈፅም እችላለው የሚል ይዘት ያለው መግለጫ አውጥቷል።
1.0K views09:56
2022-01-05 16:04:50
ሰበር ዜና!!!!!
=========
የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፌልትማን ከኃላፊነቱ እንደሚነሳ ተነግሯል:: ጄፍሪ ፌልትማን ከዘጠኝ ወራት በላይ ካገለገለበት ከዚህ ሹመት ተነስቶ በምትኩ በዚህ ወር በቱርክ የተሰናበተው የአሜሪካ አምባሳደር ዴቪድ ሳተርፊልድ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ተደርጎ እንደሚሾም ሮይተርስ ዘግቧል። https://www.reuters.com/.../exclusive-us-special-envoy.../
የፌልትማን የመልቀቅ ዜና ከዚህ ቀደም ያልተዘገበ (ያልተወራ) ሲሆን ፌልትማን ነገ ሐሙስ ወደ ኢትዮጵያ ከማቅናቱ በፊት ይሄው የመሰናበቱ ዜና ተነግሯል!!! በፌልትማን መልቀቅ ዙሪያ ስቴት ዲፓርትመንት አስተያየት እንዲሰጥ ቢጠየቅም አስተያየት ከመስጠት ተቆጥቧል!!!!
-------------------------
ለቪድዮ ይህንን http://bit.ly/ethiomedia1
ለቴሌግራም ይህንን https://t.me/ethiomedia2
918 viewsedited 13:04