Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና!!!!! ========= የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፌልትማ | Ethiomedia

ሰበር ዜና!!!!!
=========
የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፌልትማን ከኃላፊነቱ እንደሚነሳ ተነግሯል:: ጄፍሪ ፌልትማን ከዘጠኝ ወራት በላይ ካገለገለበት ከዚህ ሹመት ተነስቶ በምትኩ በዚህ ወር በቱርክ የተሰናበተው የአሜሪካ አምባሳደር ዴቪድ ሳተርፊልድ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ተደርጎ እንደሚሾም ሮይተርስ ዘግቧል። https://www.reuters.com/.../exclusive-us-special-envoy.../
የፌልትማን የመልቀቅ ዜና ከዚህ ቀደም ያልተዘገበ (ያልተወራ) ሲሆን ፌልትማን ነገ ሐሙስ ወደ ኢትዮጵያ ከማቅናቱ በፊት ይሄው የመሰናበቱ ዜና ተነግሯል!!! በፌልትማን መልቀቅ ዙሪያ ስቴት ዲፓርትመንት አስተያየት እንዲሰጥ ቢጠየቅም አስተያየት ከመስጠት ተቆጥቧል!!!!
-------------------------
ለቪድዮ ይህንን http://bit.ly/ethiomedia1

ለቴሌግራም ይህንን https://t.me/ethiomedia2