Get Mystery Box with random crypto!

Ayto fikrsh

የቴሌግራም ቻናል አርማ ayto_fkrshe — Ayto fikrsh A
የቴሌግራም ቻናል አርማ ayto_fkrshe — Ayto fikrsh
የሰርጥ አድራሻ: @ayto_fkrshe
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 857
የሰርጥ መግለጫ

♔ስለ ፍቅርብቻ የሚወራበት ቻናል ♔
┈┈┈❀♡❀┈┈┈
☞የፍቅር ግጥም ✎
💝💝💝💝💝
☞የፍቅር ጥቅስ ♧♡∕
💝💝💝💝💝
☞የፍቅር አባባሎች∰
💝💝💝💝💝
☞የፍቅር ሙዚቃዎች ♪
💝💝💝💝💝
☞ከመጽሐፍ የተወሰዱ ታሪኮች✄
💝💝💝💝💝
♡የራስ ታሪክን ማካፈል♡
ለበለጠ መረጃ ያነጋግሩኝ:
💌 @aytofkrsh 💌

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-05 21:53:53 ┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓
". #ተመኒ ".
✎ፀሐፊ፦ በፎዚያ
┗◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛┛

╔─━━━━━━░★░━━━━━━─╗
. በ @Ayto_fkrshe የተዘጋጀ .
. ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.
╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝


╭───── • ❊ • ─────╮
#ክፍል_አስራ_ሁለት ❲⓬❳
╰───── • ❊ • ─────╯

"""አንድ ቦታ ወሰዱኝ ግራ ገባኝ ቦታዉ የመቃብር ቦታ ነዉ ያአሏህ ቆይ ምን እየሆኑ ነዉ ብዬ ወደ አሊም ስዞር መልስ የለም ወደ ሰኢዲም ስዞር መልስ የለም አሊ ለሁለታችን ቦታዉን ጥሎ ሄደ እኔና ሰኢዲ ብቻ ቀረን ሰያም
<ይሄ ቀብር የማን እንደሆነ ታዉቃለህ
<<እሚገርመዉ እኔ የሆነ ቀብር ላይ እንዳለን እንጂ የማን ቀብር ላይ እንዳለ አላስተዋልኩም ነበር ግራ ገባኝ ወደ ሌላ አቅጣጫ ፊቴን ስዞር ኡስቷዛችን ከወራቶች በፊት ወደ አኼራ ሄደዉ ለመቅበር መጥተን ነበር እናም እንዴ ሰያ እዛ ጋርኮ የኡስቷዝ ሷሊ ቀብር ይታየኛል አልኩት እሱም
<አይ እኔ የምጠይቅህ የአሁን የቆምንበትን ብቻ ነዉ ብሎ ና በቃ ብሎ ወደ አንድ ጥላ ስር ወስዶኝ እራሱን ማስተካከል ጀመረ
"አንተ ብዙ የማታዉቀዉ ነገር ተፈጥሯል አንተ ለስንት ቀን ነዉ ሆስፒታል የተኛህዉ
<<ለአንድ ቀን ነዋ ከዛም ግን ቶሎ አልተነሳሁም
<አይደለም አንተ ሆስፒታል የተኛህዉ ለአስራ አንድ ወር ነበር
<<እንዴህ ሆኖ ቆይ ለምን
<ሃሚዬ ሁሉንም ሰዎች አዉፍ በላቸዉ
<<እያወራህ ያለህዉ ነገር አልገባኝም
<ተመኒም ወደ አኼራ ሄዳለች ለአንተ ያልተነገረህ እስክታገግም ተብሎ ነበር ያልተነገረህ እናም ሃሚ ተመኒም አንተ ከታመምክ ቡሀላ ሀኪም ቤት እየተመላለሰች ነበር ግን እርጉዝ ሆና ምግብም ፈሳሽ ነገርም እየወሰደች አልነበረም ቀን ከለሊት መልቀስ ነበር ስራዋ ከዛም ወሯ እየገፋ ሲመጣ አቅም አንሷት ከቤት መዉጣት አቃታት ሳሪና ሀናን እያስታመሟት እሷ ጋር ቆዮ ነገር ግን ተመኒ አስቸጋሪ ባህሪ ነበራት እሱም ምግብ በስርአት አለመብላቷ ነበር የመዉለጃ ቀኗ ደርሶ ግን ሆስፒታል ስትወሰድ ግን አቅም አንሷት ደም አነሷት ሂወቷ አለፈ ልጇን በሰላምተገላግላ
<<ሃኒ ይዛ የመጣችዉ የኔን ልጅ ነበርንዴ
<አዎ ቤቱንም አንድትሸጥ ያደረግነዉ እኔና አሊ ነን ህፃኗ ያለችዉ በአባቷና በእህቷ ቤት ነዉ
<<ቆይ እኔ ምን ህኜ ነዉ የዚህይ ያህል የታመምኩት
<ተመተህ ነበር ተቀጥቅጠህ
<<ቆይ እሺ ስነቃኮ እያስታወስኩ የነበረዉ የተላኩትን ኬክ ነበር እንዴት የዚህን ያህል ጊዜ ተኝቼ ማለቴ እንዴት ቆየዉ
<የተመታህበት ቦታ አደገኛ ነበር ሁላችንም መሞትህን ነበር ስንጠባበቅ የነበረዉ
<<እሺ አሁን ልጄ ጋር ዉሰደኝ በአሏህ ብዬ ሰያን ይዤዉ ወጣሁ እሱም ግን ምንም መልስ ሳይሰጠኝ ወደ አንድ ትልቅ የሀብታም ሰፈር ይዞኝ ገባ በሩንም አንኳኳና ወደ ዉስጥ ይዞኝ ገባ ሀኒ ስታየኝ ደስ አላህ ህፃኗን ይዛት እየተጫወተች ነበር ወደኔ መጥታ ህፃኗን ሰጠችኝ ባለፈዉምኮ ሁሉን ነገር ስላልገባህና ስላላወክ ነዉ ያልነገርኩህ ያልሰጠሁህ አፉዋን ብላኝ ህፃኗን ሰጠችኝ እናም ቤት ገብታ አንድ ወረቀት አምጥታ ሰጠችኝ እኔም ልከፍተዉ ስል አይ ለብቻህ አንብበዉ ተመኒ ናት ፅፋ የሰጠችኝ አሁን ህፃኗን ስጠኝና አንተ ወይ እዚ ወይ እዛኛዉ ቤት ስትለኝ አይ ቆይ እዛኛዉ ቤት ይሻለኛል ብዬ ወደ እናትና አባቴ ቤት ብያት ጥዬዉ ወጣሁና በደመነፍስ ቤት ደረስኩ ግን እስከዛሬ በአይኔ የአላየሁት መስዑድ የት ሂዶ ነዉ?

""ቤት ደርሼ ደብዳቤዉን ከፈትኩት የተመኒ ፅሁፍ መሆኑን በቶሎ ነበር የለየሁት አይ ተመኒ በጣምኮ የሚነበብና የሚወደድ ፅሁፍ ነዉ ያላት ብቻ ማንበብ ጀመርኩ
(የኔ ባል ሃሚ ስታነብ ተረጋግተህ መሆን አለበት እና ደሞ እኔን ከልብህ የምታፈቅረኝ ከሆነ አደራ በቀል የሚባል ነገር እንዳታስብ ተበቃዩ አንድ አሏህ ብቻ ነዉ ታዉቃለህ እዉነቱን ስትሰማ ከኔ መሞት በላይ እንደሚያሳምምህ አዉቃለሁ ሃሚዬ መረጋጋት እንዳለብህ ግን ደጋግሜ እነግርሀለዉ የኔ ልዩ ባል የኔ ትሁትና ሃሚዬ መፃፍ እራሱ እየከበደኝ ነዉ የኔ ፍቅር......

#የመጨረሻው_ክፍል_⓭_ይቀጥላል
⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊
╭───── • ❊ • ─────╮
#ክፍል_አስራ_ሶስት ❲⓭❳ ይቀጥላል
╰───── • ❊ • ─────╯

ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
╔═════ೋೋ═════╗
@Ayto_fkrshe
@Ayto_fkrshe
╚═════ೋೋ═════╝
38 views✿Smart girl , 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 21:58:39 ┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓
". #ተመኒ ".
✎ፀሐፊ፦ በፎዚያ
┗◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛┛

╔─━━━━━━░★░━━━━━━─╗
. በ @Ayto_fkrshe የተዘጋጀ .
. ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.
╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝


╭───── • ❊ • ─────╮
#ክፍል_አስራ_አንድ ❲⓫❳
╰───── • ❊ • ─────╯

"""አንዲት ሴት እንደሸጠችለት ነግሮኝ በሩን ዘጋዉ እንዴ በቃ ተመኒ ከነ ልጄ በአንድ ቀን ካደችኝ ማለት ነዉ ቆይ ያያለችኝ ፍቅረኛዋ ሲመጣ ወደሱ ሄዳ ነዋ እያልኩ እያሰብኩ በሰመመን ወደ እናቴ ቤት ተጓዝኩኝ ቤት ደርሼም ከማንም ከምንም ጋር ሳላወራ ሳምንታት አልፈዉ ወራቶች ተተኩ ከማንም ጋር መነጋገር አቆምኩኝ አንድ ቀን ታድያ ጊቢ መናፈሻ ዉስጥ ተቀምጬ ቁረአን እየቀራሁ ሳለ ላይ የጊቢዉ በር ተንኳኳ ማነዉ ብዬ ዘበኛዉን ሳየዉ የለም ተነስቼ በሩን ከፈትኩት ነገር ግን ለወራት ስፈልጋት የነበረችዉ ሀናን ናት ደነገጥኩ ግራ ገባኝ አብራት አንዲት በጣም ህፃን ልጅ አቅፋት ነበር ደንግጬ አንቄ ሳምኳትና አስገባዋት ሀኒ ግን ለምንድ ነዉ ለአንድ ቀን መጠበቅ ያቃታቹ እኔኮ ኬኩን በማግስቱ ለማምጣትም ቢሆን እችል ነበር ግን ደሞ ቤተሰቦቼ አለቀቁኝም ብዬ ስቀባጥር ሀናን ማልቀስ ጀመረች ግራ ገባኝ እሺ ተመኒ ስልክም ቀይራ ከሆነ ስጪኝና ልሞክርላት ብዬ ሳያት አሁንም ታለቅሳለች ግራ ገባኝና ሀኒ ምነዉ የተፈጠረ ችግር አለንዴ አልኳት አይ የለም ብላኝ እኔም ከሰሞኑ አባቴ ወስዶኝ ነበር የተመለስኩት ከሀገር ዉጪ ነበርኩ
<<ማሻአላህ ደስ ይላል ግን ተመኒስ
<ማለት
<<ምን ማለት ያስፈልገዋል አንድ ቀን ሀኪም ቤት ብቆይ እሷ መጥታም አልጠየቀችኝም ደሞም እርጉዝ ነኝ ብላኝ ሁሉ ነበር አሁን ግን ሳስበዉ ወደመጀሪያ ፍቅረኛዋ ተመልሳ ነዉ መሰለኝ
<ሃሚ እባክህ አታሳምመኝ
<<ሃኒዬ ቤቱን እራሱኮ ሸጣዋለች
<ቤቱንኮ እኔ ነኝ የሸጥኩት እሷኮ ብላ ማልቀስ ጀመረች
<<ተይዉ በቃ ሲገባት ትመለሳለች ይልቁኑስ ይቺ ልጅ የማናት ከመንገድ አጊንተሽ ነዉዴ
<አይደለም ሃሚዬ እባክህ አታሳምመኝ ብላኝ ህፃኗን አቅፋት ይዛት ሄደች ልከተላት ግን አልፈለኩም ምክንያቱም እንዴት በአንዴ ይክዱኛል ብዬ እየተበሳጨዉ ነበር ብቻ ብዙም ሳልቆይ አሁንም በሩ ተንኳኳ ተነስቼ በሩን ከፈትኩት ሀአሊና ሰኢዲ ናቸዉ ምንም ሳልላቸዉ ከፍቼ ወደ ዉስጥ ልገባ ስል አሊ
<ምን እየሰራህ ነበር
<<ቁረአን እየቀራሁ ነበር
<ማሻአላህ ነዉ
<<ተባረከላህ አሁን ገብቼ ልተኛ ነበር በል ደና ሁኑ ብዬ ሰኢዲንም ሰላም ሳልል ወደ ቤት ልመለስ ስል ሰኢድ ቀደም ብሎ ሃኒስ አለኝ
<<ከከሀዲ እህቷ ጋር አብራ መጥታ ምንም ሳትናገረኝ ሄደች አልኩት ሰኢዲም ተናዶ ከአሊ ጋር ወደ ዉጪ ይዘዉኝ ወጡና ወደ አንድ ቦታ ወሰዱኝ ግራ ገባኝ ቦታዉ የመቃብር ቦታ ነዉ ያአሏህ ቆይ ምን እየሆኑ ነዉ ብዬ ወደ አሊም ስዞር መልስ የለም ወደ ሰኢዲም ስዞር መልስ የለም.....

⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊
╭───── • ❊ • ─────╮
#ክፍል_አስራ_ሁለት ❲⓬❳ ይቀጥላል
╰───── • ❊ • ─────╯

ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
╔═════ೋೋ═════╗
@Ayto_fkrshe
@Ayto_fkrshe
╚═════ೋೋ═════╝
.↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴.
90 views✿Smart girl , 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 20:57:28 #ሀሳቦቼ
The channel for

Love history
Capll pic
Joks
Voice
Profayle pic
pome
Video
Hbd pic
Comment and cross
@Hiku7
https://t.me/hikushay
124 views✿Smart girl , 17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 19:30:50 ┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓
". #ተመኒ ".
✎ፀሐፊ፦ በፎዚያ
┗◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛┛

╔─━━━━━━░★░━━━━━━─╗
. በ @Ayto_fkrshe የተዘጋጀ .
. ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.
╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝


╭───── • ❊ • ─────╮
#ክፍል_አስር ❲➉❳
╰───── • ❊ • ─────╯

"""ልበለዉ እያልኩ እያሰብኩ በመሀል ሃሚ ተመኒ ምን እንደሆንሽኮ አዉቃለሁ
<በምን አወክ
<<ነግሮኝ
<ማን ነዉ የነገረህ
<<ፊትሽ ነዋ ከፍቶኛል ብሎ ተጨንቆ አባብጧል ካላመንሽ በመስታወት መመልከት ትችያለሽ
<ሃሚዬ አትቀልድ
<<እሺ ምን እንደሆንሽ ንገሪኝ
<ደወለልኝ
<<ማነዉ የደወለዉ
<የበፊቱ ፍቅረኛዬ ደዉሎ አስፈራራኝ
<<አብሽሪ አትፍሪ እኔና አንቺኮ አንድ ለመሆን የሚቀሩን ሶስት ቀናት ናቸዉ እናም በቃ እስክንጋባ እኔ እጠብቅሻለሁ ያዉ ሰበብ ሆኜ ልልሽ ፈልጌ ነዉ ጠባቂዉ አንድ አላህ ቢሆንም እናም አሁን በይ ገብተሽ ተኚ ብያት አጠገቧ ተቀመጥኩ እሷም ገብታ ተኛች ቀናቶች ሄዱ ነጎዱ አባቷም መጥተተዉ ኒካህ አስረን አብረን ቤት አባቴ ገዝቶልን መኖር ጀመርን ሀኒም ከኛ ጋር ደስ የሚል ሂወት መኖር ጀመረች ብቻ አልሀምዱሊላህ ነገሮች በጥሩ ሁኔታ እየሄዱ ቀናቶች አልፈዉ የተመኒ አባት ደዉለዉ መልስ ጠሩን አልሀምዱሊላህ ትዳራችን ደስ ከማለቱ የተነሳ የዉጪ ሰዉ ሲያየን እራሱ ይቀናብናል በነገራችን ላይ ወንድሜ ለኒካዬም አልተገኘም ደዉሎ ግን ያወራኛል አልሀምዱሊላህ ሁሌ ሲያወራኝ በቅርቡ እቀላቀልሀለዉ ይለኛል።

""መልስ ተጠርተን ከተነመኒ ቤት ከገባን ከሳምንት ቡሀላ ወደቤታችን ሳንመለስ አባቴም ጠራን አሁን አልሀምዱሊላህ ወንድሜን ተመኒም ለመተዋወቅ ጓግታ ስለነበር በመልሱ ሰበብ አስተዋዉቃታለሁ ብዬ ስንሄድ አልመጣም አሉኝ ሳሪና አሊም አብረዉ ሆነዋል ሰኢድ ደሞ የኔ ሚዜ ነበር አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር ደስ ይል ነበር ወንድሜም ደዉሎ ባለመኖሩ ከባድ ይቅርታ ጠየቀንና በቃ ሲመጣ እንደሚተዋወቃት ነግሮኝ ቀናቶች አለፉ እኛም ወደቤታችን ተመልሰን መኖራችንን ቀጠልን ተመኒም አረገዘች አልሀምዱሊላህ በቃ እኔም በጣም ተደሰትኩኝ ሀኒም ትምርት ለመጀመር መዘጋጀት ጀመረች አልሀምዱሊላህ አንድ ቀን ግን አምሽቼ ወደቤት ገባሁ ሚስቴም የሶስት ወር እርጉዝ ስለነበረች ኬክ አምሮኛል ብላ ስትለኝ እኔም በቃ ገዝቼ መጣሁ ብዬ ወደ ዉጪ ወጣሁ ከዋላዬ የሆነ የሚከብደኝ ነገር አለ።

"""ሃሚ አቶ ሃሚ ተነስ የሚል ድምፅ ይሰማኛል አይኔን በደንብ ስገልጥ ነጭ ጋወን የለበሰ ሰዉዬ ነዉ ትልቅ ሰዉ ነዉ ሃሚ አለኝና አቤት ስለዉ ወደዉጪ ወጣ በቀጥታ አባቴ ወደ ተኛሁበት ገባና መጥቶ አልሀምዱሊላህ ብሎ ግንባሬን ስሞኝ ያለቅስ ጀመር ምን ሆኜ ነዉ እዚ የመጣሁት ስለዉ ጥሎኝ ወጣ ሁሉም ለምጠይቃቸዉ ጥያቄ መልስ ሳይሰጡኝ እያለቀሱ ይወጣሉ በስተመጨረሻም ሰኢዲ መጣ እሱም እያየኝ ካለቀሰ ቡሀላ ሰኢዲ ተመኒና ሀኒ የት ሄደዉ ነዉ ያልመጡት ኬክ ብላኝኮ እንደወጣሁ ወደሷ አልተመለስኩም ብዬስጠይቀዉ የባሰ እያለቀሰ ወጣ ያረቢ ሰዎቹ ያማቸዋልንዴ ብዬ ምንም ነገር መጠየቅ ተዉኩኝ ቀስ በቀስ እያገገምኩ ስመጣ መጀመሪያ በዊልቸር ከዛም መንቀሳቀስ ስጀምር በእግሬ ወክ አረግ ጀመርኩ እናም ግን ተመኒ አለመምጣቷ አናደደኝ እንዴት አንድ ቀን ሙሉ ወጥቼ ስቆይ ፍለጋ እንኳን አትወጣምእንዴ ብዬ ፍለጋ ተነሳሁ አዎ ሄጄ መፈለግ አለብኝ ብዬ ወደ ቤታችን ሄጄ አንኳኳሁ የከፈተልኝ ግኖ ወንድ ነበር ተመኒ ብዬ ስጠይቀዉ እንደማያዉቃትና
አንዲት ሴት እንደሸጠችለት ነግሮኝ በሩን ዘጋዉ እንዴ በቃ ተመኒ ከነ ልጄ በአንድ ቀን ካደችኝ ማለት ነዉ ቆይ ያያለችኝ ፍቅረኛዋ ሲመጣ ወደሱ ሄዳ ነዋ

⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊
╭───── • ❊ • ─────╮
#ክፍል_አስራ_አንድ ❲⓫❳ ይቀጥላል
╰───── • ❊ • ─────╯

ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
╔═════ೋೋ═════╗
@Ayto_fkrshe
@Ayto_fkrshe
╚═════ೋೋ═════╝
139 views✿Smart girl , 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 19:08:04 ┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓
". #ተመኒ ".
✎ፀሐፊ፦ በፎዚያ
┗◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛┛

╔─━━━━━━░★░━━━━━━─╗
. በ @Ayto_fkrshe የተዘጋጀ .
. ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.
╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝


╭───── • ❊ • ─────╮
#ክፍል_ዘጠኝ ❲➈❳
╰───── • ❊ • ─────╯

"ፍቅራችን ተመለሰ እረ ተጀመረ ማለት ሳይኖርብኝ አይቀርም ምክንያቱም እኔ በብዛት ያሳደጉኝ የነሰያ እናትና አባት ናቸዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ።
"""ቀኑ ይሮጣል ብቻ አይገልፀዉም ተመኒን ለቀበላት ወደ አየር መንገድ እየሄድኩ ነዉ እሚገርመዉ አሊዬ ከዊልቸሩ ወደ ክራንች ተቀይሯል በጣም በብዙ ደስታ ዉስጥ ሆኜ ተመኒ እስክትመጣ በጉጉት ጠብቄ ተቀበልኳት ሀናን መጥታ ተጠመጠመችብኝ ተመኒ ግን በአየር ላይ ኢስላማዊ ሰላምታ አቀረበችልኝ በጣም ደስ ብሎኝ ሀናን እኔን አለመርሳቷ ገርሞኝ ተመኒን ስጠይቃት ሁሉንም እንደምታስታዉስ ነገረችኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር ደስ ይላል።

"ልጄ ቆይ ኒካዉ ወንድምህ ከዳእዋ ሲመለስ ቢሆን አይሻልም
<<አይ አባዬ እኔ መጠበቅና መቆየት አልችልም
<ካልክ እሺ መቼስ ምን አረገዋለሁ
<<እሺ የኔ ዉድ አባት በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ብዬ እያወራሁት ሳሪ ደወለች ና በጣም እንደምትፈልገኝ ነገረችኝ እኔም እሺ ብያት ወደሷ ጋር ሄድኩኝ እሷም ልክ ስታየኝ ፈገግ ብላ የምትመጣ አልመሰለኝም ነበር
<<እንዴ ሳሪዬ በአንቺ የሚጨክን አንጀት እንደሌለኝ ታዉቂ የለንዴ
<አዉቃለሁ ግን አንድ የምነግርህ ነገር ነበር
<<ምንድ ነዉ ደሞ የምትነግሪኝ
<እወድሀለዉ
<<አላህ ይዉደድሽ እና ባቶጂኝ ነበር ብዬ ፈገግ አልኩ
<ሃሚ እወድሀለዉ ስልህኮ አፈቅርሀለዉ ማለቴ ነዉ
<<ማለት እንዴት እኔን
<ሊያስደነግጥህ እንደሚችልኮ አዉቃለሁ ነገር ግን በቃ አፈቀርኩህ አዉቃለሁ አንተ ከኔ በእድሜ እንደምታንስ
<<ሳሪ አሊ በአንቺ የተነሳ መሰለኝ ታሞ የዳነዉ ቆይ እንዴት አሰብሽኝ እኔኮ
<አብሮ አደጌ ነህ በቃ አፈቀርኩህ
<<አብሮ አደግ ብቻ አይደለሁም እየረሳሽዉ ነዉ መሰለኝ የወንድሜ ሚስት መሆንሽን እኔ ማለት ለአንቺ የባልሽ ወንድም ነኝ ይገባሻል
<እሺ በቃ ይቅርታ ግን ስሜቴን ነዉ የነገርኩህ
<<ይህን ስሜት ከውስጥሽ አጥፊዉ እሺ ዳግመኛ እንደዚ አይነት ነገር ብትናገሪ ግን የመጨረሻ እርቅሻለሁ እኔ አሁን ለማግባት ቀናቶች ናቸዉ የቀሩኝ ገባሽ ብያት ወደ ተመኒ ጋር ሄድኩኝና የተፈጠረዉን በሙሉ ነገርኳት እሷ ግን በኔ ግልፀኝነት በጣም ተደስታ ግን ኒካዉ እስከሚደርስ መቸኮሏን ነገረችኝ ሀኒም መጥታ ከኔ ጋር ትቃለድ ጀመር በጣም ደስተኛ ነበረች ትምርትም ልትጀምር እየተዘገጃጀች መሆኗን ነግራኝ ወደ ክፍሏ ገባች እኔና ተመኒ ብቻ ቀረን
<<ተመኒ
<ወዬ ሃሚዬ
<<እኔ ግን በሂወቴ አንቺን ማጣት አልፈልግም
<እኔም በሂወቴ አንተን ከማጣ ብሞት እመርጣለሁ
<<ግን
<ግን ምን ሃሚ
<<እራስሽን የሰጠሽዉ ሰዉ ተመልሶ ቢመጣስ
<እንዴ እሱኮ ያለፈ ታሪክ ነዉ እሱ ያለበት ቦታ እራሱ መድረስ አልፈልግም
<<እሺ በቃ ግን አባትሽ ነገ እንደሚገቡ እርግጠኛ ነሽ
<አዎ ይመጣል በቃ ሽማግሌዎቹን ከነገ ወዲያ መላክ ይቻላል ክቡርነቶ
<<በቃ እኔ ልሂድ ብዬ ተሰናብቻት ወጣሁ ልክ በመንገድ እየሄድኩ ወንድሜ መስዑድ ደወለ
<አሰላም አለይኩም ሃሚ ደሞ ጎርምሰሀል እኔ ሳላገባ አንተ ልትቀድመኝ ነዋ
<<አዎ እንግዲ አንተ ፈዘዝክ ብዬ አልፈዝ ነገር ሀላሌ በቶሎ መጣች በቃ ላገባት ነዉ
<እስቲ ከተመቸኝ እኔም በቅርብ እሞክራለሁ
<<ትዳርኮ በሙከራ አይሆንም
<እሱማ አዎ ግን እኔ የኔዋ አለች ሙከራ ሰይሆን በቃ በቅርብ የማገባት
<<ያጣፍጥልህ ታድያስ ምን ይባላል ብዬ በቶሎ ስልኩን ዘጋሁት ምክንያቱም አሁን የራሴ ሂወት ናላዬን እያዞረዉ እሱ ለራሱ ያቅዳልንዴ ሆሆሆ

{ተመኒ}
"""ሀኒ አንቺ ሀኒ ተኛሽንዴ
<እረ እያነበብኩ ነበር
<<ሃሚ ከሶስት ቀን ቡሀላ ሽማግሌ ሊልክ ነዉ
<እንዴ ለምን ምነዉ ከሰዉ ተጣላንዴ
<<እረ አልተጣላም ምነዉ
<አይ ሽማግሌ ስትይኝኮ ነዉ
<<አንቺ ቀዉስ ልንጋባ ነዉኮ
<አይ ጥሩ ነዉ መቼስ ሃሚን የመሰለ አማች ማን ይጠላል
<<በይ ተኚ ብያት ወደ ሳሎን ሄጄ ቁጭ ብዬ እያሰብኩ ሳለላይ የሆነ የማላዉቀዉ ስልክ ተደወለብኝ
እኔም ምናልባት አባቢ ይሆናል ብዬ አነሳሁት
<ስልኬን ትመልሺዋለሽ ብዬ አላሰብኩም ነበር
<<ማን ልበል
<ምነዉ እረሳሁህ ልትይኝ ባልሆነ
<<ይቅርታ አላስታወስኩህም
<የአንቺዉ አፍቃሪ ነኝ እረሳሽኝ ነዉ ወይስ ፎቶአችንን እልክልሽና በደንብ ታስታዉሺኛለሽ እኔ ማለት የአንቺ የመጀመሪያሽ
<<አሁን ምን ቀረህ ልቤን ሰብረህ ሂወቴን አበላሽተህ ከሄድክ ቡሀላ ለምን ተመለስክ
<በጣም ነዉ የናፈቅሽኝ የነገሮች አለመገጣጠም ሆኖ እንጂኮ እኔ ከአንቺ ዉጪ ሴት ቀርቤም አላዉቅም
<<አሁን ላገባ ስለሆነ አትረብሸኝ
<አንቺ ማንንም ማግባት አትችይም ገባሽ ካገባሽ ግን ማንም ይሁን ማን እገለዋለሁ የኔ ሚስት አንቺ ና አንቺ ብቻ ነሽ
<<ሁለተኛ እንዳት ደዉልብኝ እሺ ከሀዲ ብዬ ጆሮዉ ላይ ዘጋሁበት ና ዉስጤ በጣም ፈራሁ ሃሚ ጋርም ደወልኩና ጠራሁት እሱ ደንግጦ መጣ ሰአቱን እሱ ከመጣ ቡሀላ ስመለከት ከምሽቱ 4-36 ይላል ግራ ገባኝ ባልጠራሁት አሁን ምን ልበለዉ እያልኩ እያሰብኩ በመሀል ሃሚ ተመኒ ምን እንደሆንሽኮ አዉቃለሁ.......

⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊
╭───── • ❊ • ─────╮
#ክፍል_አስር ❲➉❳ ይቀጥላል
╰───── • ❊ • ─────╯

ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
╔═════ೋೋ═════╗
@Ayto_fkrshe
@Ayto_fkrshe
╚═════ೋೋ═════╝
139 views✿Smart girl , 16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 18:11:33 ┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓
". #ተመኒ ".
✎ፀሐፊ፦ በፎዚያ
┗◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛┛

╔─━━━━━━░★░━━━━━━─╗
. በ @Ayto_fkrshe የተዘጋጀ .
. ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.
╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝


╭───── • ❊ • ─────╮
#ክፍል_ስምንት ❲➇❳
╰───── • ❊ • ─────╯

""ይሄ ማለት ደሞ አፈቅርሻለሁ ማለት ነዉ ግን በጣም ይቅርታ አንቺ ላትወጂኝ ትችያለሽ እኔ ግን ወድሻለሁ
<ሃሚዬ
<<ወዬ
<እኔ ማለትም አንተን በጭራሽ እወደዋለዉ ብዬ አስቤ አላዉቅም ነበር አንተ ከምታፈቅረኝ በላይ ነዉ ያፈቀርኩህ ቆይ እሺ እኔ ምን ላድርግ
<< ተመኒዬ በቃ እንጋባ አብረን እንኑር
<እንዴ ሃሚዬ አንተም
<<ምነዉ ምን አደረኩ
<ሀኒን ለማን ትቼ ነዉ እኔ የራሴን ሂወት የምኖረዉ
<<የኔ ዉድ እሷንማ መቼም አንተዋትም እኔ በበኩሌ አንቺ እራሱ ለብቻዋ ትሁን ብትይኝ አልቀበልሽም ሁሌም ከኛ ጋር ነዉ የምትኖረዉ
<የኔ ባል ማለት እችላለሁ
<<ሚስትየዉ ማለት ከቻልኩና ከፈቀድሽልኝ
<እረ በደንብ ትችላለህ ግን አንድ ነገር መቅደም አለበት
<<ምን
<ሀኒን ለማሳከም ወደ ዉጪ ልሄድ ነዉ እናም ከእዛ እስክመለስ ትጠብቀኛለህ
<<አዎ እጠብቅሻለሁ
<እሺ ከዛም ኢንሻአሏህ ስመለስ ከአባቢ ጋር ተመካክረን ኒካህ እናስራለን እናም በቃ አብረን እንኖራለን
<<እንዴ ሰርጌስ
<ሰርግህን ማን ይመጣል ቆይ እኛኮ ብዙ ሰዉ አናዉቅም ከዚ ስትወስደኝኮ በሰርግ ከሆነ መደገስ አለብን እኔ ደሞ እናቴ የለችም በኒካህ ቀለል አድርገን መኖር ብንጀምር ይሻለናል
<<አይሆንም ቆይ እሺ አባትሽ በሰርግ ነዉ የምትወስዳት ብለዉ ቀዉጢ ቢያረጉትስ
<አባቢ እንደዛ አይልም ግን በቃ እሺ ጊዜዉ ሲደርስ እናስብበታለን
<<ሚስትየዉ በዚ ንግግሬ አላዘንሽብኝም አይደል ግን በቃ ለኔ ፍቅርም ሴትን በተቃራኒ ማሰብም ለመጀመሪያ ጊዜዬ ስለሆነ ብኝ ነዉ እሚገርምሽ እንዴት እራሱ መጠየቅ እንዳለብኝ አላዉቅም አንቺንም በድፍረት ያወራሁሽ ስለምቀርብሽ ነዉ ብያት ከተመኒ ጋር አንዳንድ ነገሮችን አዉርተን ሀኒን ይዛ እስከምትሄድ ድረስ እነሱ ቤት ቆይቼ ተመለስኩ የምር ገና ከመሄዷ ናፍቆቷ ሊገለኝ ነዉ እሷም ደርሳ ደወለችልኝ በቃ ሁሌም ማታ ማታ ትደዉልልኝና በቪዲዮ ኮል እናወራለን ለአሊ ሁሉንም ነገር ነግሬዉ ከኡሚ ጋር ተማክረዉ አባቴን አሳምነዉ ጨርሰዋል አዎ አሁን ላገባ ስለሆነ አባቴን ምንም ቢጎዳኝም አክብሬዉ ማዉራት ጀምሬአለዉ አንድ ቀን እሱም ተፀፅቶ እነ ሰኢዲን ይቅርታ እንደሚጠይቃቸዉ ዉስጤ ያምናል ወንድሜ ደሞ ለዳእዋ ሊወጣ ሁለት ቀን ብቻ ነዉ ከኛ ጋር የሚያሳልፈዉ በነገራችን ላይ የሆነ ቀን በጥፊ የመታኝ ወንድሜ ስሙ መስዑድ ይባላል መሱ ብቻ ነዉ የምንለዉ ቲኒሽ ስሙ አዛ ስለሚያረገኝ ነዉ መሱ ብቻ የምንለዉ እሱ ነዉ ዳእዋ የሚወጣዉ ሲመስለኝ ለአራት ወር ነዉ መሰለኝ እሱ ከቤተሰባችን ድብቅ ነገር ነዉ ነገሩ ሁሉ ከአባቴ ጋር ነዉ የሚገጥመዉ እሱን ሸኝ የተባልኩት ደሞ እኔዉ ነኝ ሰኢድን ጠርቼዉ እስከ መናህሪያ ሸኘዉትና ለሰኢድ ከሰሞኑ ተፈጥሮ ያልነገርኩትን ነገሮች በሙሉ ነገርኩት እሱም በጣም ደስ አለዉ ግን ደሞ ፊቱ ብዙም የደስታ ምልክት አይታይበትም ምንም ሳልለዉ ዝም ብዬዉ መጓዝ ጀመርኩ
<ሃሚ
<<ወዬ ወንድሜ
<ታዉቃለህ አንተ ማለት ለቤታችን ባዳም ጓደኛም የአማቼ ወንድምም አይደለህም
<< እ እሱንማ አዉቃለሁ እኔ ማለት ለአንተም ለኡሚም ለሳሪም እኔ ማለት ብዬ ሰኢድን ሰፍ አደረኩት እሱም በምን አወክ አለኝ እኔም ሃሚ መሆኔንኮ መታወቂያ ላይ ነዉ ያየሁት እሱንም የትምርት ቤት መታወቂያ
<ቀልደህ ሞተሀል ለዚ ነዉ ከማወራዉ ያቋረጥከኝ
<<እህ ዜና ይመስልኮ አስረዘምከዉ እኔ ምለዉ ቆይ እኔ ሳልሰማ ዜና ዘገባ መስራት ጀመርክንዴ ስለዉ ሰኢድ ተናዶ በጥፊ ደረገመብኝና አቀፈኝ
<ሃሚዬ ለምን የዛሬን እንኳን አትሰማኝም
<<እሺ በቃ ወንድሜ እሰማሀለዉ አናግረኝ ስለአናደድኩህ በጣም ይቅርታ ብዬዉ የመታኝን ቦታ እያሻሸዉ ማዳመጥ ጀመርኩ
<ታዉቃለህ አንተ ማለት ለቤታችን ባዳም ጓደኛም የአማቼ ወንድምም አይደለህም አንተ ማለት ለኔ ትክክለኛ ወንድሜ ነህ ታዉቃለህ አንድም ቀን ከሳሪ ነጥዬ አይቼህ አላዉቅም ብሎ መንሰቅሰቅ ጀመረ
<<እኔ ስለምን እንደሚያወራ ስላልገባኝ የሆነ ጥግ ወስጄዉ አብረን ተቀመጥንና አወራዉ ጀመር እስቲ ሰያ የተፈጠረዉን አንድ በአንድ ንገረኝ ኡሚ ታክማ ተመለሰች አይደል እሱን አዉቃለሁ ግን ሌላ የተፈጠረ ነገር ካለ ንገረኝ
<ኡሚ በሰላም ታክማ ተመልሳለች ግን ደሞ የታከመችዉ አንተ በሰጠህኝ ገንዘብ አይደለም
<<እና
<አባትህ ናቸዉ ያሳከሟት ሲቀጥል ደሞ ትላንትና ኡሚ እግር ስር ተደፍተዉ ይቅርታ ሲጠይቋት ነበር
<<እሺ ከዛንስ
<ከዛንማ ለአንተ እንዳልነግርህ አስጠንቅቀዉኝ ነበር ግን ደሞ አንተ በኛ የተነሳ አባትህን እየጠላህ ነበር እኔ ደሞ ጥላቻቹ እንዳይኖር ከበፊትም ስነግርህ ነበር
<<የአባቴ ስራ ቢያስገርመኝም ግን ሰያ ከድሮም ከአባቴ ቀልብ እንዳልገባ ይነግረኝ ነበር ብቻ አስደናቂ ነገር በመስማቴ ደስ አለኝ ብቻ ፈዝዤ ሰኢድን ምንም ሳልለዉ ስቀር ሌላም አለ አለኝ ምን አልኩት
<አባትህ የገዙልን ቤት አለ ነገ እዛ እንገባለን ዛሬ እቃ ገዛዝተዉ እያስተካከሉ ነዉ
<<ቆይ ይሄ ሁሉ ሲሆን እኔ የት ነበርኩ ወንድሜ
<አንተኮ ገንዘቡን ሰተህን ከኛ ቤት ከጠፋህ ሁለት ወር ሆነህ ኡሚ ታክማ የመጣች ጊዜ እራሱ መጣህናኮ በቶሎ ነዉ የወጣህዉ አንተ እኛን የተዉከን ነበር የመሰለን ግን ደሞ አሁን ምክንያትህን ስትነግረኝ ነዉ ወንድሜ ስለሆንክ ያመንኩህ ባዳ ቢሆን አላምንም ነበር
<<ሰያ አፉ በለኝ ግን ተመኒ ከኔ አትራቅ ብላ ነበር የያዘችኝ ቤት እራሱ ብዙም አልመጣም ነበር ብቻ ደስ ይላል እና አባቴ ልብ ገዛ ማለት ነዉ
<አይ ከአንተ ጋር ስላልተግባቡ እንጂኮ እሳቸዉ ክፉ ሆነዉ አይደለም ይልቁኑ ገንዘብህን በፈለከዉ ሰአት ናና ዉሰድ
<<አይ እሱ ገንዘብኮ የኔም አልነበረም ተመኒ ናት የሰጠችኝ ስለዚ ዉስጤ ለእናንተ ብሎ ስለነየተ መቼም አለቀበልህም ይልቁኑ ለሳሪ ንግድ እንድትጀምር አሪፍ ሱቅ ክፈትላት ኡሚንም ደሞ ምንም ስራ እንዳትሰራ ሰራተኛም ቅጠርላት ሲቀጥል ደሞ ሳሪም አንተም ትምርት ጀምሩ ሳሪ ያቆመችዉን የግል ትምርት ትቀጥል
<ወንድሜ
<<ወዬ
<አንድም የቀረኝ ነገር ነበር
<<አብሽር ንገረኝ ግን ቶሎ በል
<ሳሪኮ
<<ሳሪኮ ብሎ ሳይጨርስ ተመኒ ደወለችልኝ እሚገርማቹ የሀናንን ስልክ አልመለስኩም እስከ አሁን እሷን ማዉራት ስጀምር ሰያም የሆነ ስልክ ደዉሎ እያወራ ሄደ እኔ ከተመኒ ጋር እያወራሁኝ በቀጥታ ቤቴ ገባሁ የነተመኒንም ቤት አልፎ አልፎ እጎበኘዋለሁ ዛሬ ግን ስላልሄድኩ ተመኒን ማታ አወራሻለሁ ብዬ ወደ ግቢ ገባሁ አባቴ ዉጪ ላይ ተቀምጦ የለመደዉን ለከፋ ለከፈኝ እንደበፊቱ የምናገረዉ መስሎት ነበር
<ጎሮምሳዉ አልበዛም
<<አባዬ አፉ በለኝ ብዬ ወደሱ ሄጄ ጉልበቱን ሳምኩት
<ደነገጠ ምነዉ ምን ተገኘ
<<ምንመ አልተገኘም ግን አባቴ ሆነህ የሚገባህን ክብር መስጠት ነበረብኝ
<አይ አብሽር ልጄ አትጨነቅ ይሄኮ የሚስተካከል ባህሪህ እንደሆነም አዉቃለሁ ችግሩም የኔ ነበር የአንተ አይደለም ይሉቁኑስ አንተዉ አፉ በለኝ የኔ ልጅ ብሎ ተንሰቅስቆ አለቀሰብኝ ያረቢ አባቴ ለመጀመሪያ ግዜ አልቅሶ አስለቀሰኝ ብቻ ፍቅራችን ተመለሰ እረ ተጀመረ ማለት ሳይኖርብኝ አይቀርም ምክንያቱም እኔ በብዛት ያሳደጉኝ የነሰያ እናትና አባት ናቸዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ።
139 views✿Smart girl , 15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 22:30:09 .. ያደረግናቸውን ያደረግነው ለምንወዳቸው ሰዋች ስንል ነው እንዴ? ቢሆንስ እንድያደርጉልን ነው እንዴ ያደረግንላቸው?
ለእነሱ ብለን ነው እንዴ ከምንሄድበት የቀረነው? ላፈቀርናቸው ስንል ነው እንዴ ግዜያችንን የሰጠናቸው? አትሂድ ስላሉን ነው እንዴ የቆምነው? ቆይ ሲጀመር ያለምንም የግል ጥቅም የሰው ልጅ ሰውን ሊወድ ይችላል? ያለምላሽ ፍቅርን ይፈልጋል? አውቃለሁ መልሳችው እማይደረስባቸው ለእኛ እሩቅ የሆኑ ብዙ ጥያቄዋች አሉን ግን ልብ በል ወዳጄ ....ልብ ያለ ምላሽ አወድም። ያፈቀረ እኮ መልሶ መፈቀርን ይፈልጋል። የወደደም መወደድን ይሻል ታድያ ለሚመልሱልን ማድረጉ እኮ በሰማያዊውም ፃድቅ አያስብልም አይደል? የለም እንጂ ቢኖር እውነተኛ ፍቅር ያለ ምላሽ ወዶ መገኛት ነው።

.እኔ ነኝ ማን እዳትሉኝ
@Ayto_fkrshe
@Ayto_fkrshe
146 views✿Smart girl , 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 22:25:19 ┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓
". #ተመኒ ".
✎ፀሐፊ፦ በፎዚያ
┗◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛┛

╔─━━━━━━░★░━━━━━━─╗
. በ @Ayto_fkrshe የተዘጋጀ .
. ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.
╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝


╭───── • ❊ • ─────╮
#ክፍል_ሰባት ❲➆❳
╰───── • ❊ • ─────╯

""ወንድም ነበረኝ እሱም የለም ነበር እናም ሳሪና አጎቴ ብቻ ነበር የቀሩት ነገር ግን ሁሉንም ነገር አጎቴ ሰበብ ሆኖ አበለሻሸዉ
<እንዴት ሃሚ ማለት ምን ተፈጠረ?
<<አጎቴ ሳሪን ካለ ርህራሄ ደፈራት አጎቴ
<ምን እንዴት ቆይ የሚከላከልላት ሰዉ አልነበረም
<<አዎ እሷ ስትታገለዉ በጣም መቷት ስለነበር እራሷን ስታም ነበር እናም እሱ ከቤት ጠፋ ሳሪ ግን እራሷን አላወቀችም ነበር እኔና አሊ ተገናኝተን ወደ ቤት አብረን ነበር የገባነዉ እናም አሊ እንተደፈረች ሲያዉቅ እራሱን ስቶ ወደቀ እሷንም እሱንም ጮኬ ሰዉ በመጥራት ወደ ሀኪም ቤት ሄድኩኝ ሳሪ ከብዙ ሰአታት ቡሀላ ነቃች መደፈሯንም ስታዉቅ በጣም እራሷን ልታጠፋ እየሞከረች በብዙ ጥበቃ ነበር ያልተጎዳቸዉ ወንድሜ አሊ ግን ቢነቃም ለወራት ያህል አያወራም ነበር ድንጋጤዉና ሲወድቅ የተመታበት ቦታ ጎድቶት ነበር እናም በዚ የተነሳ ነበር ሳሪን አባቴ ከቤት አባረራት ሳሪ ደሞ አሊ ሰርቶ በሚያገኘዉ ገንዘብ ነበር ቤተሰቦቿን የምትረዳዉ ሳሪ ወደ ቤት ስትመለስ ግን በጣም ተቸገሩ እኔም ለተወሰነ ጊዜ ወንድሜን ሳስታምም ቆይቼ ወደነ ሰኢዲ ጋር ስሄድ ሳሪ ቤት አልነበረችም ሁሉም ተክዘዉ ያዩኛል ወንድሟ ሰኢድን ጠርቼ ስጠይቀዉ ሳሪ የቡና ቤት ስራ ጀምራ ነበር በጣም ነበር የደነገጥኩት አዲስ አበባን በጣም ዞርኩኝ ሳሪን ብዙ ቦታ ፈለኳት ግን አላገኘዋትም እናም ከአንድ ጭፈራ ቤት በጥቆማ ጥቆማ ስሄድ ግን ሳሪን አንድ ትልቅ ሰዉዬ ይነካካትና ይስማት ነበር እሷም አቀርቅራ ምንም አትለዉም አይቼ መታገስ ሲከብደኝ ወንድሜ ለመንካት እንኳን የሚሳሳላትን ሳሪን ሰዉ በሀራም ሲነካት ሳይ መታገሱ ከበደኝ ሄጄ ሰዉየዉን መትቼ ከዛ ቤት አሶጥቼ ዳግመኛ ከወጣች እንደምመታት ና እንደምጎዳት ነግሬአት ወደ ቤት አድርሼአት ወደ አባቴ ቤት ተመለስኩ እሱንም ገንዘብ ለነሱ እንደሚያስፈልግ ነግሬዉ ጠየኩት እሱ ግን ገንዘቡ ባንክ እያጨናነቀ ለኔ የለኝም ስራ ላይ አዉዬዋለዉ አለኝ ሳሪ ደሞ በድጋሚ ወደዛ ሂወት ልትመለስ ነዉ በጣም ሲጨንቀኝ የአባቴን ጓደኞች ከሳሪ አባት ጋር የሰሩትን ሰዎች ጠየኳቸዉ እነሱም እና ምን አገባን ለነሱ ቤተሰብ ብለዉ አሾፉብኝ ወንድሜም እሪሱን አዉቆ ማዉራት ስለጀመረ ለሱ ነግሬ አማከርኩት እሱ ሽባ መሆኑ ተሰምቶት እማያዉቀዉ ግን የዛን ቀን ቅስሙ ተሰበረ ኡሚም ተጨነቀች አባቴም ገንዘብ ለእናንተ አልሰጥም ከሰጠዋቹ ለሱ ልትረዱ ነዉ ብሎን ከለከለን።
"""አንድ ቀን ግን ከእንቅልፌ ተነስቼ ወደ ትምርት ለመሄድ ተስተካክዬ ልወጣ በሩን ስከፍት ወንድሜ ደጅ ላይ እየተንፏቀቀ በሩን መክፈት ሲያቅተዉ አየሁ የዉጪዉን በር ለመክፈት እየታገለ ነበር እሱን ተሸክሜ አስገብቼዉ ወደ ዉጪ ወጣሁ ስራ ስሞክር ሁሉም አያምኑኝም እናም የግዴታዬን ወደ ስርቆት ገባሀ አዉቃለሁ መስረቅ ጥሩ አይደለም ግን ምን ላድርግ ሳሪ እህቴ ሆና የሀራም ስራ ላይ ገባች ሰኢድ ወንድሜ ሆኖ ፍርፋሪ ይለምን ጀመር ኡሚ ደሞ ከአልጋዋ መነሳት አቅቷት ታለቅሳለች ታዉቂያለሽ ተመኒ ገንዘቡን ወስጄ ስሰጣቸዉ የተሰማቸዉ ደስታ ምን ያህል እንደሆነ ወንድሜም አሁን በበሽታዉ አያዝንም ስለሁሉም ግን አንቺን ማመስገን እፈልጋለሁ ብዬ ወደ ተመኒ ስዞር ተመኒ አቅፋኝ ማልቀስ ጀመረች ግራ ተጋባሁ በኔ ታሪክ እሷ እንደዚ መሆኗ አስገረመኝ ለካ ለሰዉ የሚያዝንም ሰዉ አለ አልኩ በልቤ
<<በይ አትነፋረቂ ብዬ ሳቄን ስለቀዉ እሷ ለቃኝ ፈገግ ማለት ጀመረች በቃ ከተመኒ ጋር በጣም ተቀራረብን አንዳንዴ ደሞ ሀናንን እኔ እጠብቃታለሁ ተመኒ ደሞ ስራዋን ሰርታ ትመጣለች ቀስ እያለ እኔ ከተመኒ ፍቅር ያዘኝ ግን ደሞ ምን እንደማረግ ግራ ተጋብቼ ወደ ወንድሜ ጋር ሄድኩኝ
<<አሊ አሰላም ከለይኩም ወንድሜ
<ወአሌይኩም ወሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ ጎሮምሳዬ ብሎ ግንባሬን ሳመኝና ከእግሩ ስር ተቀመጥኩ ምን ሆነህ ነዉ የተጨነክ ትመስላለህ
<<ወንድሜ ፍቅር ያዘኝ መሰለኝ
<ማሻአላህ እና ልትዘወጅ ነዋ ብሎ ሳቀብኝ
<<አዎ አስታወስካት አንድ ቀን አምጥቻት ነበር
<ኦዉ አዎ አወኳት ለነሳሪ እናት መታከሚያ የሰጠችልኝን ነዋ እረ ማሻአላህ ነዉእና ምን አሰብክ
<<ምን እንደማረግማ አንተዉ ንገረኝ እንጂ እኔ ምን አዉቃለሁ
<እሺ የኔ ጎሮምሳ በቀጥታ እንደምቶዳት ነግረሀት ኒካህ እሰሩ እሷ ከወደደችህ
<<እሺ ግን ዛሬ የግድ ልነግራት ይገባል ብዬ ተነስቼ ወደነ ተመኒ ቤት ሄድኩኝ ተመኒም ሀናንን ለህክምና ለመዉሰድ እየተዘጋጀች ነበር ከምን እንደምጀምርላት ግራ ገብቶኝ ሀናን ደክሟት እስክትተኛ ጠብቄ ተመኒን አስቀምጬ ላወራት መዘጋጀት ጀመርኩ
<<ተመኒ
<ወዬ ሃሚዬ
<<የሆነ ነገር ልነግርሽ ነበር አትቀየሚኝም
<አዎ ንገረኝ ምንድ ነዉ
<<ተመኒዬ
<ወዬ ንገረኝ እየጠበኩህኮ ነዉ
<<እሺ በቃ እነግርሻለሁ ይወልሽ ምን መሰለሽ ተመኒ ታዉቂያለሽ በአንቺ ልብ ዉስጥ ምናልባትም የሆነ ሰዉ ተቀምጦ ሊሆኖ ይችላል ግን ደሞ እኔ በጣም ነዉ እየናፈቅሽኝ ያለሽዉ ስላንቺ በማሰብ ነዉ ጊዜዬን የማሳልፈዉ ስላንቺ እሩቅ ማለም ጀምሬአለዉ ይሄ ማለት ደሞ አፈቅርሻለሁ ማለት ነዉ ግን በጣም ይቅርታ አንቺ ላትወጂኝ ትችያለሽ እኔ ግን ወድሻለሁ
<ሃሚዬ
<<ወዬ
<እኔ ማለትም አንተን በጭራሽ.....

⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊
╭───── • ❊ • ─────╮
#ክፍል_ስምንት ❲➇❳ ይቀጥላል
╰───── • ❊ • ─────╯

ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
╔═════ೋೋ═════╗
@Ayto_fkrshe
@Ayto_fkrshe
╚═════ೋೋ═════╝
158 views✿Smart girl , 19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 19:45:32 ደሞ አዲስ ቤት ለመከራየት ፍለጋ ወጥቶ ነበር ኡሚም ደሞ የለችም አንድም ወንድም ነበረኝ እሱም የለም ነበር እናም ሳሪና አጎቴ ብቻ ነበር የቀሩት ነገር ግን ሁሉንም ነገር አጎቴ ሰበብ ሆኖ አበለሻሸዉ......

⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊⇊
╭───── • ❊ • ─────╮
#ክፍል_ሰባት ❲➆❳ ይቀጥላል
╰───── • ❊ • ─────╯

ቻናላችንን ለውዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ስራዎቻችንን ያበረታቱ። ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
╔═════ೋೋ═════╗
@Ayto_fkrshe
161 views✿Smart girl , 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 19:45:32 ┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓
". #ተመኒ ".
✎ፀሐፊ፦ በፎዚያ
┗◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛┛

╔─━━━━━━░★░━━━━━━─╗
. በ @Ayto_fkrshe የተዘጋጀ .
. ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.
╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝


╭───── • ❊ • ─────╮
#ክፍል_ስድስት ❲➅❳
╰───── • ❊ • ─────╯

"ምንም ሳታወራኝ አቅፋኝ ፀጉሬን እንደ እናት መደባበስ ጀመረች እኔም እዛዉ በተቀመጥኩበት እንቅልፍ ያዘኝ። ስነቃ ግን በጣም ሰአቱ ረፍዶ ነበር ምንም ሳላወራ ተነስቼ ልወጣ ስል ሀናን መጥታ ተጠመጠመችብኝ
<<የኔ ሀኒስዬ ደና አደርሽ
<አልሀምዱሊላህ ደና ነህ
<<እኔም አልሀምዱሊላህ ለምንድ ነዉ በጠዋት ያልቀሰቀሽኝ
<ልብስኮ ቡሀላ ስለሚወጣ ነዉ
<<የምን ልብስ
<አንተ የምትወስደዉ
<<አንቺ ልታስቀዝፊኝ ነዉዴ
<ማነዉ ሚያስቀዝፍህ
<<ተመኒ ናታ ብታሳስረኝስ
<እረ እሷ ቁርስ እየሰራች ነዉ
<<ኦዉ ልንበላ ነዋ
<አዎ ደሞ ከተመኒ ጋር ወደ ሩቅ ቦታ ልንሄድ ነዉ እያለችኝ በመሀል ተመኒ መታ ተነሳህንዴ በቃ አሁን ቁርስ በላልተን ወደ አጎቴ ቤት እንሄዳለን በዛዉም አንተ ትተዋወቀዋለህ ብላኝ እኔም ዉስጤ ቢፈራም እሺ ብያት ተቀመጥኩና በላልተን ተመኒ መኪና ይዛ ወጣች ብቻ እኔና ሀናን እየተጫወትን ከአጎቷ ቤት ደርሰን ከጊቢዉ ጋር ክላክስ አድርጋ ሲከፈት ገባችና እኔና ሀናን ወረድን ተመኒም ወረደች እንደ ዲንገት ሆኖ ልብስ ዉጪ ላይ ተሰጥቶ ነበር እናም አይቼ በአላየ ላልፍ ስል ሀኒ አንተ ልጅ ልብስኮ እዚም አለ አቶስድም ብላ አስጠቆረቼኝ እኔም አይ የነሱ አይወሰድም ብዬ በጆሮዋ ነገርኳትና ገባዉ ሁሉም ተዋዉቀዉኝ ሳሎናቸዉ ላይ ቡና ተፈልቶ እየተጨዋወትን ሳለላይ ሀናን ተነስታ የሆነ ክፍል ቆይታ ወደኔ መጣችና በጆሮዬ ነግራኝ ፌስታል ሰጠችኝ በጆሮዬም ምን አለችኝ መሰላቹ የነሱምኮ ሳሙና የሚጨርሰዉ ልብሳቸዉ ይህዉና ነበር ያለችኝ ሁኔታዋን ከተመኒ በስተቀር የባነነ የለም እኔም ግራ ተጋብቼ እሺ ብዬ ፌስታሉን አስቀመጥኩትና ጨርሰን ልንወጣ ስንል ሁሉንም ተሰነባብተን ወጣን ሀናን ቀድማ መኪና ዉስጥ እየተጫወተች ትጠብቀን ነበር እናም ልክ ወደ መኪናዋ ስገባ ሀናን ፌስታሉን ሳትረሳና ሰዉ ሳያያት ይዛዉ ነበር ለካ የወጣችዉ አይ የልጅ ነገር እኔም ምንድ ነዉ ስላት ልብስ አለችኝ ቆይ ልየዉ ብዬ ፌስታሉን ፈትቼ ሳየዉ የሴቶች ጡት ማስያዣና የሴቶች ፓንት ነበር ያረቢ ሳቄ ቢመጣም ለመቆጣት ሞክሬ እዛዉ ጊቢ ዉስጥ ፌስታሉን ትተነዉ ወጣን።

""የሰሞኑ ዉሎዬ ደስ የሚል ነበር ከነተመኒ ጋር ተቀራርበን እንደቤተሰብ መተያየት ጀምረናል እናም ዛሬ ተመኒ በአስቸኳይ እፈልግሻለሁ ብያት ነበር ግን ለምን እንደፈለኳት እራሱ አላዉቅም እሷም ስትከንፍ መጣችና ገና አይታኝ አቀረቀረች እኔም እጇን ይዤ ወደ አንድ መናፈሻ አስገባዋትና አስቀመጥኳት እሷም አምናኝ ተቀመጠች
<<ተመኒዬ አልደበረሽማአ
<አዎ አልደበረኝም ግን ለምንድ ነዉ የፈለከኝ ቶሎ ንገረኝ ሀኒ ተኝታ ነዉ የወጣሁት እሷ ሳትነሳ መመለስ አለብኝ
<<ተመኒ
<ወዬ ሃሚዬ
<<በሂወትሽ ዉስጥ ግን ሌላ ሰዉ አለ?
<ለምን ጠየከኝ
<<ግልፅ መነጋገር ስላለብን
<ነበር
<<ነበር ማለት
<ነበር ማለት ነበር ነዋ አዎ ነበር በጣም የምወደዉ ከራሴ አስበህጬ የምሳሳለት ለሱ ስል ምንም የምሆንለት ሰዉ ነበር ግን ታዉቃለህ ልጅነት መጥፎ ነዉ ምክንያቱም እሱ እኔ እንደሚያገባኝ ብዙ ጊዜ ምሎ ቃል ከገባልኝ ቡሀላ ግን የሆነ ቀን ክብሬን አሳልፌ ሰጠዉት እሱም እራሴን ለሱ መጀመሪያ በመስጠቴ ተደስቶ ግን እንደምንጋባ ነግሮኝ ለአባቢ ነገሬዉ መጨረሻላይ የሀናንን እንደዚ መሆኗንና ከተጋባን ቡሀላ አብረን እንደምንኖር እሷም ከኔ እንደማትለይ እኔም ከሷ እንደማልለይ ሲያዉቅ እሷን እንድተዋትና የእብዶች ሀኪም ቤት አስገብቻት እኔ ከሱ ጋር እንድሆን በተደጋጋሚ ጠይቆኝ እምቢ አልኩት እሱም በይ ከዛሬ ወዲህ ምንሽም አይደለሁም እኔ ትእዛዜን የምታከብር ሴት ነዉ የማገባዉ ብሎኝ ተወኝ እኔ አላህን በማመፄ ባዝንም ግን ለእህቴ ብዬ በመተዌ ደስተኛ ነኝ።
<<ያሳዝናል በጣም ጨካኝ ነዉ ግን በድጋሚ በሂወትሽ ቢመለስስ
<መቼም አልቀበለዉም ግን ደሞ አይመለስም እሱ አሁን የት እንዳለ እራሱ አላዉቅም ብላ እንባዋን ጠራርጋ ለምንድ ነበር የፈለከኝ ብላ ጠየቀችኝ
<<ተመኒዬ አንድ ስለኔ እንድታዉቂ የምፈልገዉ ነገር ስላለ ነዉ ያዉ ግን ማወቅ ከፈለግሽ
<እረ ማወቅ እፈልጋለሁ ግን የማትማታ ከሆነ
<<ለባለፈዉም በጣም ይቅርታ ዲንገት ስሜታዊ ሆኜ ጎዳሁሽኮ
<አንተ ጎድተህኝ አታዉቅም ምክንያቱም ለሀናን ያለህን ፍቅር ሳይ የእዉነት ሀዘኔንና ብቸኝነቴን እረሳዋለሁኮ
<<እኔና አንቺ የተዋወቅንበት መንገድ ጥሩ እንዳልሆነ አዉቃለሁ ግን እኔ በዛ መንገድ ሳዉቃቹ የምር ዉስጤ ላይ ደስታም ሀዘንም ይፈራረቅብኛል እንደዉም ነይ ተነሺ ብዬ ወደነሰኢድ ጋር ወስጄ የእናቱን ሁኔታና የእህቱን ሁኔታ ቤታቸዉን አሳየዋት እሷ ምንም ሰታወራ በዝምታ ትከተለኛለች ከዛም ግን የኛን ቤት ደሞ ወስጄ አሳየዋትና ከአሊ ጋር አስተዋዉቂያት ይዣት ወጣሁ እሚገርመዉ ቤት ዉስጥ ማንም አልነበረም አሊና ሰራተኞች ብቻ ናቸዉ የነበሩት እሷም ግራ ተጋብታ ቆይ ቤትህ እንደዚህ ከሆነ ለምን ስርቆት ዉስጥ ገባህ አለችኝ የመጀመሪያዉ መናፈሻ ላይ እየወሰድኳት እራሴን ሳልደብቅ ላሳዉቃት ወስኜ መናገር ጀመርኩ
<<<እኔ ስወለድ በዚ አይነት ኑሮ ላይ አልነበርንም እሚገርምሽ ደሀ ነበርን ወንድሜም አካለ ስንኩል አልነበረም ግን ደሞ ገንዘብ የለንም ነበር እናም እኔን የነሰኢድ አባት ወስደዉ ነበር ቤታቸዉ ከልጆቻቸዉ እኩል የሚያሳድጉኝ ብቻ ኑርአቸዉ ደስ የሚል ነበር አባቴ በኔ የተነሳ ከእሳቸዉ ጋር ጓደኝነት ገጠመ የሰኢድ አባት ለኛ ቤት በጣም መቅረብ ሲጀምሩ ለአባቴና ለአባቴ ጓደኞቹም ቅርብ እየሆኑ መጡ እናም አባቴን አንድ ስራ እንዲሰራ ከጓደኞቻቸዉ ጋር ሸሪክ ሆኖ በእሳቸዉ ሀላፊነት እንዲሰራ አደረገ እናም አባቴ ገንዘብ እያገኘ መጣ የሰኢድ አባት ደሞ እያደር በነገራቶች እየከሰሩና እየደህዩ መጡ ልጆቻቸዉም የሚማሩት የግል ትምርት ቤት ነበር እናም ወደ ድህንነት ሲመጡ ትምርታቸዉን ትተዉ በመንገድ ፍርፋሪ እስከ መለመን ደረሱ ብቻ በጣም እየተሰቃዩ ሳይ አባቴን ለሰኢድ አባት እንዲረዳቸዉ ጠየኩት አባቴም ስለነሱ አታንሳብኝ እነሱኮ በራሳቸዉ ድክመት ነዉ ድህንነትን የጠሩት ማለት ጀመረ እኔም ሁሉን ችዬ አንዴ እነ ሰኢድ ቤት አንዴ ደሞ እኛ ቤት እየተመላለስኩ ሁለት አይነት ሂወት መኖር ጀመርኩ ወንድሜ ደሞ የሰኢድ እህትን ሳሪን በጣም ነበር የሚወዳት እሱ እንደሚወዳት ሲነግረኝ በጣም ተደስቼ እሱን እንድታገባዉ አሳምኜ ከጨረስኩ ቡሀላ የሳሪ አባት ዲንገት መታመም ጀመሩ በፊትም ልብ ድካም በሽታ ነበረባቸዉና እየባሰባቸዉ ሲመጣ በንድሜ ሰበብ እንዲታከሙ ብለን በቶሎ ከአሊ ጋር እንዲጋቡ አደረግን እሚገርምሽ አባቴ ያለፈዉን እረስቶት ልጄን ከማንም ድሀ ጋር አጋባሁት ይቺ የመናጢ ልጅ እያለ የሷን ስም ያጠፋ ነበር የሰኢድ አባትም ህመማቸዉ ጠንቶ ሳሪ ኒካህ ስታስር ነበር ሩሀቸዉ የወጣዉ የሳሪ እናት ይሄን ዱብዳ ስታይ በድንጋጤ ወድቃ ሽባ ሆነች ሳሪ ኒካህ ባሰረች በሳምንቱ ወንድሜ እራሱን ችሎ እስኪወጣ ድረስ እኛ ቤት አመጣትና መኖር ጀመረች የአባቴ ወንድም እኛ ቤት ከክፍለሀገር መጥቶ እየኖረ ነበር እናም እናም ሳሪ ማለት በጣም ቆንጆ የሆነች ሴትም ናት እናም አባቴ እሷን ከማየት ብሎ ቤት አይሆንም ወንድሜ
160 views✿Smart girl , 16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ