Get Mystery Box with random crypto!

┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓ '. #ተመኒ '. ✎ፀሐፊ፦ በፎዚያ ┗◛◛ | Ayto fikrsh

┏◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚◚┓
". #ተመኒ ".
✎ፀሐፊ፦ በፎዚያ
┗◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛◛┛

╔─━━━━━━░★░━━━━━━─╗
. በ @Ayto_fkrshe የተዘጋጀ .
. ልብ አንጠልጣይ ታሪክ.
╚─━━━━━━░★░━━━━━━─╝


╭───── • ❊ • ─────╮
#ክፍል_ስድስት ❲➅❳
╰───── • ❊ • ─────╯

"ምንም ሳታወራኝ አቅፋኝ ፀጉሬን እንደ እናት መደባበስ ጀመረች እኔም እዛዉ በተቀመጥኩበት እንቅልፍ ያዘኝ። ስነቃ ግን በጣም ሰአቱ ረፍዶ ነበር ምንም ሳላወራ ተነስቼ ልወጣ ስል ሀናን መጥታ ተጠመጠመችብኝ
<<የኔ ሀኒስዬ ደና አደርሽ
<አልሀምዱሊላህ ደና ነህ
<<እኔም አልሀምዱሊላህ ለምንድ ነዉ በጠዋት ያልቀሰቀሽኝ
<ልብስኮ ቡሀላ ስለሚወጣ ነዉ
<<የምን ልብስ
<አንተ የምትወስደዉ
<<አንቺ ልታስቀዝፊኝ ነዉዴ
<ማነዉ ሚያስቀዝፍህ
<<ተመኒ ናታ ብታሳስረኝስ
<እረ እሷ ቁርስ እየሰራች ነዉ
<<ኦዉ ልንበላ ነዋ
<አዎ ደሞ ከተመኒ ጋር ወደ ሩቅ ቦታ ልንሄድ ነዉ እያለችኝ በመሀል ተመኒ መታ ተነሳህንዴ በቃ አሁን ቁርስ በላልተን ወደ አጎቴ ቤት እንሄዳለን በዛዉም አንተ ትተዋወቀዋለህ ብላኝ እኔም ዉስጤ ቢፈራም እሺ ብያት ተቀመጥኩና በላልተን ተመኒ መኪና ይዛ ወጣች ብቻ እኔና ሀናን እየተጫወትን ከአጎቷ ቤት ደርሰን ከጊቢዉ ጋር ክላክስ አድርጋ ሲከፈት ገባችና እኔና ሀናን ወረድን ተመኒም ወረደች እንደ ዲንገት ሆኖ ልብስ ዉጪ ላይ ተሰጥቶ ነበር እናም አይቼ በአላየ ላልፍ ስል ሀኒ አንተ ልጅ ልብስኮ እዚም አለ አቶስድም ብላ አስጠቆረቼኝ እኔም አይ የነሱ አይወሰድም ብዬ በጆሮዋ ነገርኳትና ገባዉ ሁሉም ተዋዉቀዉኝ ሳሎናቸዉ ላይ ቡና ተፈልቶ እየተጨዋወትን ሳለላይ ሀናን ተነስታ የሆነ ክፍል ቆይታ ወደኔ መጣችና በጆሮዬ ነግራኝ ፌስታል ሰጠችኝ በጆሮዬም ምን አለችኝ መሰላቹ የነሱምኮ ሳሙና የሚጨርሰዉ ልብሳቸዉ ይህዉና ነበር ያለችኝ ሁኔታዋን ከተመኒ በስተቀር የባነነ የለም እኔም ግራ ተጋብቼ እሺ ብዬ ፌስታሉን አስቀመጥኩትና ጨርሰን ልንወጣ ስንል ሁሉንም ተሰነባብተን ወጣን ሀናን ቀድማ መኪና ዉስጥ እየተጫወተች ትጠብቀን ነበር እናም ልክ ወደ መኪናዋ ስገባ ሀናን ፌስታሉን ሳትረሳና ሰዉ ሳያያት ይዛዉ ነበር ለካ የወጣችዉ አይ የልጅ ነገር እኔም ምንድ ነዉ ስላት ልብስ አለችኝ ቆይ ልየዉ ብዬ ፌስታሉን ፈትቼ ሳየዉ የሴቶች ጡት ማስያዣና የሴቶች ፓንት ነበር ያረቢ ሳቄ ቢመጣም ለመቆጣት ሞክሬ እዛዉ ጊቢ ዉስጥ ፌስታሉን ትተነዉ ወጣን።

""የሰሞኑ ዉሎዬ ደስ የሚል ነበር ከነተመኒ ጋር ተቀራርበን እንደቤተሰብ መተያየት ጀምረናል እናም ዛሬ ተመኒ በአስቸኳይ እፈልግሻለሁ ብያት ነበር ግን ለምን እንደፈለኳት እራሱ አላዉቅም እሷም ስትከንፍ መጣችና ገና አይታኝ አቀረቀረች እኔም እጇን ይዤ ወደ አንድ መናፈሻ አስገባዋትና አስቀመጥኳት እሷም አምናኝ ተቀመጠች
<<ተመኒዬ አልደበረሽማአ
<አዎ አልደበረኝም ግን ለምንድ ነዉ የፈለከኝ ቶሎ ንገረኝ ሀኒ ተኝታ ነዉ የወጣሁት እሷ ሳትነሳ መመለስ አለብኝ
<<ተመኒ
<ወዬ ሃሚዬ
<<በሂወትሽ ዉስጥ ግን ሌላ ሰዉ አለ?
<ለምን ጠየከኝ
<<ግልፅ መነጋገር ስላለብን
<ነበር
<<ነበር ማለት
<ነበር ማለት ነበር ነዋ አዎ ነበር በጣም የምወደዉ ከራሴ አስበህጬ የምሳሳለት ለሱ ስል ምንም የምሆንለት ሰዉ ነበር ግን ታዉቃለህ ልጅነት መጥፎ ነዉ ምክንያቱም እሱ እኔ እንደሚያገባኝ ብዙ ጊዜ ምሎ ቃል ከገባልኝ ቡሀላ ግን የሆነ ቀን ክብሬን አሳልፌ ሰጠዉት እሱም እራሴን ለሱ መጀመሪያ በመስጠቴ ተደስቶ ግን እንደምንጋባ ነግሮኝ ለአባቢ ነገሬዉ መጨረሻላይ የሀናንን እንደዚ መሆኗንና ከተጋባን ቡሀላ አብረን እንደምንኖር እሷም ከኔ እንደማትለይ እኔም ከሷ እንደማልለይ ሲያዉቅ እሷን እንድተዋትና የእብዶች ሀኪም ቤት አስገብቻት እኔ ከሱ ጋር እንድሆን በተደጋጋሚ ጠይቆኝ እምቢ አልኩት እሱም በይ ከዛሬ ወዲህ ምንሽም አይደለሁም እኔ ትእዛዜን የምታከብር ሴት ነዉ የማገባዉ ብሎኝ ተወኝ እኔ አላህን በማመፄ ባዝንም ግን ለእህቴ ብዬ በመተዌ ደስተኛ ነኝ።
<<ያሳዝናል በጣም ጨካኝ ነዉ ግን በድጋሚ በሂወትሽ ቢመለስስ
<መቼም አልቀበለዉም ግን ደሞ አይመለስም እሱ አሁን የት እንዳለ እራሱ አላዉቅም ብላ እንባዋን ጠራርጋ ለምንድ ነበር የፈለከኝ ብላ ጠየቀችኝ
<<ተመኒዬ አንድ ስለኔ እንድታዉቂ የምፈልገዉ ነገር ስላለ ነዉ ያዉ ግን ማወቅ ከፈለግሽ
<እረ ማወቅ እፈልጋለሁ ግን የማትማታ ከሆነ
<<ለባለፈዉም በጣም ይቅርታ ዲንገት ስሜታዊ ሆኜ ጎዳሁሽኮ
<አንተ ጎድተህኝ አታዉቅም ምክንያቱም ለሀናን ያለህን ፍቅር ሳይ የእዉነት ሀዘኔንና ብቸኝነቴን እረሳዋለሁኮ
<<እኔና አንቺ የተዋወቅንበት መንገድ ጥሩ እንዳልሆነ አዉቃለሁ ግን እኔ በዛ መንገድ ሳዉቃቹ የምር ዉስጤ ላይ ደስታም ሀዘንም ይፈራረቅብኛል እንደዉም ነይ ተነሺ ብዬ ወደነሰኢድ ጋር ወስጄ የእናቱን ሁኔታና የእህቱን ሁኔታ ቤታቸዉን አሳየዋት እሷ ምንም ሰታወራ በዝምታ ትከተለኛለች ከዛም ግን የኛን ቤት ደሞ ወስጄ አሳየዋትና ከአሊ ጋር አስተዋዉቂያት ይዣት ወጣሁ እሚገርመዉ ቤት ዉስጥ ማንም አልነበረም አሊና ሰራተኞች ብቻ ናቸዉ የነበሩት እሷም ግራ ተጋብታ ቆይ ቤትህ እንደዚህ ከሆነ ለምን ስርቆት ዉስጥ ገባህ አለችኝ የመጀመሪያዉ መናፈሻ ላይ እየወሰድኳት እራሴን ሳልደብቅ ላሳዉቃት ወስኜ መናገር ጀመርኩ
<<<እኔ ስወለድ በዚ አይነት ኑሮ ላይ አልነበርንም እሚገርምሽ ደሀ ነበርን ወንድሜም አካለ ስንኩል አልነበረም ግን ደሞ ገንዘብ የለንም ነበር እናም እኔን የነሰኢድ አባት ወስደዉ ነበር ቤታቸዉ ከልጆቻቸዉ እኩል የሚያሳድጉኝ ብቻ ኑርአቸዉ ደስ የሚል ነበር አባቴ በኔ የተነሳ ከእሳቸዉ ጋር ጓደኝነት ገጠመ የሰኢድ አባት ለኛ ቤት በጣም መቅረብ ሲጀምሩ ለአባቴና ለአባቴ ጓደኞቹም ቅርብ እየሆኑ መጡ እናም አባቴን አንድ ስራ እንዲሰራ ከጓደኞቻቸዉ ጋር ሸሪክ ሆኖ በእሳቸዉ ሀላፊነት እንዲሰራ አደረገ እናም አባቴ ገንዘብ እያገኘ መጣ የሰኢድ አባት ደሞ እያደር በነገራቶች እየከሰሩና እየደህዩ መጡ ልጆቻቸዉም የሚማሩት የግል ትምርት ቤት ነበር እናም ወደ ድህንነት ሲመጡ ትምርታቸዉን ትተዉ በመንገድ ፍርፋሪ እስከ መለመን ደረሱ ብቻ በጣም እየተሰቃዩ ሳይ አባቴን ለሰኢድ አባት እንዲረዳቸዉ ጠየኩት አባቴም ስለነሱ አታንሳብኝ እነሱኮ በራሳቸዉ ድክመት ነዉ ድህንነትን የጠሩት ማለት ጀመረ እኔም ሁሉን ችዬ አንዴ እነ ሰኢድ ቤት አንዴ ደሞ እኛ ቤት እየተመላለስኩ ሁለት አይነት ሂወት መኖር ጀመርኩ ወንድሜ ደሞ የሰኢድ እህትን ሳሪን በጣም ነበር የሚወዳት እሱ እንደሚወዳት ሲነግረኝ በጣም ተደስቼ እሱን እንድታገባዉ አሳምኜ ከጨረስኩ ቡሀላ የሳሪ አባት ዲንገት መታመም ጀመሩ በፊትም ልብ ድካም በሽታ ነበረባቸዉና እየባሰባቸዉ ሲመጣ በንድሜ ሰበብ እንዲታከሙ ብለን በቶሎ ከአሊ ጋር እንዲጋቡ አደረግን እሚገርምሽ አባቴ ያለፈዉን እረስቶት ልጄን ከማንም ድሀ ጋር አጋባሁት ይቺ የመናጢ ልጅ እያለ የሷን ስም ያጠፋ ነበር የሰኢድ አባትም ህመማቸዉ ጠንቶ ሳሪ ኒካህ ስታስር ነበር ሩሀቸዉ የወጣዉ የሳሪ እናት ይሄን ዱብዳ ስታይ በድንጋጤ ወድቃ ሽባ ሆነች ሳሪ ኒካህ ባሰረች በሳምንቱ ወንድሜ እራሱን ችሎ እስኪወጣ ድረስ እኛ ቤት አመጣትና መኖር ጀመረች የአባቴ ወንድም እኛ ቤት ከክፍለሀገር መጥቶ እየኖረ ነበር እናም እናም ሳሪ ማለት በጣም ቆንጆ የሆነች ሴትም ናት እናም አባቴ እሷን ከማየት ብሎ ቤት አይሆንም ወንድሜ