Get Mystery Box with random crypto!

.. ያደረግናቸውን ያደረግነው ለምንወዳቸው ሰዋች ስንል ነው እንዴ? ቢሆንስ እንድያደርጉልን ነው እ | Ayto fikrsh

.. ያደረግናቸውን ያደረግነው ለምንወዳቸው ሰዋች ስንል ነው እንዴ? ቢሆንስ እንድያደርጉልን ነው እንዴ ያደረግንላቸው?
ለእነሱ ብለን ነው እንዴ ከምንሄድበት የቀረነው? ላፈቀርናቸው ስንል ነው እንዴ ግዜያችንን የሰጠናቸው? አትሂድ ስላሉን ነው እንዴ የቆምነው? ቆይ ሲጀመር ያለምንም የግል ጥቅም የሰው ልጅ ሰውን ሊወድ ይችላል? ያለምላሽ ፍቅርን ይፈልጋል? አውቃለሁ መልሳችው እማይደረስባቸው ለእኛ እሩቅ የሆኑ ብዙ ጥያቄዋች አሉን ግን ልብ በል ወዳጄ ....ልብ ያለ ምላሽ አወድም። ያፈቀረ እኮ መልሶ መፈቀርን ይፈልጋል። የወደደም መወደድን ይሻል ታድያ ለሚመልሱልን ማድረጉ እኮ በሰማያዊውም ፃድቅ አያስብልም አይደል? የለም እንጂ ቢኖር እውነተኛ ፍቅር ያለ ምላሽ ወዶ መገኛት ነው።

.እኔ ነኝ ማን እዳትሉኝ
@Ayto_fkrshe
@Ayto_fkrshe