Get Mystery Box with random crypto!

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

የሰርጥ አድራሻ: @alainamharic
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 69.61K
የሰርጥ መግለጫ

አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-12 19:06:31
በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የማይተኩ 10 ሙያዎች ምን ምን ናቸው?

AI የ300 ሚሊዮን ሰዎችን ስራ ሊተካ እንደሚችል ተጠቅሷል

ቴክኖሎጂው የተቋማትን እና ሰዎችን ምርታማነት ቢጨምርም በዛው ልክ ስራቸውን የሚቀማቸው ሰዎች አሉ ተብሏል

ተጨማሪ ያንብቡ https://bit.ly/44A2Qln
12.9K views16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 18:36:23 አሜሪካ ከ80 ዓመት በፊት ለሞቱ ወታደሮች የጀግና ሽልማት ሰጠች

የጀግና ሽልማቱን የሟች ወታደሮች ቤተሰቦች ተቀብለዋል

ተሸላሚዎቹ በ1945 በጃፓኗ ኦኪናዋ 31 ወታደሮችን የጫነ አውሮፕላን ለማረፍ ሲሞክር ተከስክሶ ህይወታቸው ያለፉ ናቸው

ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3K4hd7L
12.6K views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 18:00:57 ጠ/ሚ ዐቢይ በአማራ ክልል በትጥቅ ትግል ላይ ላሉ አካላት ባስተላለፉት መልእክት ምን አሉ?

ጠ/ሚ ዐቢይ በባህርዳር በአባይ ወንዝ ላይ የተገነባውን ድልድይ መርቀዋል። ጠ/ሚ ዐቢይ ባደረጉት ንግግርም “መገዳደል፣ ጥፋትና የማያሽገር ጉዞ ይብቃን” ብለዋል።

ዝርዘሩን በተከታዩ ሊንክ ይመለክቱ፤ https://bit.ly/4dywv2j
ጠ/ሚ ዐቢይ በአማራ ክልል በትጥቅ ትግል ላይ ላሉ አካላት ባስተላለፉት መልእክት ምን አሉ?

ጠ/ሚ ዐቢይ በባህርዳር በአባይ ወንዝ ላይ የተገነባውን ድልድይ መርቀዋል። ጠ/ሚ ዐቢይ ባደረጉት ንግግርም “መገዳደል፣ ጥፋትና የማያሽገር ጉዞ ይብቃን” ብለዋል።

ዝርዘሩን በተከታዩ ሊንክ ይመለክቱ፤ https://bit.ly/4dywv2j
12.8K views15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 14:59:37 ቻይና የግመል ትራንስፖርትን ለማሳለጥ የትራፊክ መብራት ተከለች

ሚንግሻ በሚባለው የቻይናው አሸዋማ ስፍራ በጎብኚዎች የሚወደድ ሲሆን ግመል ደግሞ ዋነኛ የትራንስፖርት አማራጭ ነው

ሰሜን ምዕራብ ቻይና ሞቃታማ እና አሸዋማ አካባቢ ነው

ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4bAFC0u
13.7K views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 14:00:54 ዛሬ የተመረቀው የአባይ ድልድይ እውነታዎች

የአባይ ድልድይ የ380 ሜትር ርዝመት እና 43 ሜትር ስፋት አለው። ባለ ገመድ መወጠሪያ ያለው ድልድዩ ከ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበታል።

ዝርዘሩን በተከታዩ ሊንክ ይመለክቱ፤ https://bit.ly/3wH7QYF
14.1K views11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 12:32:40 የዓለማችን ጀግና እናቶች እነማን ናቸው?

የእናቶች ቀን እየተከበረ ነው፤ የእናቶች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ መከበር ከጀመረ 120 ዓመት ሊሞላው ጥቂት ዓመት ብቻ ቀርቶታል። ከኢትዮጵያ አበበች ጎበናና ዶ/ር ካትሪን ሃምሊን ከጀግና እናቶች ተጠቃሽ ናቸው፤ የእርስዎ ጀግና እናት ማን ነች?

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልቱ፤ https://bit.ly/4buEHyG
14.5K views09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 10:40:24 ሕንዶች የሚያመልኳት የዕምሮ ህመምተኛ ሴት

ቶፒ አማ በሚል ስያሜ የምትታወቀው ሕንዳዊት ህይወቷን በጎዳናዎች ላይ ያደረገች ሴት ብትሆንም ብዙዎች ያመልኳታል

ዝምተኛ ነች የተባለችው ይህች ሴት አልፎ አልፎ ትርጉም የማይሰጡ ቃላትን ስትናገር የሚያመልኳት ሰዎች ይደሰታሉ ተብሏል

ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3QGJzci
14.8K views07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-12 09:22:09 የሩሲያ ጦር በሰሜን ምስራቅ ዩክሬን የሚገኙ 5 መንደሮቸን ተቆጣጠረ

እንደ አዲስ ያገረሸውን የሩሲያ ጥቃት ተከትሎ በርካታ ዩከሬናውያን ከመኖሪያቸው ለመልቀቅ ተገደዋል። ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ የዩክሬን ጦር የመልሶ ማጥቃት እርምጃ እየወሰደ ነው ብለዋል።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4dyYK0N
14.8K views06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-11 19:04:10 እስራኤል 300 ሺህ የሚጠጉ ፍልስጤማውያን ከራፋህ መውጣታቸውን ገለጸች

"በየሄዱበት ሞት የሚከተላቸው" ፍልስጤማውያን ከደቡባዊ ጋዛ እና ሌሎች አካባቢዎች በፍጥነት እንዲወጡም አሳስባለች።

https://bit.ly/4bdzbRs
16.5K views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-11 18:15:40 የጎርፍ ተጎጂዎችን ለመርዳት የኦሎምፒክ ህልማቸውን ያጨናገፉ የብራዚል አትሌቶች

በሪዮ ግራንዴ ሱል በተከሰተው ያልተጠበቀ የጎርፍ አደጋ 113 ሰዎች ህይወታቸውን ሲያጡ እና 146 የሚሆኑት ደግሞ የደረሱበት ጠፍቷል።
https://bit.ly/4bpkvyi
16.3K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ