Get Mystery Box with random crypto!

አዳብና መልቲ ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ adabnamidea — አዳብና መልቲ ሚዲያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ adabnamidea — አዳብና መልቲ ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @adabnamidea
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 817

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-11-27 12:45:59
የ"ዪምር ዪምሪ መልካማ"
ውድድር ማህበራችን የተለያዩ የመወዳደሪያ ዘርፎችን አዘጋጅቶ ይፋ አድርጎአል።

ከነዚህም ውስጥ ሁሉም ሰው ባለበት ቦታ ሆኖ በቡድን፣በቤተሰብ (ልጆች) የዪምር ዪምርን ባህል በሚገልፅ መልክ ቪዲዮ እና ፎቶዎችን በመላክ የምንወዳደርበት እድል አመቻችቶልናል።

በአሜሪካ፣በአውሮፓ፣በአረብ ሀገር፣በሩቅ ምስራቅ እንዲሁም ሀገር ውስጥ የተለያዬ ከተሞች የምትገኙ የጉራጌ ተወላጆች ውድድሩ ያሳትፋል።

ከአሁኑ ቅድመ ዝግጅት በማድረግና በውድድሩ በመሳተፍ ባህሎን ለልጆቾዎ ያስተላልፉ።

ለበለጠ መረጃና ለምዝገባ
0910186703
0910337765

አዳብና በክስታኔ አለም አቀፍ ወጣቶች ማህበር።
325 views09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 11:17:22
በቡድን በቪዲዮ ዪምር ዪምር የማሳየት ዘርፍ ተወዳዳሪዎች አጭር ማብራሪያ
*
ለውድድሩ መዝገባ የምናከናውነው እስከ ህዳር 30 ብቻ ነው።
ቪዲዮ የምንረከበው እስከ ታህሳስ 15 ብቻ ነው
ገለልተኛ ግልፅ በሆኑ መስፈርቶች ፕሮፌሽናልና ታዋቂ በሆኑ ሰዎች ይዳኛል። 30% በማህበራዊ ማዲያ በህዝብ ይዳኛል።
በማንኛውም ቦታ(ከሀገር ውጪም ሀገር ውስጥም) ሆናቹ ቪዲዮ በመላክ ብቻ መወዳደር ትችላላቹ።አሜሪካ፣አውሮፓ ሀረብ ሀገራት ያላቹ በዚህ ውድድር እንድታተፉ ትበረታታላቹ።
ውድድሩ ከ30%እድሜ በታች የሆኑና ከ8ዓመት ጀምሮ ያሉ ታዳጊዎችን ጭምር ያካትታል።ከ13 ዓመት በታች ያሉ ወንድ ታዲዎችም ማካተት ይቻላል።
የዪምር ትክክለኛና ሙሉ ስነስርዓት ማሳየት ይጠበቅባችዋል
ለዪምር የሚያስፈልጉ ግብሃቶች ማሟላት(ወንፊት፣አንጮት፣ገንቦ፣ጣሳቆሎ፣ጠላ፣) ማሟላት ተመራጭ ያደርጋል።
በተቻለ መጠን የአካባቢው አልባሳትና ጌጣጌጥ መጠቀም ተመራጭ ያደርጋል
ባህሉን ጥበባዊና ድራማዊ በሆነ መልኩ እንዲሁም ከባህሉ ጋር የተያያዘ ተጨማሪ እሴት መጨመር ተመራጭ ያደርጋል።
በጥሩ ቪዲዮ ካሜራ ወይም ጥራት ባለው የስልክ ካሜራ ስለቀረፃ እውቀት ባለው ሰው ሊቀረፅ ይችላል።አቀራረፁና ጥራቱ ከውድድሩ መስፈርቶች አንዱ ስለሆነ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
አዲስ አበባና ሀገርቤት ላላቹ የቡድን ተወዳዳሪዎች ቀረፃው በእኛ በኩል ልናከናውንላቹ እንችላለን።

ቡድን መመስረት የሚያስችል የሰው ብዛት ወይም ብቸኛ የሆናቸው ሌሎች ቡድኖች እንድትቀላቀሉ እድሉን እናመቻቻለን።
ስለዪምር ስለዪምር እውቀቱና መረጃ የሌላቹ በቪዲዮና በፅሁፍ መረጃው ከእኛ ማግኘት ትችላላቹ።እንዲሁም እንዴት መስራት እንዳለባቹ እናማክራለን።

የአዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማህበርና ተባባሪ አዘጋጆች
ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር
0910186703
0910337765
341 viewsedited  08:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 08:38:29
አሁኑኑ ይመዝገቡ
274 views05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 08:38:14
ሚስ ዪምር ዪምር ቀጣዩ ፕሮግራማችን ነው።
**
ማህበራችን የአዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማህበር ድንቅ ፣ጥንታዊ ከሆነውና ከገና በዓል ጋር ተያይዞ በልጃገረዶች የሚከበረው የዪምር-ዪምር ባህል ለማስተዋወቅ ሰፊ ፕሮጀክት ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል።

ማህበራችን ለገና በዓል ከያዛቸው ፕሮግራሞች መካከል
ሚስ ዪምር-ዪምር ባህላዊ የቁንጅና ውድድር
ልዩ የገና ፌስቲቫል:-ዪምር ዪምር፣እንዞሪቴ፣የገና ጫወታ(አንቃት)ና የፈረስ ጉግስ ያካተተ ፕሮግራም
የገና የቴሌቪዥን ዶክመንተሪ ፊልም የሚጠቀሱ ናቸው።

ለሚስ ዪምር ዪምር መወዳደር የምትፈልጉ ከነገ ህዳር 16 ጀምሮ ምዝገባ ይጀምራል።

የውድድር ዘርፎች

1ኛ:-በአካል መድረክ ላይና ከመድረክ ውጪ በሚዘጋጁ ውድድሮች በመሳተፍ ዪምርዪምርን ማሳየት
2ኛ :-በቡድን በመሆን በቪዲዮና በፎቶ ዪምር ዪምርን መግለፅ
3ኛ :-ባሉበት ቦታ በፎቶ መወዳደር
4ኛ:-ለተወዳዳሪዎች የባህላዊ ልብስ ዲዛይ ውድድር


የምዝገባ መስፈርቶች
ማንኛው ፍላጎት ያለውና ባህሉን ጠንቅቆ ማሳየት የሚችል
በአካል ለምትወዳደሩ ቁመት 1.5m በላይ
ለሁሉም ተወዳደሪዎች ዕድሜ ከ30 ዓመት በታች

የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 15-ህዳር 30

የየዘርፉ አሸናፊዎች ዳጎስ ያለ ሽልማት ይጠብቃቸዋል።

ስልክ ቁጥር
0910186703
0910337765
291 views05:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 18:22:49
(ኧሰት አዮ ) ኽነዝጭ አልባሉ።
350 views15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 20:26:25
ሚስ ዪምር ዪምር ቀጣዩ ፕሮግራማችን ነው።
**
ማህበራችን የአዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማህበር ድንቅ ፣ጥንታዊ ከሆነውና ከገና በዓል ጋር ተያይዞ በልጃገረዶች የሚከበረው የዪምር-ዪምር ባህል ለማስተዋወቅ ሰፊ ፕሮጀክት ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል።

ማህበራችን ለገና በዓል ከያዛቸው ፕሮግራሞች መካከል
ሚስ ዪምር-ዪምር ባህላዊ የቁንጅና ውድድር
ልዩ የገና ፌስቲቫል በአማውቴ ግፍትጌ:-ዪምር ዪምር፣እንዞሪቴ፣የገና ጫወታ(አንቃት)ና የፈረስ ጉግስ ያካተተ ፕሮግራም
የገና የቴሌቪዥን ዶክመንተሪ ፊልም የሚጠቀሱ ናቸው።

ለሚስ ዪምር ዪምር መወዳደር የምትፈልጉ ከነገ ህዳር 16 ጀምሮ ምዝገባ ይጀምራል።

የውድድር ዘርፎች

1ኛ:-በአካል መድረክ ላይና ከመድረክ ውጪ በሚዘጋጁ ውድድሮች በመሳተፍ ዪምርዪምርን ማሳየት
2ኛ :-በቡድን በመሆን በቪዲዮና በፎቶ ዪምር ዪምርን መግለፅ
3ኛ :-ባሉበት ቦታ በፎቶ መወዳደር
4ኛ:-ለተወዳዳሪዎች የባህላዊ ልብስ ዲዛይ ውድድር

የምዝገባ መስፈርቶች
ማንኛው ፍላጎት ያለውና ባህሉን ጠንቅቆ ማሳየት የሚችል
በአካል ለምትወዳደሩ ቁመት 1.5m በላይ
ለሁሉም ተወዳደሪዎች ዕድሜ ከ30 ዓመት በታች

የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 15-ህዳር 30

የየዘርፉ አሸናፊዎች ዳጎስ ያለ ሽልማት ይጠብቃቸዋል።

ስልክ ቁጥር
0910186703
0910337765
425 views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 20:26:08
355 views17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 16:44:33
ቡኢ፣ጢያ፣ሱተን፣ኬላ፣ቡታጀራ፣ዶቢ፣ወልቂጤ፣አዲስ አበባ፣ሀዋሳ፣ድሬዳዋ፣ሀረር ፣ሻሸመኔ ፣ዲላ ፣መቂና በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ያላቹ የጉራጌ ልጆች እነሆ ባህላቹን የምታሳዩበት ዕድል መጥቷልና ይሄንን ዕድል ተጠቅማቹ ባህላቹን እንድታሳዩ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

0910186703
0910337765
410 viewsedited  13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 18:41:37
ሚስ ዪምር ዪምርና የገና ፌስቲቫል ቀጣዩ ፕሮግራማችን ነው።
**
ማህበራችን የአዳብና በክስታኔ ዓለም አቀፍ ወጣቶች ማህበር ድንቅ ፣ጥንታዊ ከሆነውና ከገና በዓል ጋር ተያይዞ በልጃገረዶች የሚከበረው የዪምር-ዪምር ባህል ለማስተዋወቅ ሰፊ ፕሮጀክት ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል።

ማህበራችን ለገና በዓል ከያዛቸው ፕሮግራሞች መካከል
ሚስ ዪምር-ዪምር ባህላዊ የቁንጅና ውድድር
ልዩ የገና ፌስቲቫል በአማውቴ:-ዪምር ዪምር፣እንዞሪቴ፣የገና ጫወታ(አንቃት)ና የፈረስ ጉግስ ያካተተ ፕሮግራም
የገና የቴሌቪዥን ዶክመንተሪ ፊልም የሚጠቀሱ ናቸው።

ለሚስ ዪምር ዪምር መወዳደር የምትፈልጉ ከነገ ህዳር 16 ጀምሮ ምዝገባ ይጀምራል።

የውድድር ዘርፎች

1ኛ:-በአካል መድረክ ላይና ከመድረክ ውጪ በሚዘጋጁ ውድድሮች በመሳተፍ ዪምርዪምርን ማሳየት
2ኛ :-በቡድን በመሆን በቪዲዮና በፎቶ ዪምር ዪምርን መግለፅ
3ኛ :-ባሉበት ቦታ በፎቶ መወዳደር
4ኛ:-ለተወዳዳሪዎች የባህላዊ ልብስ ዲዛይ ውድድር

የምዝገባ መስፈርቶች
ማንኛው ፍላጎት ያለውና ባህሉን ጠንቅቆ ማሳየት የሚችል
በአካል ለምትወዳደሩ ቁመት 1.5m በላይ
ለሁሉም ተወዳደሪዎች ዕድሜ ከ30 ዓመት በታች

የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 15-ህዳር 30

የየዘርፉ አሸናፊዎች ዳጎስ ያለ ሽልማት ይጠብቃቸዋል።

ስልክ ቁጥር
0910186703
0910337765
275 views15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 23:20:55
የጮቢ በዓታ ገዳም
በጉራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ ከምድረክድ ገዳም በቅርብ እርቀት ላይ ይገኛል።
146 views20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ