Get Mystery Box with random crypto!

አዳብና መልቲ ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ adabnamidea — አዳብና መልቲ ሚዲያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ adabnamidea — አዳብና መልቲ ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @adabnamidea
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 817

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-10-12 09:31:52
ሙያን፣ባህልን፣ጓደኝነትን፣አንድነትን የሚያንፀባርቁ ቱባ ባህልን የያዙ ተናግረውት ሳይሆን አይተውት የሚረዱት አለባበስና ሁኔታዋችን የሚገልፅ።

ከሞዴል መነን ዳንኤል

ባህላችን ለዓለም እናሰተዋውቅ!
ቅርሶቻችን በአንድነት እንጠብቅ!

አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ባህላችንን  ቅርሶቻችንን እናሳድግ ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
258 views06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 09:29:13
219 views06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 21:44:06
ሚስ አዳብና የአዳብኒ መልካማ በዶቢ

ባህላችን ለዓለም እናሰተዋውቅ!
ቅርሶቻችን በአንድነት እንጠብቅ!

አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ባህላችንን  ቅርሶቻችንን እናሳድግ ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
209 views18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 21:03:10
ሚስ አዳብና የአዳብኒ መልካማ በዶቢ

ባህላችን ለዓለም እናሰተዋውቅ!
ቅርሶቻችን በአንድነት እንጠብቅ!

አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ባህላችንን  ቅርሶቻችንን እናሳድግ ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
195 views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 21:02:02
30/1/2015
ዛሬ የአዳብና ጨዋታ (ፌስቲቫል) በዶቢ በድምቀት ተከብሮ ውሏል።

ከተቋረጠ ከዓመታት በኋላ ዛሬ አዳብና በዶቢ ገበያ በድምቀት ተከብሮ ውሏል።ይቀጥላል ሙሁር፣እዣ፣ወለኔ…
ባህላችን ለዓለም እናሰተዋውቅ!
ቅርሶቻችን በአንድነት እንጠብቅ!

አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ባህላችንን  ቅርሶቻችንን እናሳድግ ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
175 views18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 21:01:25
ዛሬ በሱተን አዳብና
160 views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 23:50:06
ዘመን ከማይሽሯቸው ሙዚቃዎች መካከል አንዱ  "ኦሴባሳ" ነው።
*ፀጋዬ ስሜ*  ኦሴባሳ በሚለው ሙዚቃው ብዙሃኑን ማለትም ቋንቋውን ለማያውቀውም ጭምር  አዝናንቶ አስጨፍሮ ትዝታን  አኑሯል ።
ለእኛ ተወላጆቹ ደግሞ በሙዚቃው ውስጥ ብዙ መልዕክትን  አስተላልፏል ።
ፀግሽ በሙዚቃው ብቻ ሳይሆን አከባቢውን እና ማህበረሰቡን የሚያገለግለው በስራ በተግባርም ጭምር ነው።
በ 2015 ዓ.ም " ጥላ ኦሴባሳ ሆቴል" የሚል ስያሜን ሰጥቶ ቀዬው ላይ የበኩሉን አስተዋጽኦ አድርጓል።

ባህላችን ለዓለም እናሰተዋውቅ!
ቅርሶቻችን በአንድነት እንጠብቅ!

ፀግዬ ክበርልነ እድሜ ያብከ

አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ባህላችንን  ቅርሶቻችንን እናሳድግ ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
122 views20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 22:20:03 መስከረም 28/2014 ዓ.ም
===================
አርቲስት ጸጋዬ ሲሜ በቡኢ ከተማ የገነባው "ኦሴባሳ ጥላ" ሆቴል  በይፋ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።

አርቲስቱ በጥበብ ሥራው የማህበረሰቡን ባህል ከማስተዋወቁ ባለፈ በአካባቢው ልማት ላይ የበኩሉን አስተዋጽኦ እያበረከተ እንደሚገኝ ተገለጸ።

የከተማ አስተዳደሩ አርቲስቱ በአካባቢው ልማት ላይ እያበረከተ ለሚገኝው አስተዋጽዖ ለፕሮጀክቱ ማስፋፊያ የሚሆን 3 መቶ ካሬ ሜትር ቦታ እንደሚያበረክትለት ገልጸዋል።

ሌሎችም የአካባቢው ተወላጆች እና ባለሀብቶች ወደ አካባቢው መጥተው ማልማት ቢፈልጉ እንደ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉላቸው ገልጸዋል።

በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ የፍትህ እና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ እጸገነት መንግስቱ አርቲስቱ የጉራጌ ማህበረሰብ በተለይም የሶዶ ክስታኔ ቋንቋ፣ ባህል እና ወግ በማስተዋወቅ ትልቅ አስተዋጽዖ ያበረከተ ድንቅ የህዝብ ልጅ ነው ብለዋል።

አርቲስት ጸጋዬ ሀገራችን የውጭም ሆነ የውስጥ ጠላቶቿዋ ጦርነት ባወጁባት ጊዜ እንደ ሀገር መንግስት ጥሪ ሲያስተላልፍ በሙያው የመከላከያ ሠራዊታችንን በማጀገን ትልቅ አስተዋጽዖ አበርክቶዋል ብለዋል።

አርቲስት ጸጋዬ ከአርቱ በተጨማሪ እያበረከተ ያለው አስተዋጽዖ የላቀ እንደሆነ እና ለሌሎችም አርዓያ እንደሆነ ተናግረዋል።

አካባቢው ከአዲስ አበባ ካላው ቅርበት አንጻር በተለይም በሆቴል ቱሪዝም ዘርፍ ብዙ የመልማት አቅም ያለው አካባቢ ስለሆነ ሌሎችም ተወላጅ ባለሀብቶች እንደ ጸጋዬ ኢንቨስት በማድረግ አካባቢውን ለማልማት መሥራ ያስፈልጋል ብለዋል።

የሶዶ ክስታኔ ሶስቱም መዋቅሮች አርቲስቱን ለማበረታታት አንድ አንድ ሰንጋ ያበረከቱለት ሲሆን የቡኢ ከተማ አስተዳደር የዋንጫ እና የእውቅና የምስክር ወረቀት አበርክቶለታል።

አርቲስት ጽጋዬ ሲሜ በሥራው ላገዙት ላበረታቱት አካላት እና ለመላው የሶዶ ክስታኔ ማህበረሰብ በተለይም ለቡኢ ከተማ ወጣቶች ልባዊ ምስጋናውን አቅርቧል ሲል የዘገበው የቡኢ ከተማ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ነው።

አካባቢችንን እንቃኝ!!!እናልማ በገየትኛ
ቅርሶቻችን በአንድነት እንጠብቅ!

አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ባህላችንን  ቅርሶቻችንን እናሳድግ ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
139 views19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 22:19:58
126 views19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 21:27:42
የአዳብና ፌስቲቫል ዛሬ በኬላ ከተማ ቀጥሎ ውሏል።
በተጨማሪም የሚስ አዳብና(የአዳብኒ መልካማ) ውድድር ተካሄዷል።

201 views18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ