Get Mystery Box with random crypto!

አዳብና መልቲ ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ adabnamidea — አዳብና መልቲ ሚዲያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ adabnamidea — አዳብና መልቲ ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @adabnamidea
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 817

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-10-08 19:51:59
የዛሬ አዳብና ፌስቲቫል ኬላ እንዲህ በልጆቿ ደምቃ ውላለች።

የሶዶ ክስታኔ ማህበረሰብ  ልዩ የሆነው አዳብና በዓል ሶዶክስታኔ አመጣ ከወለደቻቸው ልጆቿ ጋር በደቡብ ሶዶዋ ኬላ ከተማ

   ሰኞ በመሰከረም 30ም እንዲሁ በቡታጀራ ዶቢ ገበያ ደምቆ ይውላል አይቀርም አይቀርም አይቀርም!!! አዳብና --


#ያዳብኒ ማየ
      :የልብዲን ዋየ
             አቲዤም ዌጅ ባሎ
                           የቀንዢ ደናየ!!
  የዛሬው የኬላው አዳብናን:-ከተወዳጁ የሶዶ ወጣት - ከአዳብና በክስታኔ ዓለም ዓቀፍ ወጣቶች ማህበር -ከደቡብ ሶዶ አስተዳደር ና ባህል ቱሪዝም -ከሞዴል Meni   ጋር በጋራ በመሆን  ደስ ብሎን ጀምረነው  ደስ ብሎን ተጠናቀቀ!!
      ( ፊታውራሪ እንዳሻው ከሶዶ ሰማይ ስር ኬላ)
ፎቶ :-ስምረቱ (ሲስተም)

ባህላችን ለዓለም እናሰተዋውቅ!
ቅርሶቻችን በአንድነት እንጠብቅ!

አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ባህላችንን  ቅርሶቻችንን እናሳድግ ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
244 views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 07:50:24
ለማሰታወሰ ያህል ዛሬ እግሮች ሁሉ ወዴት? ወደ ኬላ አዳብና አዳብና ኬላ የመጨረሻ ቀን ዛሬ ነው። ሰኞ በብታጀራ ዶቢ ገበያና ጥቅምት5ብቻ ነው የሚኖረን እንዳያመልጦት

#ቀኒ ቅዳምሰንበት ፤ያዳብና ማየ
                ገረድ ወረደትም ፤ ኬላ ገበያየ
        አዬ ትሬግጪነ ፤ታቅሜምጪነ
             ማለስ ገለፍሽቢም ዎፍ ይነሳሽነ!!
              ( ብሎ ፀጋዬ ቶሎሳ ያቀነቀነለት)
   አስገራሚውና በብዙ ባህላዊ ና ታሪካዊ ኩነቶች የተሞላው የኬላ አዳብና ቅዳሜ  እለት ባማረ ና በደመቀ  መልኩ ይከናወናል ኑና እንደሰት እንማማር!!
             ስትመጡ ከባህላዊ ጭፈራው ና ስፖርት ጋር  ሚስ አዳብና (የአዳብኒ መልካማ)
በዛው ይካሄዳል ፤፤
        :- እኔም እንደአምናው ለ Sodo የጭፈራ ና ውዝዋዜ ስልጠና እሰጣለሁ!!!
     (ፊታውራሪ ከሶዶ ሰማይ ስር ኬላ ኑረና ቅጢ ገበያ)



ባህላችን ለዓለም እናሰተዋውቅ!
ቅርሶቻችን በአንድነት እንጠብቅ!

አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ባህላችንን  ቅርሶቻችንን እናሳድግ ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
47 views04:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 18:50:34
#የአይመለሊ ችባን/የአይመለል ምሰሶ አየሁት
ግን ቦታ በታሪካዊ ቦታነት አለመከለሉና አለመጠበቁ አስገርሞኛል።

ቦታው በግለሰብ ማሳ ላይ ሆኖ ይታረሳል።ምሶሶው በቀላሉ በእንስሳት ታሪካዊነቱ ባልተረዱ ሰዎች በቀላሉ ጉዳት ሊደርስበት ይችላል።የሚመለከተው የዞንና የወረዳ አካላት ቢያስብበት እላለው።

አዲስ ታሪክ ባንፈጥር አባቶቻችን ያወረሱን ታሪክና ቅርስ እንዴት ጠብቆ ማስተላለፍ ያቅተናል?


ከዘፀአት ቱቼ

ባህላችን ለዓለም እናሰተዋውቅ!
ቅርሶቻችን በአንድነት እንጠብቅ!

አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ባህላችንን  ቅርሶቻችንን እናሳድግ ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
324 views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 15:21:36
ነገ እኮ ቅዳም ሰንበትን
ምርጥ ቀነ! ኪት ያብላልቀነ ንጢብቅ ቃይ ይኖ
የኬሊ አዳብና በዛ ላለ ሚሰ አዳብና(መልካሞችኛ ውድድር)

ሌሊ የአርቲሰት ፀጋዬ ሰሜ የሆቴል ምርቃት

ኸክ ምን እየቂናህሙን? ግርድ:ቅሰን በይ ግሪዳደኛ ጨርቅደህማ ሚጨህማም? ሹሩቢሸ ተረሸህማም ወይ? በይ ተክላለትም
አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ባህላችንን  ቅርሶቻችንን እናሳድግ ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
309 views12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 14:36:21 መስከረም 27/2015 ዓ.ም
በከተማው ውስጥ የቱሪዝም አገልግሎት ሰጪ ተቋማት  መገንባት ለዘላቂ የቱሪዝም ልማት ትልቅ ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ።

በቡኢ ከተማ ላይ በአርቲስት  ጸጋዬ ሲሜ የተገነባው" ኦሴባሳ  ጥላ "ሆቴል መስከረም 28/2015 ዓ.ም  ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተጠቁሟል።

የቡኢ ከተማ አስተዳደር ባህል እና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተሻለ ነገሰ በከተማው ውስጥ እንደዚህ ዓይነት የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት መገንባት ለዘላቂ የቱሪዝም ልማት እና ሥራ ዕድል ፈጠራ  ትልቅ ሚና እንዳላቸው ተናግረዋል።

በአካባቢያችን ካለው እምቅ የቱሪዝም ሀብት አኳያ የዘርፉ አስተዋጽኦ ሲታይ አመርቂ እንዳልሆነ እና ለዚህም ምክንያቱ የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ጥራት እና ብዛት በሚፈለገው ልክ ያለመሆኑ እንደሆነ አብራርተዋል።

ጽ/ቤቱ እየጨመረ የመጣውን የቱሪስት ቁጥር ለማስተናገድ እና የአገልግሎት ጥራት ለማጎልበት ለአገልግሎት ሰጪ ተቋማቱ ልዩ ልዩ የድጋፍ ሥራዎች እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸዋል።

አሁን በከተማችን በአርቲስት ጸጋዬ ሲሜ የተገነባው" ኦሴባሳ ጥላ "ሆቴል እንደ ሀገር እየተነቃቃ ለመጣውን የዘርፉ እንቅስቃሴ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ይኖረዋል ብለዋል።

ወደ ከተማው መጥተው በዘርፉ ለመሠማራት ለሚፈልጉ ሌሎች  ባለሀብቶች  እንደ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚደረግላቸው ገልጸዋል።

የሆቴሉ ባለቤት አርቲስት ጸጋዬ ሲሜ የሆቴሉ ግንባታ ከተጀመረ  ረጅም ጊዜ እንደሆነ የገለጸ ሲሆን ለዚህም ምክንያቱ በሙያው ላይ እራሱ እንደተሳተፈበት እና ያለው የገበያ ሁኔታ እንደሆነ ገልጽዋል።

ሆቴሉ ለሥራ አጥ ዜጎች የሥራ ዕድል በመፍጠር ረገድም ትልቅ ፋይዳ እንደሚኖረው እና ከ30 በላይ ሠራተኞች እንደሚኖሩት ተመላክቷል። የመኝታ ፣የመዝናኛ እና የሆቴል አገልግሎት እንደሚሰጥ ተገልጿል።

እንደ ቡኢ ከተማ ብዙ የእንግዳ ማረፊያ ባለመኖሩ እና  ችግር ለመቅረፍ የበኩሉን አስተዋጽዖ ለማበከተ በማሰብ በዘርፉ ትኩረት እንዳደረገ እና የተሻለ ነገር ለመስራት እንደሞከረ  አብራርቷዋል።

ከተማዋ እጅግ ሰላማዊ እንደሆነች እና እስከ ዛሬ ድረስ ምንም ዓይነት የጽጥታ ችግር እንዳላገጠመው እና ለዚህም  የከተማው ማህበረሰብ እና ፖሊስ ትልቅ ምስጋና አቅርበዋል።

ለሌሎች ባለሀብቶች እና የአካባቢው ተወላጆች በዚች እጅግ ሰላማዊ በሆነች ከተማ እንደ እኔ ኑና  ኢንቨስት በማድረግ በጋራ እናልማት ሲሉ አርቲስት ጸጋዬ ሲሜ ጥሪውን አስተላልፏል።
    መረጃው የቡኢ ከተማ አስተዳደር ነው

አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ባህላችንን  ቅርሶቻችንን እናሳድግ ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
309 views11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 14:36:00
286 views11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 22:05:01
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሚስ አዳብና(የአዳብና መልካማ)በመጀመሪያ ዙር ማለትም18/1/2015በጢያ ተካሄዳል በሁለተኛ ዙር ቅዳሜ በ28/1/2015በኬላ ይካሄዳል ።በሶስተኛ ዙር በቡታጅራ ዙሪያ በምትገኘው በዶቢ ገበያ በሚደረገው አዳብና ይደረጋል።ስለዚህ ሰኞ በ30/1/2015ዓም ስለሚካሄድ ሁሉም ሰው በአዳብናው እንዲገኝ ጥሪ እናስተላልፋለን

ከቡታጀራና አካባቢዋ አሰተባባሪ ከሰለሞን ታደለ

አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ባህላችንን  ቅርሶቻችንን እናሳድግ ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
394 views19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 16:46:39
የመስቀል በዓል በሰሜን አሜሪካ በየዓመቱ የክስታኔ ጉራጌ ተወላጆች በመሰባሰብ  በድምቀት ያሳልፉታል። ዘንድሮም ልክ እንደዚህ ቀደም "መስቀል በጉራጌ" በሚል መሪ ቃል ሁሉም የጉራጌ ተወላጆችና ወዳጆች ባሳተፈ መልኩ በድምቀት ተከብሮሯል።

የፕሮግራሙ አዘጋጆች እንደ ገለፁልን። በየዓመቱ መስቀልን ተሰባስቦ ከማክበር ባሻገር የጉራጌ ባህል በሰሜን አሜሪካ በሚኖሩ በሌሎች ማህበረሰቦች ዘንድ ብሎም በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲታወቅ በቀጣይ ጊዜያት ለህዝብ አመቺና በብዛት ሊሰበሰብባቸው በሚችሉ (ስታዲየም) "መስቀል በጉራጌ" በፌስቲቫል ደረጃ ለማዘጋጀት ሂደቶች ላይ እንዳሉ አሳውቀውናል።

ይህ እንዲሁ እንዳለ በተጨማሪም የጉራጌ ተወላጆች ለወጡበት ማህበረሰብ (ለትውልድ ቄዬአቸው) የረጅምና ያጭር ግዜ ዕቅዶችን በመንደፍ በልማቱ ዘርፍ፦
በንፁህ መጠጥ ውሃ፣በትህምርትና በጤና ያሉትን ችግሮችን ለመቅረፍ በአሜሪካ ህግ መሰረት ፍቃድ አውጥተው የባንክ አካውንትም ከፍተው በመንቀሳቀስ ላይ እንዳሉ ገልፀውልናል።



ባህላችን ለዓለም እናሰተዋውቅ!
ቅርሶቻችን በአንድነት እንጠብቅ!

አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ባህላችንን  ቅርሶቻችንን እናሳድግ ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
433 views13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 08:47:42
#አዳብና በውቢቷ ቡታጀራ ቻሌንጅ እንደቀጠለ ነው- -+--- ቻሌንጁን  ይቀላቀሉ።
    
#አዳብና ፌስቲቫል  is _Loding-

የዶቢ ገበያ አዳብና አዳብና አዳብና
ዝለላሁ የብሳቢ የቸኝቢ በላለዲ ዬምጣ


ውቢት ቡታጀራ(2)
ቡታጀራ ትኩራ በጉራጌ አርበኛ
በአዳብና ኸዥና ነኸም ጎይ ሰባት ጎት

እንደ እኔ መሰከረም 30 እሰኪደርሰ የጓጉታችኃል? ከላያ ያለውን ሙዚቃ በማየት ናፍቆታችሁን ተወጡ።
ይኸው ግብዣዬ

                         ሁላችሁም አሁኑኑ
                        አሰቡበት ተጠርታችኃል።

አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ባህላችንን  ቅርሶቻችንን እናሳድግ ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
28 views05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 12:23:34
ኬላ #አዳብና ፌስቲቫል ላይ።

https://vt.tiktok.com/ZSR4eQ3WH/
303 viewsedited  09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ