Get Mystery Box with random crypto!

አዳብና መልቲ ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ adabnamidea — አዳብና መልቲ ሚዲያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ adabnamidea — አዳብና መልቲ ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @adabnamidea
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 817

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2022-10-03 07:39:27
ዛሬ እግሮች ወደ ሪፌንሶና ገሬኖ ጊዎርጊሰ
አቅንተዋል ። በይ ተክላለትም ነህም ንለፍነ አዳብናኛ ንድመቅም ናድምቅነ።

ያገር ባዮች  ተንሰም ሞጨ ቅረሰም

በዛ ንጋኝ!!

አዳብና መልቲ ሚዲያ Telegram https://t.me/Adabnamidea

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
112 views04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 22:13:10
22\1\2015 ዓ.ም አይመለል አዳብና ፌስቲቫል።
ዝ ክስቶ ጠረረኘ!!
አይመለል ቆርኛ!!

አዳብና መልቲ ሚዲያ Telegram https://t.me/Adabnamidea

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
198 views19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 22:11:30
አዳብና መልቲ ሚዲያ Telegram https://t.me/Adabnamidea

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
203 views19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 21:08:14
22\1\2015 ዓ.ም የአዳብና ፌስቲቫል በታሪካዊቷ አይመለል ውርሰበት ገበያ።

አዳብና መልቲ ሚዲያ Telegram https://t.me/Adabnamidea

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
283 views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 21:03:59
22\1\2015 ዓ.ም

የጉራጌ መሰረት በሆነችሁ
#አይመለል ቆርኛ (እንብርታችን) በዛሬው እለት በውርሰበት ገበያ  #አዳብና  ከረጅም ጊዜ በዋላ  በድምቀት ተከብሮ ዋለ።

የአካባቢው ኑዋሪዎችና ወጣቶች አዳብና በክስታኔ ወጣቶች  ማህበር ወደዛ በመምጣቱ  ትልቅ ደስታ እንደተሰማቸው ገልፀው።

በሚቀጥለው አመትም የአይመለል ታሪካዊነት በደንብ በሚገልፅ መልኩ  ዝግጅት በማድረግ ከዚህ በተሻለ ሁኔታ  ለማክበር እንደ ተነሳሱም ገልፀዋል።

አዳብና መልቲ ሚዲያ Telegram https://t.me/Adabnamidea

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
250 views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 08:37:14
ዛሬ እግሮች ሁሉ ወደ አዴሌ ቦሮቦር

ያገር ባዮች ተንሰም ሞጨ ቅረሰም

በዛ ንጋኝ!!

አዳብና መልቲ ሚዲያ Telegram https://t.me/Adabnamidea

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
56 views05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 19:59:13
215 views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 19:59:12
አዳብና በቡታጅራና አካባቢዋ አስተባባሪዎች በጆሌ ቆጬ  19/01/2015ዓ.ም

  ምን ብዬ መግለፅ እንዳለብኝ አላውቅም!!! ጆሌ ቆጬ በአጭር ጊዜ ማስታወቂያና ቅስቀሳ በነቂስ ወጥቶ ባህሉን ሲያከብር ውሏል።

ከአዳብና የወጣቶች ጫወታ ጎን ለጎን አንዱ የባህሉ አካል የሆኑት በአካባቢ ቋንቋ ''ሙየት'' ተብለው የሚጠሩት የአካባቢው ተወላጆችም የግል ትዕይንታቸውን በራሳቸው ፕሮግራም በጥምረት ሲያካሄዱ ከመዋላቸው ባሻገር ከወጣቱ ጋርና ከመንግስት ጋር ተባብሮ ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸውና ከመንግስትም ሆነ ከወጣቱ ትኩረት እንዳልተሰጣቸው ብሎም ከቦታ ቦታ ተዟዙሮ ለማክበር ትራንስፖርት ላይ እንደማንኛውም ሰው ከፍለው እንኳ ለመንቀሳቀስ መቸገራቸውና የመገለል ሂደት ስለሚስተዋልባቸው ጥያቄ አንስተው ትራንስፖርት ላይ የተሰማሩ ሾፌሮችና ረዳቶች ስለባህሉ ግንዛቤ ኖሮአቸው አስፈላጊውን ትብብር ሁሉ እንዲያደርጉላቸው ጥሪ አስተላልፈዋል።

በሌላ በኩል ጆሌ ቆጬ ለየት ከሚያደርጓት አንዱ ከሎሚና ከከረሜላ ባሻገር አንድ ወጣት የሚፈልጋትን ለማማለል ከሚጠቀሙባቸው አንዱ በአካባቢው ቋንቋ ''ጥንቅሽ'' ተብሎ የሚጠራው ከሸንኮራ አገዳ በተሻለ መልኩ ጣዕም ያለው የማሽላ(የዘንጋዳ) አገዳ ገዝቶ የመስጠት ሂደትም የተለመደ ነው።

  ሙሉ ቪዲዮ በቀጣይ እናጋራቹሀለን!!!

ጆሌ ቆጬ ማዘጋጃ ከተማ ቆጬ መስከረም19/2015ዓ.ም

ከፀጋው ታደለ

አዳብና በክሰታኔ የወጣቶች ማህበር ይቀላቀሉ

አዳብና መልቲ  ሚዲያ  Telegram https://t.me/Adabnamidea

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
196 views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 16:57:38
አዳብና በጆሌ ቆጬ  19/1/2015

ፎቶ ከሰለሞን ታደለ።

አዳብና በክሰታኔ የወጣቶች ማህበር ይቀላቀሉ

አዳብና መልቲ  ሚዲያ  Telegram https://t.me/Adabnamidea

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
258 views13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 09:18:54
ሚስ አዳብና ነገ መስከረም በጢያ ይጀመራል።
የሚስ አዳብና ለመውዳደር የምዝገባው ጊዜ መስከረም 16 ቢጠናቀቅም ሳትመዘገቡ በመረጃ እጥረትና በተለያየ ምክንያት ሳትመዘገቡ ላመለጣቹ ዛሬ እስከ 12:00 ሰዓት የመጨረሻ እድል ሰጥተናል።
ለሚስ አዳብና የቆንጅና ውድድር የተመዘገባቹ ነገ በጢያ ትክል ድንጋይ እራሳቹን አዘጋጅታቹ በጥዋት እንገናኝ!!

አዳብና መልቲ ሚዲያ Telegram https://t.me/Adabnamidea

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g
11 viewsedited  06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ