Get Mystery Box with random crypto!

አዳብና መልቲ ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ adabnamidea — አዳብና መልቲ ሚዲያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ adabnamidea — አዳብና መልቲ ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @adabnamidea
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 817

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 19

2022-08-03 10:55:28
409 viewsሮዛ ታደለ, 07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 21:12:29 https://t.me/Adabnamidea?livestream=ac67f9b79870823367
379 viewsዘፀአት የዘጌ ገቾ, 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 21:11:21 ሐምሌ26/2014 ዓ.ም
================

በጉራጌ ዞን የቡኢ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽ ጉዳዮች ጽ/ቤት የከተማው ህብረተሰብ የንባብ ባህል ለማጠናከርና ማንባብ እየፈለጉ መጽሐፍትን በቀላሉ ማግኘት የማይችሉ አንባብያን ችግር ለመቅረፍ የመጽሐፍት ውሰት አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ።

ከተለያዩ ግለሰቦችና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ባሰባሰብናቸው መጽሐፍቶች በቋሚነት ብዙ የንባብ ደንቦኞችን መፍጠር ችለዋል። ይህ ሁኔታ የበለጠ እንድንሰራ ስንቅ ሆኖናል።

በትምህርት ገበታ ላይ የነበራችሁ ተማሪዎች የእረፍት ጊዜ በመሆኑ ጊዜያችሁን በንባብ ታሳልፉ ዘንድ ጽ/ቤታችን ውስጥ ከ300 በላይ የተለያየ ይዘት ያላቸው የታሪክ፣ የፍልስፍና የሳይኮሎጂና ልብ ወለድ መፅሃፍቶች ስላሉን በውሰት ወስዳችሁ ማንበብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻ፦ ከዋርካው ጀርባ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግቢ ያለ ቢሮ ውስጥ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ያገኙናል።

ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!!

የቡኢ ከተማ አስተዳድር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት
379 viewsዘፀአት የዘጌ ገቾ, 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 20:22:56
362 viewsሮዛ ታደለ, 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ