Get Mystery Box with random crypto!

#የአይመለሊ ችባን/የአይመለል ምሰሶ አየሁት ግን ቦታ በታሪካዊ ቦታነት አለመከለሉና አለመጠበቁ አስ | አዳብና መልቲ ሚዲያ

#የአይመለሊ ችባን/የአይመለል ምሰሶ አየሁት
ግን ቦታ በታሪካዊ ቦታነት አለመከለሉና አለመጠበቁ አስገርሞኛል።

ቦታው በግለሰብ ማሳ ላይ ሆኖ ይታረሳል።ምሶሶው በቀላሉ በእንስሳት ታሪካዊነቱ ባልተረዱ ሰዎች በቀላሉ ጉዳት ሊደርስበት ይችላል።የሚመለከተው የዞንና የወረዳ አካላት ቢያስብበት እላለው።

አዲስ ታሪክ ባንፈጥር አባቶቻችን ያወረሱን ታሪክና ቅርስ እንዴት ጠብቆ ማስተላለፍ ያቅተናል?


ከዘፀአት ቱቼ

ባህላችን ለዓለም እናሰተዋውቅ!
ቅርሶቻችን በአንድነት እንጠብቅ!

አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ባህላችንን  ቅርሶቻችንን እናሳድግ ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g