Get Mystery Box with random crypto!

30/1/2015 ዛሬ የአዳብና ጨዋታ (ፌስቲቫል) በዶቢ በድምቀት ተከብሮ ውሏል። ከተቋረጠ ከዓ | አዳብና መልቲ ሚዲያ

30/1/2015
ዛሬ የአዳብና ጨዋታ (ፌስቲቫል) በዶቢ በድምቀት ተከብሮ ውሏል።



ከተቋረጠ ከዓመታት በኋላ ዛሬ አዳብና በዶቢ ገበያ በድምቀት ተከብሮ ውሏል።ይቀጥላል ሙሁር፣እዣ፣ወለኔ…
ባህላችን ለዓለም እናሰተዋውቅ!
ቅርሶቻችን በአንድነት እንጠብቅ!

አዳብና  መልቲ ሚዲያ Telegram ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ። https://t.me/Adabnamidea

አዳብና You tube like share subscribers
በማድረግ ባህላችንን  ቅርሶቻችንን እናሳድግ ።

አዳብና ሚዲያ ዩቱብ https://youtube.com/channel/UCbihhwTdI6hy-e7Kj6T_J8g