Get Mystery Box with random crypto!

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

የቴሌግራም ቻናል አርማ abu_mahi_ibnu_idris — قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي ق
የቴሌግራም ቻናል አርማ abu_mahi_ibnu_idris — قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي
የሰርጥ አድራሻ: @abu_mahi_ibnu_idris
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.51K

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-28 19:47:20
➬ምን መልካም ሰው ብትሆን እንደ ሻማ ብትቀልጥላቸው ያንተነትህን//ሺን #ዋጋ ለማይገባቸው(አስተሳሰባቸው ያጠረ) ሰዎች ጋር እራስህን አታድክም-አታድክሚ።

በእጂ_የያዙት_ወርቅ_ከመዳብ_ይቀላል_ይባላል_

https://t.me/EmuIkramAselefiya
https://t.me/EmuIkramAselefiya
288 views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 18:23:18 ከገረመኝ ነገር......

አንዳንድ ሰው እንደ ወንጀል ነው፣ ሲፋታህ ወይም ስትፋታው እርፍ ትላለህ ። ቀልብህ ምልስ ይላል፣ ሰላምህ ይበዛል፣ ደስታህ ይጨምራል።

ابو ماحي
1.0K views15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 18:15:47 " አንዳንድ ጊዜ ለአንድ ሰው ሁለተኛ ዕድል መስጠት ለመጀመሪያ ጊዜ ስላልመታህ ተጨማሪ ጥይት እንደ መስጠት ነው።
እና አስታውስ,,,,,,
ለአንድ ሰው እድሉን ከመስጠታችሁ በፊት ሁለተኛው እድል እንደገና ለመጉዳት እድሉ ነው."

منقل
251 views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 16:35:48 የሰዎች ጉዳይ አያስጨንቅህ

➲ታላቁ አሊም ኢማሙ ሻፊዒይ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል ፦

“ ሁሉንም ሰው እንዲወዱህ ማድረግ አትችልም፣በአንተና በአላህ መካከል ያለውን ጉዳይ አስተካክል፣ ከዚያም የሰዎች ጉዳይ አያስጨንቅህ!!  ”

[ተወሊ ተእኒስ ሊኢብኑ ሐጀር:168]
414 views13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 10:46:59 የአሏህ ጥበብ እኮ ይለያል

ሰው ሀሳቡ እንኳን ሲምታታ ጥሎን ይሄዳል።ኢላሂ ግን ባሪያው ከእሱ ቢርቅም ይንከባከበዋል።
ሰው ደካማ ጎናችንን አውቆ ከተረዳ በኃላ ደግሞ ይጎዳናል።አሏህ ግን ከነጉድለታችን ሽፍኖ ይይዘናል።
ሰው ትንሽ ነገር ስታጎድልበት እንዳታገኘው አድራሻውን አጥፍቶ ይርቅሀል።አሏህ ግን አይደለም እዝነቱን ፈልገህ ፊቱ ቆመህ ሱጁድ አድርገህ ጠርተኸው ያንተን መመለስ ይናፍቃል።
ሰው በምላሱ ቃል ይገባል ቃልኪዳኑን ግን ያጥፋል።ኢላሂ ግን ሁሌም ቃሉ ሙሉዕ ነው።
ሰው ያለእነሱ መኖር እንደሚከብድህ እያወቀ መፅናኛ ካገኘ ምን ይገጥመው ይሆን ብሎ አያስብም ይሸሽሀል።አሏህ ግን ከልብህ ስታመልከው ወደ አንተ በጣም ይቀርባል።
ሰው ሰው ሰው በእኔ ህይወት ውስጥ ሁሌ የፊትና በርን ከፋች የእኔን ልብ ሰባሪ የእኔን ውድቀት ናፋቂ የእኔን ህመም አቀጣጣይ ነው።አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ።።።

ወደቀች ስትሉ አሏህ ያነሳኛል
ታማለች ስትሉ እርሱ ያሽረኛል
ጎዳናት ስትሉ እርሱ ይጠግነኛል
ከእኔ ስትርቁ ሁሌ አብሮኝ ይሆናል
ስታንሸራትቱኝ ፅናት ይሰጠኛል
ስታጓድሉብኝ ብዙን ይሰጠኛል
ድንበር ስታልፉብኝ እሱ ያስከብረኛል

ኢላሂ ባሪያህ ከነወንጀሏ ሁሌም ታመሰግንሀለች አልሀምዱሊላህ ዓለ ኩሊ ሀል።
አልሀምዱሊላህ ዓለ ኩሊ ሀል።
አልሀምዱሊላህ ዓለ ኩሊ ሀል።


https://t.me/Enena_Gtme_Umu_Yusra_Aselefi
285 views07:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 08:48:22
19 views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 23:22:20
አስደሳች ብስራት ለኢብኑ ተይሚያ አሻራ መጣያ ግሩፕ አባሎች በሙሉ! ❞

ነገ ጁሙዓ ምሽት ለየት ያለ ፕሮግራም ተዘጋጂቷል.....!!

ርዕስከረመዷን በኋላ በኢባዳህ ላይ መፀናት እንድሁም ሌሎች ነጥቦች በደንብ ይዳሰሳሉ!

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ሀፊዘሁሏህ


ምሽትዎ ከኛ ጋር ያድርጉ! አድራሻ ቴሌግራም!
⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇘⇘⇙
https://t.me/+yo-I8KYGo4FjN2Q0
https://t.me/+yo-I8KYGo4FjN2Q0
96 views20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 22:01:55 ያረብ

ጌታየ ሆይ  ካንተ የምፈልጋቸውን ነገሮች ሁሉ  የምታውቃቸው አንተ ነህና  ልሰጠኝና ልሞላልኝ የምትችለውም አንተውነህና  ክጃሎቴ  ካንተው ነው ያረብ አንተው ሃጃዬን ሙላልኝ
123 views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 21:34:28 ደስታ በአላህ እጅ ነው

☞︎︎︎ ደስታህ በአላህ እጅ ነው

ጓደኛም አይቀማህ

ወዳጅም አይወስደው

በማንም ቁጥጥር ስር አይደለም

አንተ ለማንም አልተፈጠርክም

በአላህ ተወከል ለደስታህም ኑር!
142 views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 21:28:38 ያለ እነርሱ መኖር የማልችል የሚመስላቸው ሰወች አሉ።

ግን ዛሬም በጌታዬ ፍቃድ አለሁ አልሐምዱሊላህ
246 views18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ