Get Mystery Box with random crypto!

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

የቴሌግራም ቻናል አርማ abu_mahi_ibnu_idris — قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي ق
የቴሌግራም ቻናል አርማ abu_mahi_ibnu_idris — قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي
የሰርጥ አድራሻ: @abu_mahi_ibnu_idris
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.51K

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-04-17 23:19:08 አሁን ቀጥታ ስርጭት
       ተ
          ጀ
              ም
                   ሯ
                        ል
ርዕስ፦" ተውሒድ የሁለት ሀገር ስኬት "

አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም ሐፊዘሁላሁ

የስርጭት ሊንክ

https://t.me/abajiben?videochat
https://t.me/abajiben?videochat
195 views20:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 23:07:55 አሁን ቀጥታ ስርጭት
       ተ
          ጀ
              ም
                   ሯ
                        ል
ርዕስ፦"ኢስቲቃማ እና ኢኽላስ"

አቡ ዑሰይሚን አብዱረህማን ሐፊዘሁላሁ

የስርጭት ሊንክ

https://t.me/abajiben?videochat
https://t.me/abajiben?videochat
182 views20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 21:25:16 አሁን ቀጥታ ስርጭት የሙሐደራ ፕሮግራም ተጀመረ  ገባ ገባ በሉ


በአስታዝ አቡ ረይስ   [ሀፊዘሑሏህ  ]        

المسارعة في فعل الخيرات
መልካም ነገርን በመስራት ላይ መሽቀዳደም
   ተ
       ጀ
           መ
                  ር



➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ሊንክ ነው
ሼር አድርጉት

https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat=ec54e1ccfec5a94d77
182 views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 19:37:42 ⇛የሚገርሙኝና የሚያሳዝኑኝ ደህና ሰው መስያቸው ዱዓዕ አድርግልን የሚሉኝ ወንድምና እህቶች ናቸው፡፡ ያኔ «ወይ እኔ!» እላለሁ ወደ ራሴ መለስ እልና፡፡ዱዓእ አድርግልን ብላችሁ የጠየቃችሁኝ ጥያቄያችሁን አንሱልኝ ባረከሏሁ ፊኩም፡፡ደግሞ እኔን ብሎ ዱዓእ አድራጊ። ያለሁበትን ሁኔታ ብታውቁ አይደለም ዱአ አድርግልኝ ልትሉኝ ይቅርና አንድም ሰው ባልቀረበኝ ነበር፡፡

⇛ወዳጆቼ…ዋናው እና ትልቁ ጥንካሬ የራስን ህመም በራስ አቅም ማከም መቻል ነው፡፡ ችግራችሁን ወደ ዉስጥ ተንፍሱ፤ እጃችሁን ወደ ላይ ዘርጉ፡፡

☞ለራሣችሁ በራሣችሁ እጅ ዱዓ አድርጉ፤ ከናንተ በላይ ሓጃችሁን የሚያውቅ የለም፤ ከናንተ በላይ ጉዳታችሁን፣ ፍላጎታችሁን፣ ምኞታችሁን፣ ዓላማችሁን የሚገነዘብ የለም፡፡
በሰው እጅ ከሚያሳክኩት ቁስል በላይ በራስ እጅ የሚያኩት ቶሎ ያሽላል፣ እርካታም እረፍትም ይሠጣል፡፡ 

ብቻ አዛኙ አምላኬ ለኔም ለናንተም ሀጃችንን ያሳካልን።ችግራችንን ያቅልልን!
~
195 views16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 15:45:20 ከቤተሰብ ርቃችሁ ለምትገኙ ተማሪዎች!
~
① ወላጆቻችሁ ዘካተል ፊጥር የማያወጡላችሁ ከሆነና
② የማውጣት አቅሙ ካላችሁ
ዘካተል ፊጥር ማውጣት እንዳትረሱ።

* ብዙዎች ስለማያስተውሉት መልእክቱን እናሰራጨው ባረከላሁ ፊኩም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
109 views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 19:44:08 ማሳሰቢያ

ከሀገር ውጭ ያላችሁ በትምህርትም ይሁን በሌላ ጉዳይ ከቤተሰብ ርቃችሁ ያላችሁ

ዘካተል ፊጥር ቤተሰብ ሀገር ቤት የማያወጡላችሁ ከሆነ እንዲያወጡላችሁ መንገር ወይም ለራሳችሁ ማውጣት ይጠበቅባቹሃል። ብዙ ግዜ የኛንም ድርሻ ያወጡልናል ብለን ማውጣታቸውን ሳናረጋግጥ ችላ የማለት ሁኔታ ይፈጠራል።

ቤተሰብ ለራሳቸውም የማያወጡ ከሆነ. እኛ የቤተሰቡንም የኛንም ጨምረን. ማውጣት እንችላለን።


https://t.me/AbuHafsaYimam
https://t.me/AbuHafsaYimam
266 views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 04:31:44 ወሳኝ እና አድስ ፈታዋ

ጥያቄ፦ተሀጁድ እና ተራዊህ በአንድ ሌሊት መስገድ እንደት ይታያል??

የፈታዋ/ቁጥር ➊❷➎

❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ

በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አቡ ሓቲም አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»

╭┈──── ••⇣⇣
╰┈➢
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
255 views01:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 04:30:09 °°||ጥያቄ ፦የአንድት ሙስሊም ሴት  "ሰለፍይ ነኝ "የምትል እንስት ሰነ -ምግባሯ ፣አህላቋ ምን   አይነት መሆን አለበት?   በዱኒያ ጉዳይም በአኺራም  የሚጠቅም የሆነን  ምክር    ምከሩኝ ፤በድኗ ጉዳይ ለሚገጥማት ችግር እንደት መፅናት  እንዳለባት?

የፈታዋ/ቁጥር ➊❸❶

❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ

በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አቡ ሓቲም አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
╭┈──── ••⇣⇣
╰┈➢
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
236 views01:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 04:29:05 ┊↷   አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱህ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን

°°||ጥያቄ፦ ሴት ልጅ በሚድያ ማስተማር አትችልም ወይም ማስተማር ትችላለች የሚል ማስረጃ ስጡን?

የፈታዋ/ቁጥር ➊❸❸

❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ

በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አቡ ሓቲም አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»

t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
207 views01:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 19:28:51 በኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ አቡ ሂዛም

ተሀጁድን እና ተራዊህ አስመልክቶ ሰፋ ያለ ማብራሪያ

https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
101 viewsedited  16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ