Get Mystery Box with random crypto!

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

የቴሌግራም ቻናል አርማ abu_mahi_ibnu_idris — قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي ق
የቴሌግራም ቻናል አርማ abu_mahi_ibnu_idris — قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي
የሰርጥ አድራሻ: @abu_mahi_ibnu_idris
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.51K

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-04 05:57:07 አዲስ ደርሥ ቀጥታ ስርጭት

ቡሉغል መራም

የስርጭት ሊንክ
t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
177 views02:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-04 05:01:31 ❪✵❫ السُّـــ↶ــؤَال

❶.
ሴት ልጅ የማይፈቀድላትን ወንድ በግርፕም ይሁን ሌላቦታ  ማቆማጠል ትችላለች?

❷.ሴት ልጅ በግርፕ ታግ እያደረገች በድምፃም ይሁን በፅሁፍ መሳቅ ትችላለች ለምሳሌ በፅሁፍ ሲባል
ሀሀ ከከ  ወ.ዘ.ተ

የፈታዋ/ቁጥር ❷❸❸

❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ

በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»

https://t.me/EmuIkramAselefiya
https://t.me/EmuIkramAselefiya
181 views02:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 17:16:51
«አዲስ ወቅታዊ ሙሀደራ ፕሮግራም ዝግጂት»


ዛሬ ቅዳሜ ምሽት 3:40 ይጠብቁ!!】

በሸይኽ ሙሓመድ መኪ «ሀፊዘሁሏህ»

ርእስ ፦ 【 ጅሃድ በእስላም !!】

በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን« ሀፊዘሁሏህ»

ርእስ ፦【የሙስሊም ደም ክብር አለው!! 】

በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ሊንክ
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘ ⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙
http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
100 views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 19:08:57 ሙሀደራ
ርዕስ :የረሱል ጉዞ ፈተና ትውስታ
በኡስታዝ ሳሊም
አህሉ-ተውሂድ መስጅድ
https://t.me/sefinetunuh?livestream=f1776845ebc9363faa
210 views16:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 15:00:52 0115508492
አንዋር መስጂድ ያላችሁ ደውሉለት አምቡላንስ ነው መምጣት እችላለው ብሏል።
88 views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 15:00:52 የቆሰሉ ወንድሞች
አንዋር መስጂድ ፊትለፊት ያለው ፖርኪንግ እያመጣቹ በመኪና እያደረስን ነው
ወደ ሃኪም ቤት ብለዋል ወንድሞቻችን እየጠበቋችሁ ነው

Copy
93 views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 06:08:44 በ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም በኮ/ቻ መስጅደል አንሷር አዲስ ተቀርተዉ የተጠናቀቁ  የከሽፉ ሹብሓት ደርሶች፦

የከሽፉ ሹብሓት ኪታብ PDF
https://t.me/ye_Selefey_Ustazoch_Durus/3078

➊ የከሽፉ ሹብሓት ደርስ {01}
https://t.me/ye_Selefey_Ustazoch_Durus/3077

➋ የከሽፉ ሹብሓት ደርስ {02}
https://t.me/ye_Selefey_Ustazoch_Durus/3079

➌ የከሽፉ ሹብሓት ደርስ {03}
https://t.me/ye_Selefey_Ustazoch_Durus/3080

➍ የከሽፉ ሹብሓት ደርስ {04}
https://t.me/ye_Selefey_Ustazoch_Durus/3081

➎ የከሽፉ ሹብሓት ደርስ {05}
https://t.me/ye_Selefey_Ustazoch_Durus/3082

➏ የከሽፉ ሹብሓት ደርስ {06}
https://t.me/ye_Selefey_Ustazoch_Durus/3083

➐ የከሽፉ ሹብሓት ደርስ {07}
https://t.me/ye_Selefey_Ustazoch_Durus/3084

➑ የከሽፉ ሹብሓት ደርስ {08}
https://t.me/ye_Selefey_Ustazoch_Durus/3085

➒ የከሽፉ ሹብሓት ደርስ {09}
https://t.me/ye_Selefey_Ustazoch_Durus/3086

➓ የከሽፉ ሹብሓት ደርስ {10}
https://t.me/ye_Selefey_Ustazoch_Durus/3087

➊➊ የከሽፉ ሹብሓት ደርስ {11}
https://t.me/ye_Selefey_Ustazoch_Durus/3088

➊➋ የከሽፉ ሹብሓት ደርስ {12}

https://t.me/ye_Selefey_Ustazoch_Durus/3089

ሌሎችም የሰለፍያ መሻይኾችና ኡስታዞች ያለቁ ደረሶችን ማገኝት ከፈለጉ ይቀላቀሉ

t.me/ye_Selefey_Ustazoch_Durus
t.me/ye_Selefey_Ustazoch_Durus
144 views03:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 21:57:09
ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም/ድግስ
●በሀርቡ 'አህሉ-ተውሂድ' የሰለፍዮች መስጅድ
የፊታችን  እሑድ (27/09/015)በደቡብ ወሎ
ቃሉ ወረዳ ሀርቡ ከተማ
ተጋባዥ መሻይኾችና ኡስታዞች፦

❶ኡስታዝ አቡ-ጁወሪያ ጀማል ሙሀመድ (ሁረልዒን መድረሳ ባለቤት)
❷ ሸይኽ ሀሰን አሊ (ቃዲ)
② ሸይኽ ሙሐመድ አሚን
③ ሸይኽ አወል አህመድ አል ከሚሴ
ኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ
⑥   ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አሰን
❼ሼይኽ መሀመድ መኪን
❽ሼይኽ መሀመድ ገዛል
❾ሼይኽ አህመድ አወቀ
❿ኡስታዝ አቡረይስ
⓫ወንድም ኑረዲን አልዓረቢ
ሌሎችም
በሱና ወንድሞቻችን የሚቀርቡ የግጥም ፕሮግራሞችም  ይኖራሉ ኢን ሻ አላህ
ፕሮግራሙ የሚጀመረው በአሏህ ፈቃድ ሻርፕ
   2:30 ላይ ነው። ለሴቶችም በቂ ቦታ አለ
አድራሻ :ሀርቡ  (ብሩ-ሰፈር) ጫኔ ህንፃ ወርድ ብሎ
ለበለጠ መረጃ ስልክ :
     ❶ 0961569418
     ❷ 0903068092
"ማንም እንዳይቀር አደራ ብለናል"
ስለ ምሳ ማሰብም ሆነ መጨነቅ አያስፈልግም የአህሉ-ተውሂድ ጀመዓዎች  አዘጋጅተዋል ።
ፕሮግራሙን በቀጥታ
t.me/sefinetunuh
129 views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 20:26:52 The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 7 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.
17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 13:30:52
ምሳሌው ለሁላችንም ግልፅ ይመስለኛል እናም
ውዷ ያተሸፈሽው እህቴ ሆይ ተሸፈኝ ውድ ትሆኛለሽ

https://t.me/abumahi6
https://t.me/abumahi6
259 viewsedited  10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ