Get Mystery Box with random crypto!

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

የቴሌግራም ቻናል አርማ abu_mahi_ibnu_idris — قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي ق
የቴሌግራም ቻናል አርማ abu_mahi_ibnu_idris — قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي
የሰርጥ አድራሻ: @abu_mahi_ibnu_idris
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.51K

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-21 12:36:13 https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat=5c69624059a3b28856


የጁመአ ኹጥባ


በአቡ ረይስ
74 views09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 01:01:55 አሁን ቀጥታ ስርጭት
       ተ
          ጀ
              ም
                   ሯ
                        ል

ርዕስ፦"የቁርአን ግብዣ"

ወንድም አቡ ሂበቲላህ

የስርጭት ሊንክ
___

https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat=9b5307fc4ef77dbf21
194 views22:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 23:05:00 አሁን ቀጥታ ስርጭት
       ተ
          ጀ
              ም
                   ሯ
                        ል

ርዕስ፦"የሴት ልጅ አደብ በኢስላም"

ወንድም አቡ ኡሰይሚን አብዱራህማን

የስርጭት ሊንክ
___

https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat=9b5307fc4ef77dbf21
169 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 22:54:21 አሁን ቀጥታ ስርጭት
       ተ
          ጀ
              ም
                   ሯ
                        ል

ርዕስ፦"የሴት ልጅ አደብ በኢስላም"

ወንድም አቡ ኡሰይሚን አብዱራህማን

የስርጭት ሊንክ
___t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat=9b5307fc4ef77dbf21
124 views19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 22:24:27 አሁን በቀጥታ ስርጭት በኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው

   የሙሐደራ ፕሮግራም ፦

ተጋባዥ እንግዶች
አቡ ረይስ
አቡ ዑሰይሚን
አቡ አዩብ
ሙሐመድ ሰኢድ

አመታዊ ሪፖርት

__በአንዋር




   ጀ
     ም
         ር             
ነው ገባ ገባ በሉ

ሸር አድርጉት

ፕሮግራም መሪ

አ ቡ ማ ሒ

https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea?videochat=9b5307fc4ef77dbf21
136 views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 08:28:06 አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ
ወድ የአሏህ ባሮች እንደት ናችሁ ረመዷን እንደት እየተፆመ ነው? አሏህ ከሚቀበላቸው ባሮች ያድርገን፣ በዱዓ እንበርታ፣ አሁን ወደ ቴሌግራም እንድገባ ያስገደደኝ አንድ በጣም አሳሳቢ ነገር ነው የባለቤቴ ወንድ የ520 ሺ ብር እዳ አለበት ሳይከፈል ከ6 አመት በላይ ሆነው ዘንድሮ እህቱ (የኔ ሚስት) አልቅሳ ጉዳዪን ስትነግረኝ አንዳንድ እሱን የሚያወቁ ነጋዴዎችን የዘካ ገንዘብ ካላቸው ስጠይቅ የራሳቸው ዘካ ተቀባይ ደንበኞች እንዳላቸው ገለፁልኝ የማደርገው ግራሲገባኝ ወደ ሶሻል ሚዲያ ገባሁ ምናልባት አሁንም ዘካ የምትሰጡ ወንድሞች ወይም አቅም ኑሯችሁ ተጦወዕ የምታደርጉ ወንድምና እህቶች ካላችሁ የዚህ ሰው እዳ በግማሽ እንኳ ብንከፍልለት ትልቅ ነገር ነው ፣ የአንድን ሙስሊም ችግር ማቃለል የቂያማ ቀን የኛን ችግር አሏህ እንዲያቃልልን ያደርጋል፣
መፍትሄ አለኝ የሚል በዚህ ስልክ ያናግረኝ እና አካውንቱ ይሰጠዋል
0912288210
177 views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 14:29:32
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته

     ልዩ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም

በኮምቦልቻ የሰለፍዬች መስጅድ በሆነው አንሷር መስጅድ «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ በአሏህ ፈቃድ
ነገ ዕሮብ ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ
የተለያዩ ፕሮግራሞችን ይዞላችሁ ይቀርባል



     ተጋባዥ እንግዶቻችን

ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድሚፍታህ
       አርዕስት፦ በመልካም ነገመሽቀዳደም

ኡስታዝ አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰኢድ
         አርዕስት፦የልጆች ተርቢያ በኢስላም

ወንድም አቡ ኡሰይሚን አብዱረህማን
አርዕስት:-የሴት ልጅ አደብ በኢስላም

ወንድም ሙሐመድ ሰኢድ
አርዕስት:- የቁርአንን ደረጃ እና ትሩፋቶች

የመስጅዱ አመታዊ ሪፖርት
በወንድማችን አንዋር ደሳለኝ

ሌሎች ተጋባዥ እንግዶችም ኢንሻአላህ ይኖራሉ።

የፕሮግራም መሪ እና አስተባባሪ
     ወንድማችን አቡ ማሒ እና አቡ ረይስ

በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ በኮምቦልቻ ላይ የተጀመረውን  የመስጅደል አንሷር የገቢ ማሰባሰቢያ የንያ ፕሮግራም ይኖረናል ኢንሻ አሏህ....

መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብም!

ስርጭቱ የሚተላለፍበት ግሩፕ ሊንክ
 
https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
أنشر تأجر!
        كن مفتاحا للخير
               الدال على الخير كفاعله
162 views11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 01:48:35 *ማለትን አብዙ*

اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عنا
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عنا
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عنا
684 views22:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 01:16:53 አሁን ቀጥታ ስርጭት
       ተ
          ጀ
              ም
                   ሯ
                        ል
ርዕስ፦" በረመዳንም ከረመዳን ውጭ ተመላኪ አላህ ነው"

አቡ ሀሳን አሊይ ሐፊዘሁሏህ

የስርጭት ሊንክ

https://t.me/abajiben?videochat
https://t.me/abajiben?videochat
229 views22:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 00:40:11 በዛሬዋ ለይል እኛንም ቤተሰቦቻችንንም ዱንያ አኸራን ከሚያጠፋው ከሽርክ እንዲጠብቀን እንዲጠብቃቸው፣በተውሂድ ላይ እንዲያፀናን እንዲያፀናቸው ዱአ ማድረግን እንዳንዘነጋ።

https://t.me/AbuHafsaYimam
177 views21:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ