2023-04-26 05:33:03
ታላቅ የምስራች ለዋትስአፕ ተጠቃሚዎች በሙሉ༄
መድረሳችን አቡ ዱጃናህ እንደሚታወቀው ከተመሰረተ አንድ አመት አልፎት ወደ ሁለተኛ አመት ጉዞ ላይ ይገኛል በጉዞውም አመርቂ የሆነ እያስመዘገበ ይገኛል አልሀምዱሊላህ ༄ ስለዝህም ይህ የonlie መድረሳችን በቴሌግራም ብቻ መሆኑ ይታወቃል እናም በቅርቡ ሌላ ቅርንጫፍ ለመክፈት አሰብን ።
༄ እሱም ለዋትስአፕ ብቻ ተጠቃሚዎች አስደሳች ብስራት ነው ቅርአትን ለሚፈልጉ ሁሉ ይህንን እድል ሁላችንም መጠቀም አለብን ። ༄ እናም በዝህ መድረሳ የተለያዩ የቃዒዳ አይነቶች እና ቁርአንን በተጅዊድ ህግጋት መሰረት ይቀራል የተለያዩ የተጅዊድ ትምህርቶችም ጭምር ይሰጣሉ ። ༄ ስለዝህ መስፈርቱ የሚያሟላ ሰው ቦታ ሳይሞላበት በፍጥነት እንዲመዘገብ በአክብሮት ለማስታወስ እንወዳለን ።
༄ የምንፈልገው የተማሪ ብዛት ከ 20 - 25
ብቻ ነው ከዝህ በላይ አንቀበልም ስለዝህ ያለው ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ ቁርአን በተጅዊድ ህግጋት ይማሩ እንላለን ።
༄
ማሳሰቢያ ፦ ግሩፓችን ውስጥ ገብቶ ያለ ቅርአት መቀመጥ አይፈቀድም እንደውም እስከ መባረር ደረጃም ሊያደርስ ይችላል ስለዝህ ስትመዘገቡ ሁሌ ለመቅራት ወስናችሁ መሆን አለበት !! ༄
ለመመዝገብ በዝህ ይመዝገቡ ⇩⇩⇩
+971566224667 }> በዋትስ አፕ
+971566224667} >
57 views02:33