Get Mystery Box with random crypto!

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

የቴሌግራም ቻናል አርማ abu_mahi_ibnu_idris — قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي ق
የቴሌግራም ቻናል አርማ abu_mahi_ibnu_idris — قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي
የሰርጥ አድራሻ: @abu_mahi_ibnu_idris
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.51K

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-06 16:54:55 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

❝ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ❞

◆ እነሆ የፊታችን ጁመአ/ ግንቦት 4/9/20015 በቃሉ ወረዳ 025 አዳሜ ቀበሌ ዳሪሞ በምትባል ሰፈር ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።

◆ ዳዕዋው የሚጀምረው ከረፋዱ 3:00 ሰአት ነው

◆ ለፕሮግራሙ ተጋባዢ እንግዶች


◆ የሀገሩ ተወላጅ የሆነው ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሃመድ ኢብኒ ኢማም ሀፊዘሁሏህ

◆ ከወረባቦ ሸይኽ ሙሀመድ ሁሴን አቡ አስማ ሀፊዘሁሏህ

◆ ከደሴ ሸይኽ ይማም ሰዒድ ሀፊዘሁሏህ

◆ ከደጋን ኡስታዝ ሁሴን ኢድሪስ አቡ ሀኒፋ ሀፊዘሁሏህ

◆ ከውጫሌ ኡስታዝ አሊ ዩሱፍ አቡ ሀሳን


◆ ሌሎችም በስም ያልተዘረዘሩ ኡስታዞች የሚገኙበት ደማቅ ፕሮግራም በቃሉ ወረዳ 025 ዳሪሞ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄድ መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን።

እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል

ቅድሚያ ለተውሂድ ቅድሚያ ለገጠሩ ማህበረሰብ


https://t.me/Tewuhidn_Begeter_Enadirs
274 views13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 11:43:03
ያረብ እለምናሃለሁ እዝነትህን ፈልጌ


ከሂወት ውጣ ውረድ፣ ከመጥፎ እጣ ፈንታ፣ ከዱንያ ጭንቀት፣ ከመከራ ና ከመጥፎ ነገራቶች ሁሉ አንተው ጠብቀኝ
..........
ያረቢ በግልፅም በስውርም በደስታም በሃዘንም ቁሜም ተቀሳቅሸም እኔ ባሪያህ ደካማ ፣ወንጀለኛ ነኝ እና ሰፊ የሆነ ምህርትህን እጠይቃለሁ ::
..........
ያረብ ክብርና ልዕልና የተገባ ምስጋና ላንተ ይሁን ። እኔ ደካማው ና አመፀኛው ባሪያህን በጥበብህ ይዘህኛል እና።

.........
ያ አላህ ያ ረቢ በቅርቢቱ አለም መልካምን ...
በመጨረሻይቱም አለም መልካም ነገርን እንድሰጠኝ እለምንሃለሁ ። ከጅሃነም ቅጣትም አንተው ጠብቀን ያረብ....

ያረብ ሁሉንም ነገሬን ላንተ ሰጥጫለሁ እና ያለፈው ማረኝ በእዝነትህ ....

ቀሪ ሂወቴን አንተን ብቻ እንድፍራ
.......... አንተን ብቻ እንደገዛ በልቤ ውስጥ ኢማንን እና እውቀትን ወፍቀኝ ያረብ

እዝነትህን ከጃዬ ደካማው እና አመፀኛው ባሪያህ ሙሐመድ ኢብኑ ኢድሪስ

https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
48 views08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 23:35:32 ማነው ከጃሂሊያ ነፃ የሆነ?
130 views20:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 06:22:44
የቴሌግራም መክተባዎች

• የኢብኑ ተይሚያህ ኪታቦች
https://t.me/abntaymia3

• የኢብኑል ቀዪይም ኪታቦች
https://t.me/ktbibnalqaim

• የኢማም ኢብኑ ረጀብ ኪታቦች
t.me/abnrajab2

• የኢማም ኢብኑ ከሢር ኪታቦች
t.me/abnkthyr

• የኢማም ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ ኪታቦች
http://t.me/ktbMBinAbdulwahab

• የሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ ብኑ ባዝ ኪታቦች
t.me/ktbEmambinbaz

• የሸይኽ ዐብዱላህ ብኑ ሑመይድ ኪታቦች
t.me/ktbAlulamapdf/47

• የሸይኽ ሙሐመድ አልአሚን አሺንቂጢ ኪታቦች
https://t.me/ktbalshengiti

• የሸይኽ ዐብዱ ረሕማን አሰዕዲ ኪታቦች
https://t.me/ktbbinsaadi

• የሸይኽ ሙሐመድ ናሲሩዲን አልባኒ ኪታቦች
t.me/Aallbany/3328

• የሸይኽ ዐብዱ ረሕማን አል-ሙዐሊሚ ኪታቦች
https://t.me/ktbalmalmai

• የሸይኽ ሐፊዝ ብኑ አሕመድ አልሐከሚ ኪታቦች
https://t.me/hafithalhakmiy

• የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሷሊሕ አልዑሠይሚን ኪታቦች
t.me/ktbmB_othaimen

• የሸይኽ ዐብዱላህ አልጂብሪን ኪታቦች
t.me/ktbbinJebreen

• የሸይኽ ዶር. ሷሊሕ አልፈውዛን ኪታቦች
t.me/ktbalfawzan

• የሸይኽ ዐብዱል ሙሕሲን አልዐባድ ኪታቦች
http://t.me/Ktbalabbaad

• የሸይኽ በክር አቡ ዘይድ ኪታቦች
t.me/bkrabzd

• የሸይኽ ዐብዱ ረሕማን አልበራክ ኪታቦች
t.me/mAlBraak/7592

• የሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ አራጂሒ ኪታቦች
t.me/ktbAlRajhi

• የሸይኽ ዐብዱል ከሪም ኹዶይር ኪታቦች
t.me/ktbAlkhudheir

• የሸይኽ ሙሐመድ ዐሊይ አደም ኪታቦች
t.me/Ktbaletiopi

• የሸይኽ ሷሊሕ ኣሊ ሸይኽ ኪታቦች
t.me/Salehshaikh/2052

• የሸይኽ ሷሊሕ አልዑሶይሚ ኪታቦች
t.me/mnmhln

• የሸይኽ ሰዒድ አልቀሕጧኒ ኪታቦች
http://t.me/Ktbbinwahaf

• የሸይኽ ዐብዱ ረዛቅ አልበድር ኪታቦች
t.me/Ktbalbadr
75 views03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 06:22:06
የቴሌግራም መክተባዎች

• የኢብኑ ተይሚያህ ኪታቦች
https://t.me/abntaymia3

• የኢብኑል ቀዪይም ኪታቦች
https://t.me/ktbibnalqaim

• የኢማም ኢብኑ ረጀብ ኪታቦች
t.me/abnrajab2

• የኢማም ኢብኑ ከሢር ኪታቦች
t.me/abnkthyr

• የኢማም ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ ኪታቦች
http://t.me/ktbMBinAbdulwahab

• የሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ ብኑ ባዝ ኪታቦች
t.me/ktbEmambinbaz

• የሸይኽ ዐብዱላህ ብኑ ሑመይድ ኪታቦች
t.me/ktbAlulamapdf/47

• የሸይኽ ሙሐመድ አልአሚን አሺንቂጢ ኪታቦች
https://t.me/ktbalshengiti

• የሸይኽ ዐብዱ ረሕማን አሰዕዲ ኪታቦች
https://t.me/ktbbinsaadi

• የሸይኽ ሙሐመድ ናሲሩዲን አልባኒ ኪታቦች
t.me/Aallbany/3328

• የሸይኽ ዐብዱ ረሕማን አል-ሙዐሊሚ ኪታቦች
https://t.me/ktbalmalmai

• የሸይኽ ሐፊዝ ብኑ አሕመድ አልሐከሚ ኪታቦች
https://t.me/hafithalhakmiy

• የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሷሊሕ አልዑሠይሚን ኪታቦች
t.me/ktbmB_othaimen

• የሸይኽ ዐብዱላህ አልጂብሪን ኪታቦች
t.me/ktbbinJebreen

• የሸይኽ ዶር. ሷሊሕ አልፈውዛን ኪታቦች
t.me/ktbalfawzan

• የሸይኽ ዐብዱል ሙሕሲን አልዐባድ ኪታቦች
http://t.me/Ktbalabbaad

• የሸይኽ በክር አቡ ዘይድ ኪታቦች
t.me/bkrabzd

• የሸይኽ ዐብዱ ረሕማን አልበራክ ኪታቦች
t.me/mAlBraak/7592

• የሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ አራጂሒ ኪታቦች
t.me/ktbAlRajhi

• የሸይኽ ዐብዱል ከሪም ኹዶይር ኪታቦች
t.me/ktbAlkhudheir

• የሸይኽ ሙሐመድ ዐሊይ አደም ኪታቦች
t.me/Ktbaletiopi

• የሸይኽ ሷሊሕ ኣሊ ሸይኽ ኪታቦች
t.me/Salehshaikh/2052

• የሸይኽ ሷሊሕ አልዑሶይሚ ኪታቦች
t.me/mnmhln

• የሸይኽ ሰዒድ አልቀሕጧኒ ኪታቦች
http://t.me/Ktbbinwahaf

• የሸይኽ ዐብዱ ረዛቅ አልበድር ኪታቦች
t.me/Ktbalbadr
482 views03:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 06:19:52 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ቃሉ ወረዳ 025 ቀበሌ አካባቢ ያላቹህ በዉስጥ አናግሩኝ ባረከሏሁ ፊኩም
@abureyyis
@abureyyis
79 views03:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 21:57:04 ወንድሜ አባ ኡበይዳ ትክክል ብለሃል
አላህ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን አቦ
260 views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 21:53:35 አይ ሰው ይገርማል

አንዳንዱ ሰው እራሱን እንዳፅድቅ ያይና አንድ የመከራ ቀን ሲመጣ ሲርበተበት እናየዋለን አጂብ ነው ። የሰው ልጅ ልክ እስከዚህ ድረስ ነው።


ለራሴ ለራሴ የሚል ሰው በበዛበት አለም ላይ ተቀምጠን ። ሌላውን በመጥፎ ለማየት አይናችን እንደ አጉሌ መንፀር በሩቅ ለማየት ይጠራል አጂብ።
254 views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 21:14:21
262 views18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 15:04:24
በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድም ሰይድ አራርሴ በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ የሚኖር ሲሆን የኛን የወገኖቹን እርዳታ የሚጠይቅ ከባድ ህመም ገጥሞታል። እስካሁን በአካባቢው ከዚያም ደሴ ድረስ ህክምና ሞክሮ ለውጥ ባለማግኘቱ ወደ አዲስ አበባ በመሄድ በኮሪያ ሆስፒታልና አዲስ ህይወት ሆስፒታል ህክምና ሲከታተል የቆየ ቢሆንም ህመሙ ወደ ጉበት ካንሰር በመቀየሩ ወደ ህንድ ሀገር ሂዶ እንዲታከም የሀኪሞች ቦርድ ወስኗል።

ስለሆነም የዚህንም ወንድማችንን ህክምና ለመሸፈን ወደ $50000 በመጠየቁ በምንችለው እናግዘው። ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሃምሳ ሰው ደግሞ ጌጡ ነው ይባላል።

የወንድማችን ሰይድ በራሱ የተከፈተ አካውንት
ሰይድ አራርሴ ፋጂ
ንግድ ባንክ ፡ 1000510452015
አዋሽ ባንክ ፡ 01425248399300
266 views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ