2023-05-10 15:05:15
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ እና የተከበራችሁ እህት ወንድሞቸ
ከምን እንደምጀምር አላውቅም አላኩሊሃል የሱና እህታችን ስሟ ዙምራ ጌቶ ትባላለች በወሊድ ምክንያት ሀኪም ቤት ከገባች ብዙ ቀናቶችን አስቆጥራለች ባጭሩ ከ15 ቀን በላይ አልፏታል ውድ እህት ወድሞቸ እባካችሁ በሀሳብም በዱዓም በሁሉም ነገር ተባበሩን 3 ጊዜ አመልያ/ ኦፕሬሺን ተደርጋ ህክምናዋን በመከታተል ላይ ናት አልሃምዱሊሏህ በትንሹም ቢሆን ደግ ናት የሚያሳዝነው ነገር እንደዚህ ተሰቃይታም ልጇን አሏህ ለሷ አልፈቀደውም አሏህ ለሸፋዓ ያድርግላት
አሁን ከባዱ ነገር የተጠየቀችው ብር በጣም ከባድ ነው
ይህ የምታዩት የሃኪም ቤት ማስረጃ ከገባችበት ሆስፒታል የተፃፈ ነው የተጠየቀችው የብር መጠን ቀላል የሚባል አይደለም 60,000 ሪያል ያኢላሂ በጣም ከባድ ነው
እባካችሁ ታላላቅ ሚድያዎች እንድተባበሩን ሼር በማድረግ አግዙን ባረከሏሁ ፊኩም
إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّـٰلِحَـٰتِ لَهُمْ أَجْرٌ غَيْرُ مَمْنُونٍ
እነዚያ ያመኑትና በጎስራወችን የሠሩ ለእነረሱ የማይቋርጥ ምንዳ አልላቸው
فصلت - الآية ٨
ዋትሳፕ ግሩፕ
Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/Eyb1Dz3kjRbImgEwDxZRlY
ቴሌግራም ግሩፕ
https://t.me/Le_Zumra_BintGeto_Yehekmna_Wochi
68 views12:05