Get Mystery Box with random crypto!

قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي

የቴሌግራም ቻናል አርማ abu_mahi_ibnu_idris — قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي ق
የቴሌግራም ቻናል አርማ abu_mahi_ibnu_idris — قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي
የሰርጥ አድራሻ: @abu_mahi_ibnu_idris
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.51K

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-16 01:23:21 ብዙ ሴቶች ግርም ትሉኛላችሁ


በጣም የምትሼወዱበት ነጥብ ቢኖር

በአረብኛ ፊደል አቡ ፉላን ኢብን ፉላን
ኡስታዝ ፉላኖች ላይ

በጠም ትሽወደላችሁ ለእነሱ ልባችሁ ደቂቃ እንኳን አይፈጅበትም ቶሎ ይከፈታል

ለኢላህ ኢላለህ

ያ ኦኽቲ የሰው ስሙ ሰይሆን ተግባሩ ነው ሰምታሽኛል ኣ ?

ስለዚህ አንቺ ሁሌም አሏህ ለወደዳልሽና ለፀፈልሽ ሰው ብቻ ልብሽን እንድከፍትለት ዱዓ አድርጊ የምትፈልጊውን ሰይሆን የሚየስፈልግሽን እንድሰጥሽ ዱዓ አድርጊ

ስትመከሩ እንኳን የቀኑባችሁ የሚመስላችሁ  አላችሁ ያሰላም


https://t.me/EmuIkramAselefiya
53 views22:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 11:55:10 [መቼ ነው ረሕማን ኻሊቅ አይደለም ያለው?]

በእርግጥ:- "መኪና ሲሔድ ጊዜ ፍሬን ከበጠሰ ያላትማል ይላተማል።"

- ለዚህ አይነት ቅጥፈትስ መልስ ፈታዋ ማብራሪያ ተእዊል ይኖራችሁ ይሆን?! ነው ወይስ ድምፁ የት? መቼ? በምን ምክንያት? እንደተነገረ መገለፅ አለበት!!!

- ይሄንንም ሰለፍዬችን ሲያስተምሩ ነው የተናገሩት?

- ነው ወይስ ምን ታመጣላችሁ ቅጥፈት ነው ብላችሁ ትገላገላላችሁ።

- ይሄ ነው እንግዲህ ሀገራችን ውስጥ ካሉ 10 የማይሞሉ ከሚባሉት የጀርሕና ተዕዲል ዑለሞች ውስጥ አንዱ ነው።

- ውሸት ደግሞ ያከፍራል እንዴ ብላችሁ አቧራ እንዳታስነሱ (አልወጣኝምና)።


መልስ ስትሰጡ

1- (ሐምሉል ሙጅመል ዐለል ሙፈሶልን ባትጠቀሙ)
2- (መፍሁምን ከመንጡቅ ባታስቀድሙ)
3- (መድረክ ስትወጡ ባትመረቅኑ) ደስ ይለናል።

ሀያ ተወከሉ ዐለሏህ

* እናንተ የምታደርጉት ረድ ዲን መጠበቅ በናንተ ላይ የሚደረገው ረድ ደግሞ በቀልና ምቀኝነት እንደሆነ እያስመሰላችሁ ማቅረባችሁ ከልጅነታችሁ ወይም ጅልነታችሁ ውጭ የሚጠቁመው ነገር ካለ በማብራሪያችሁ ላይ አትንፈጉን። *

ሰዒድ ሙሳ

https://t.me/Abulbuhari
149 views08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 10:29:19 አጂብ የሆነ ንግግር

አሁን ዳዕዋ ላይ የተነገሩት

ኢኽዋናል ሙስሊም ወደ ኢትዬጵያ ሲገባ በድን ስም ሳይሆን በባንድራ ጥላ ስር ሆኖ ነው

ሸይኽ ሙሐመድ አሚን
200 views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 05:38:55 እናት ልጆቿን ለሱብሂ ሰላት ስትቀሰቅስ ዘወትር እንዲህ ትላቸዋለች
  "ከተኛችሁበት ንቁ ለሱብሂ ሰላት ቁሙ ከእኛ መካከል አንድም ሰው ጀነት ውስጥ እንዲጎድል አንፈልግምና"
149 views02:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 23:16:59
የአንሷር ጀመአዎች የሰማህ ሰምተሃል ያልሰማህ ነገ በደሴዋ ብቸኛ የሰለፍያ መስጅድ በሆነችው መስጅድ ሱና ብዙ የሰለፍያ መሻይኽ  እና ኡስታዞች እንዲሁም የሰለፍያ ውድ ወንድሞቻችን ስለሚታደሙ በነገው ዕለት በጧቱ ንቅል ብላችሁ ኑ እሺ ተጋብዛችኋል

አንድም ሰው እንዳይቀር ተናግሪያለሁ በኋላ ......

ሰምታችኋል

አቡ ማሒ ነኝ
202 views20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 23:14:35 የአንሷር ጀመአዎች የሰማህ ሰምተሃል ያልሰማህ ነገ በደሴዋ ብቸኛ የሰለፍያ መስጅድ በሆነችው መስጅድ ሱና ብዙ የሰለፍያ መሻይኽ እና ኡስታዞች እንዲሁም የሰለፍያ ውድ ወንድሞቻችን ስለሚታደሙ በነገው ዕለት በጧቱ ንቅል ብላችሁ ኑ እሺ ተጋብዛችኋል

አንድም ሰው እንዳይቀር ተናግሪያለሁ በኋላ ......

ሰምታችኋል

አቡ ማሒ ነኝ
172 views20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 11:22:16 # سعة_ابعاد
لا تهمل نفسك بالصلاة







كانت من صلاة النبي صلى الله عليه وسلم
يعوذ الله بك من زوال نعمتك ، ومن تحول صحتك ، وشفاء ذنوبك ، وسائر ذنوبك ”. مسلم.
200 views08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 11:07:25 የታላቅ ሰው ምክር ለሰለፍዮች

'ለሓበሻ ሰለፍዮች ምክር በሼይኽ ሙሓመድ  ባሙሳ حفظه الله

ትርጉም ፡ ወንድም ሙስጠፋ ( أبو سهلة ) ከሀዋሳ حفظه الله

t.me/abuUseyminabdurehman
72 views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 19:22:54
#ለሙስሊሟ_እህቴ

ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን ሀፊዘሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

       ሙስሊሟ_ሆይ_ልብ_በይ

- ሂጃብ እኮ መርዛማ ከሆኑ እይታዎች ይጠብቅሻል
- ከበሽተኛ ልብ እና ከሰው ውሾች  የመነጨ እይታ ይከላከልልሻል

- የአሳዳጆችን ክጀላ ካንቺ ላይ ይቆርጣል

☞ ስለዚህ ሂጃብሽ እንዳይለይሽ
☞ ለአዘናጊዎች ጥሪ ጆሮሽን አትስጪ
☞ሂጃብን የሚዋጉ የሆኑትን ጥሪ (አትስሚ)
☞ ወይም ጉዳዩን የሚያቃልሉትን ጥሪ (አትስሚ)
☞ እነሱ ላንቺ መጥፎን ይፈልጉልሻልና!!

አላህ እንዲህ እንዳለው

﴿ وَيُرِيدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُونَ الشَّهَوَاتِ أَنْ تَمِيلُوا مَيْلًا عَظِيمًا ﴾ .“

﴾እነዚያ ስሜታቸውን የሚከተሉት ደግሞ ከባድ የሆነን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ! ﴿

https://t.me/EmuIkramAselefiya
https://t.me/EmuIkramAselefiya
228 views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 12:34:23 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ

መንሃጁ አስ-ሳሊኪን منهج السالكين| ሙሉ ደርስ ያለ ኔት

በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል ከሚሴ

➩ ከክፍል 01-30 ሙሉ ደርስ


➩  የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
https://t.me/yusuf_app1/304


#share በማደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!

▢App developer:- Yusuf App
ኢስላማዊ እውቀት ከሁሉም በፊት!

http://t.me/Yusuf_App1
264 views09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ