Get Mystery Box with random crypto!

የግጥም ረመጥ✍️

የቴሌግራም ቻናል አርማ abelaaaaam — የግጥም ረመጥ✍️
የቴሌግራም ቻናል አርማ abelaaaaam — የግጥም ረመጥ✍️
የሰርጥ አድራሻ: @abelaaaaam
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 679
የሰርጥ መግለጫ

የግጥም ረመጥ
አንዴ join ካሉ ሱስ የሚያስይዙ ግጥሞች የሚያገኙበት
ስለፍቅር
ስለሀገር
ስለቤተሰብ
ስለሁሉም ጉዳዮች የተገጠሙ ግጥሞችን የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል ከግጥም ቻናሉ ያልተስሞሟት ነገር ካለ እንዲስተካከል አስተያየት ይስጡን እናስተካክላለን።
ለአስተያየቶች @SUNMAN111 👈👈 ይህን ይጠቀሙ።
@Abelaaaaam
@Abelaaaaam
@Abelaaaaam

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-01 21:59:31 ለግጥም አፍቃሪዎች

100% አምኜበት እንድትቀላቀሉ የምጋብዛችሁ ምርጥ የግጥም ቻናል....ከታች ባለው ሊንክ join በማለት ወደ ስነ ፅሁፍ መንደሩ ይዝለቁ።

@lij_werkneh_gitm
@lij_werkneh_gitm
@lij_werkneh_gitm
118 views#Wërkñè @viva, 18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 16:33:20 By Firaol
T.me/Firaolled
T.me/Firaolled
227 viewsEYORICA, 13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 17:57:30 ለመኖር እንባ

አስለቃሽ ይስቃል እንባውን ሽጦ
ለመኖር ይለብሳል እውነታን ገልብጦ
ዝም አትልም አፉ አይጠፋትም ዋይታ
ለቅሶ ነች እድሉ የሆዱ ገበታ

አቤል ጌታሁን

@Abelaaaaam
@Abelaaaaam
291 views*Abel# (የቃዬል ወንድም), 14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 10:28:00 *** ፀሐይ መውጣቷ አይቀርም! ***

ጨለማው የቱንም ያህል ጥቅጥቅ ቢልም፤ ህይወት በጨለማ ውስጥ ምንም ያህል አስፈሪና አስጨናቂ ቢሆንም፤ ጊዜዋን ጠብቃ ፀሐይ ግን መውጣቷ አይቀርም።

ወዳጄ ሆይ አሁን ያለህበት ሁኔታ መውጣትና መውረድ ብቻ ከሆነብህ፤ ብዙ የሚያስጨንቁ ነገሮች በዙሪያህ ቢከቡህ፤ ህይወት አሰልቺ ብትሆንብህ አንተ ግን የዓላማ ሰው ሁን። ምክንያቱም ጊዜውን ጠብቆ የአንተ ልፋትና ድካም ለሌሎች ፀሐይ የሚሆንበት ጊዜ ሩቅ አይደለም። ያን ጊዜ ሁሉም እንደዋዛ ያልፋል። ግን አንተ ከበረታህ ብቻ!

ስኬታማ እና የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
386 viewsEden, 07:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 19:30:21 ዘራፍ ! ዘራፋ !
ደም ደም ሸተተኝ ሳይነጋ ማልዶ
ወገኔን ሳየዉ እንደበግ ታርዶ !
ምንድን ነዉ ጉዱ ምንድን ነዉ እዳዉ ?
በአባቶቹ ርዕስት የሚሳደደዉ !
መተከል ጫካዉ ይጨሳል ጭስ
አንድም ሊቆላ አልያም ሊታመስ !
ካሳ ቢሞትም ተወልዷል ካሳ
ግርሽርሽ ድምጹ ሙት የሚያስነሳ !
ለወዳጁ ወይን ለጠላት ወይኔ
ፈርፍረህ ርገጠዉ እንደ ጠመኔ !
ልጋዉ ቅልጥሙን አልያም ደረቱን
በጉማጅ ገላዉ ይዉጣ ዳገቱን !
ይርከፍከፍለት ደሙ ለሰይጣን
አታቆላምጠዉ ገፍቶህ የመጣን !
#እትትትትትትትትትትትትት
የአባ ታጠቅ ልጅ የጌቶች ጌታ
የፀጉር ሽበት ለይቶ የሚመታ !
አንድ ርሳስ ልኮ ሺ የሚያበላሽ
በአይኑ ርግብግቢት ዘር የሚያኮላሽ !
ወንዶች ቢሞቱም ተወልዷል ወንዱ
ለሺ ችምፓዚ ይበቃል አንዱ !
ክንድህ ብቻ ነዉ የክብርህ ጌታ
ግንባር ግንባሩን ነጥለህ ምታ !
ካራራ ሆዱ ፍቅርን ስትሰብከዉ
እንደ ዳቦ ሊጥ ረግጠህ አቡካዉ !
ባሩድ ሲሸተዉ በጆሮ ግንዱ
ከኔና ከሱ ይለያል ወንዱ !
ደም ነዉ ራቱ ስጋ ነዉ ቁርሱ
ጠላት ማሸናት ያ አባት ነዉ ዉርሱ !
አንዱ እየሞተ አይኖርም አንዱ
መቀልጠም እንጅ እያሳደዱ !
ታጠቅ ጎጃሜዉ ተነስ ጎንደሬ
ተነስ ጉራጌ ተነስ የኢትዮጵያ
ልጆች አንወድምና ሀገር
ስትጠፋ ተነስ ተነስ ደቡብ
መጤ ጉሬዛ ሰፍሯል በሀገሬ !
ያን የእፍኝት ልጅ ምድረ ዉርግርግ
አሳደዉ እንዳዉሬ ረደዉ እንደ በግ !
ብንጠላዉ እንጅ ደም መፋሰሱን
ከናፈቀማ ይቀምሳል ምሱን !
ከወንድም ወንድ ያዉም ያንበሳ
አሻፈረኝ ሲል ጭስ የሚያስነሳ !
መች ጠፋ ተኳሽ መች ጠፋ ነፍጥ
እንደ ዉልክፍ በቁሙ የሚልጥ !
ሽባ ነዉ እጁ ገና አለመደም
አሳየዉማ እንዲሸተዉ ደም !
ብረት ሲተሻሽ እሳት ይነዳል
የአማራይቱ ልጅ በለዉ ይወዳል !
አሳየዉና ደሙ እስኪ ሞቀዉ
ልክ ያጣዉ ሁሉ ልኩን ይወቀዉ !
#እምቢ _ እምቢ _ እምቢ !
370 viewsEden, 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 21:13:07 100% አምኜበት እንድትቀላቀሉ የምጋብዛችሁ ምርጥ የግጥም ቻናል....ከታች ባለው ሊንክ join በማለት ወደ ስነ ፅሁፍ መንደሩ ይዝለቁ።

@lij_werkneh_gitm
@lij_werkneh_gitm
@lij_werkneh_gitm
278 views#Wërkñè @viva, 18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 04:35:57 ስለ ፍቅር
1 ቢገባን ፍቅር ሀቅ እንጂ ተራ የድንኳን ቤት አደለም ያገኙት ቦታ ላይ ሁሉየሚቀልሱትና የሚያፈርሱት
2 ፍቅር እንዳስተማሪው ነው ባስተማረን ልክ ባኖረውም ትርጉሙ ሚገባን እንደሀተማርነው ነው(የፍቅር ጥጉ እራስ መስጠት ነው)
3 ፍቅር ከቃል እሚልቀው ቃል ስለማይገልፀው ሳይሆን ከፍቅር ጥግ ጋር ሲነፃፀር ተራ ሀተታ ስለሆነ ነው
4 ፍቅር ዘላለማዊ የሚሆነው የሁሉ ነገር የበላይና አለቃ ስለሆነ ነው (ተፈጣሪ ስላልሆነ )
5 ፍቅር ሁልግዜ ዋጋን ይሻል በተከፈለላለት መጠንም ይከፍላል

አለኝ እንግዲህ ጭንቅላቴ
እንዲህ ያሉ ምርጥ ንግግሮችንና ግጥሞችን ለማግኘት ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ትዝናናላቹ ደሞም ትምራላቹ ወዳጆቼ ካላመናቹ ግቡና እዩት የውነት

ለመቀላቀል
T.me/Firaolled
T.me/Firaolled
T.me/Firaolled
255 viewsEYORICA, 01:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 19:46:17 ውጤት
በህይወታችሁ ብዙ ምትለፉበት ነገር እሚቋጨው በውጤት ነው
አንድ ደቂቃም ቢሆን ብዙ አመታት ቢፈጅ በውጤት ነው ሚቋጨው (መልካምም ሆነ መጥፎ)
ግን ጥያቄያችን ለነገሮች በለፋንላቸው ያክል ለምን አልሆነ ነው እንደኔ
1ዋጋ መክፈል ለሌለብን ነገር ዋጋ መክፈላችን
2አቋራጭ መንገድ መጠቀማችን (አቋራጭ ፍለጋ ጊዜ ስንጨርስ የውጤትን ጣእም እናጣለን)
3ውጤቱን ብቻ እያሰብን ስንዘገይ
4ከማን ጋር ወደውጤት መጓዝ እንዳለብን አለማወቅ...............
ስለዚ እንንቃ
በፊራኦል ለማ
T.me/Firaolled
220 viewsEYORICA, 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 18:04:24 በ 21 አመቱ የንግድ ሥራ ሞክሮ ከሰረ፡፡

በ 22 አመቱ ከህግ ትምህርት ቤት ተባረረ፡፡

በ 24 አመቱ በድጋሚ የንግድ ሥራ ሞክሮ ከሰረ፡፡

በ 26 አመቱ በጣም የሚያፈቅራትን የልጅነት ፍቅረኛውን በሞት አጣ፡፡

በ 34 አመቱ ለአሜሪካ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለመሆን ተወዳድሮ ሳይሳካለት ቀረ፡፡

በ 45 አመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ፡፡

በ 47 አመቱ ተስፋ ሳይቆርጥ የአሜሪካ ሀገር ምክትል ፕሬዝዳንት ለመሆን አልሞ ሳይሳካለት ቀረ፡፡

እንዲሁም በ 49 አመቱ በድጋሚ ለሴናተርነት ተወዳድሮ ቀረ፡፡

በመጨረሻ ግን በ 52 አመቱ 16ኛው የአሜሪካ የፕሬዚዳንት መሆን ቻለ ይህ ሰው አብዘኞቻችን የምናውቀው አብርሃም ሊንከን ነው በአለም ከታዩት ድንቅ መሪዎች መካከል አንዱ እና ዋነኛው ነው ለህልሙ ኖሮ ከነ ህልሙ ያልሞተ ጀግና ሰው ነው ተስፋ አንቁረጥ ለህልማችን እንኑር ፡፡
203 viewsEYORICA, 15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 17:25:48 ብእሬ
ዝም ብል ወቀሰኝ ህሊናዬም ተቆጣ
የለበስኳት ወረቀት አስበረደችኝ ተገልጣ
ሰላም ነሳኝ ቀለሙ በየጥጉ ተረጭቶ
ያበላኝ ብእሬ ወደቀ ገርጥቶ
እንቢኝ አለ ልቤ ሲያይ ይህን ሁሉ
እነዛ ሁላ ነበሩ ሲባሉ
አይበቅል ስር የለው አይታይ አብቦ
እንዴት ዝም በጀ ኧረ እንዴት ታስቦ
ወይስ ልኮትኩተው ከበቀለ ብዬ
ካዋፍ ልጠብቀው ወጥሬ በቆዳዬ
ግን ብእር ብእር ነው አንዴ የተፈጠረ
ሌት ከቀን ከእግዜሩ በምልጃ የመከረ
ሲነሳ አውለኝ ሲተኛ አሳድረኝ
በቀኝ እንዳዋልከኝ ለሊቱን ባርክልኝ
ነው ፀሎቱ ህዝቡንም ጠብቅልኝ
ግን ካፈር ተዋዋለ ላይመለስ ሄደ
ወደ ነበረበት እንደጉድ ነጎደ
ቀፎው ብቻ ቀርቶ ካፈር ተዋሀደ

ተገጣጠመ
በፊራኦል ለማ

T.me/Firaolled
T.me/Firaolled
183 viewsEYORICA, 14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ