Get Mystery Box with random crypto!

ስለ ፍቅር 1 ቢገባን ፍቅር ሀቅ እንጂ ተራ የድንኳን ቤት አደለም ያገኙት ቦታ ላይ ሁሉየሚቀልሱትና | የግጥም ረመጥ✍️

ስለ ፍቅር
1 ቢገባን ፍቅር ሀቅ እንጂ ተራ የድንኳን ቤት አደለም ያገኙት ቦታ ላይ ሁሉየሚቀልሱትና የሚያፈርሱት
2 ፍቅር እንዳስተማሪው ነው ባስተማረን ልክ ባኖረውም ትርጉሙ ሚገባን እንደሀተማርነው ነው(የፍቅር ጥጉ እራስ መስጠት ነው)
3 ፍቅር ከቃል እሚልቀው ቃል ስለማይገልፀው ሳይሆን ከፍቅር ጥግ ጋር ሲነፃፀር ተራ ሀተታ ስለሆነ ነው
4 ፍቅር ዘላለማዊ የሚሆነው የሁሉ ነገር የበላይና አለቃ ስለሆነ ነው (ተፈጣሪ ስላልሆነ )
5 ፍቅር ሁልግዜ ዋጋን ይሻል በተከፈለላለት መጠንም ይከፍላል

አለኝ እንግዲህ ጭንቅላቴ
እንዲህ ያሉ ምርጥ ንግግሮችንና ግጥሞችን ለማግኘት ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ትዝናናላቹ ደሞም ትምራላቹ ወዳጆቼ ካላመናቹ ግቡና እዩት የውነት

ለመቀላቀል
T.me/Firaolled
T.me/Firaolled
T.me/Firaolled