Get Mystery Box with random crypto!

ውጤት በህይወታችሁ ብዙ ምትለፉበት ነገር እሚቋጨው በውጤት ነው አንድ ደቂቃም ቢሆን ብዙ አመታት ቢ | የግጥም ረመጥ✍️

ውጤት
በህይወታችሁ ብዙ ምትለፉበት ነገር እሚቋጨው በውጤት ነው
አንድ ደቂቃም ቢሆን ብዙ አመታት ቢፈጅ በውጤት ነው ሚቋጨው (መልካምም ሆነ መጥፎ)
ግን ጥያቄያችን ለነገሮች በለፋንላቸው ያክል ለምን አልሆነ ነው እንደኔ
1ዋጋ መክፈል ለሌለብን ነገር ዋጋ መክፈላችን
2አቋራጭ መንገድ መጠቀማችን (አቋራጭ ፍለጋ ጊዜ ስንጨርስ የውጤትን ጣእም እናጣለን)
3ውጤቱን ብቻ እያሰብን ስንዘገይ
4ከማን ጋር ወደውጤት መጓዝ እንዳለብን አለማወቅ...............
ስለዚ እንንቃ
በፊራኦል ለማ
T.me/Firaolled