Get Mystery Box with random crypto!

በ 21 አመቱ የንግድ ሥራ ሞክሮ ከሰረ፡፡ በ 22 አመቱ ከህግ ትምህርት ቤት ተባረረ፡፡ በ | የግጥም ረመጥ✍️

በ 21 አመቱ የንግድ ሥራ ሞክሮ ከሰረ፡፡

በ 22 አመቱ ከህግ ትምህርት ቤት ተባረረ፡፡

በ 24 አመቱ በድጋሚ የንግድ ሥራ ሞክሮ ከሰረ፡፡

በ 26 አመቱ በጣም የሚያፈቅራትን የልጅነት ፍቅረኛውን በሞት አጣ፡፡

በ 34 አመቱ ለአሜሪካ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ለመሆን ተወዳድሮ ሳይሳካለት ቀረ፡፡

በ 45 አመቱ ለሴናተርነት ተወዳድሮ አሁንም ሳይሳካለት ቀረ፡፡

በ 47 አመቱ ተስፋ ሳይቆርጥ የአሜሪካ ሀገር ምክትል ፕሬዝዳንት ለመሆን አልሞ ሳይሳካለት ቀረ፡፡

እንዲሁም በ 49 አመቱ በድጋሚ ለሴናተርነት ተወዳድሮ ቀረ፡፡

በመጨረሻ ግን በ 52 አመቱ 16ኛው የአሜሪካ የፕሬዚዳንት መሆን ቻለ ይህ ሰው አብዘኞቻችን የምናውቀው አብርሃም ሊንከን ነው በአለም ከታዩት ድንቅ መሪዎች መካከል አንዱ እና ዋነኛው ነው ለህልሙ ኖሮ ከነ ህልሙ ያልሞተ ጀግና ሰው ነው ተስፋ አንቁረጥ ለህልማችን እንኑር ፡፡