Get Mystery Box with random crypto!

ለመኖር እንባ አስለቃሽ ይስቃል እንባውን ሽጦ ለመኖር ይለብሳል እውነታን ገልብጦ ዝም አትልም | የግጥም ረመጥ✍️

ለመኖር እንባ

አስለቃሽ ይስቃል እንባውን ሽጦ
ለመኖር ይለብሳል እውነታን ገልብጦ
ዝም አትልም አፉ አይጠፋትም ዋይታ
ለቅሶ ነች እድሉ የሆዱ ገበታ

አቤል ጌታሁን

@Abelaaaaam
@Abelaaaaam