Get Mystery Box with random crypto!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የሰርጥ አድራሻ: @zemedkunbekelez
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 398.62K
የሰርጥ መግለጫ

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 247

2022-11-07 20:24:43
"…ተስፋ ሰጪ ነው" ሲባል የሆነ ሌላ ጥርጣሬ አለ ማለት ይሆን እንዴ…?
43.6K viewsedited  17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 20:02:02
"…በቅድሚያ ትጥቅ ይፈታል ሲሉን አልነበረም እንዴ…? ትጥቅ መፍታቱ ቀረ ማለት ነው…? ። እንዲያውም TDF ህወሓትን ትጥቅ ሊያስፈታው ነው ሲባል ሰምቻለሁ። ህወሓት ትጥቅ ሊፈታ…? መስሎሃል የሚሉ እንደእኔ ተጠራጣሪ የሆኑ ህወሃትንም ብልፅግናንም የማያምኑ መናፍቃንም አሉ።

• ዐማራ ግን ዝም ብለህ ታዘብ። እንዳትበላ ነግሬሃለሁ።

• የሞተ ተጎዳ…!!
46.6K viewsedited  17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 16:22:34 Zemedkun Bekele (ዘመዴ) pinned «አሊ ቢራ እና ሃጫሉ ኢትዮጵያ እና ኦሮሚያ "…ሁለቱም በኢትዮጵያ ተወልደው። ኢትዮጵያዊነትን ተጸይፈው በዘር ከረጢት ውስጥ ተወሽቀው የኖሩና ኢትዮጵያ ጠል ጎጠኛ ትውልድ እንደ አሸን አፍርተው ያለፉ የዘር አቀንቃኝ ዘፋኞች ነበሩ። የጥንቱንም ሆነ የዘመኑን የኦሮሞ ወጣት ከኦሮሞነት በቀር ኢትዮጵያዊነቱን እንዳያይ እንዳይመለከት በጭፍን ኦሮሞነትን እንደ ሃይማኖት ተቀብሎ እንዲኖር አበክረው ሲሰብኩ የኖሩ የዘር…»
13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 16:08:57 ዘፋኝነት ሃራም ነው ሲልህ የሚከርመው የኦሮሞ አክራሪ ፅንፈኛ እስላም ሁላ አሁን የአራጆቹ ኦኬስትራ የመፈክራቸው አምራቾች ሲሞቱ ግን "አላህ የጀነት ያድርገው" እያለ ሲያለቃቅስ ታየዋለህ።

•አሊ ቢራና ሃጫሉ ሁንዴሳ ወደማይቀረው ዓለም ሄደዋል። ኢትዮጵያ ግን አሊ ቢራንና ሃጫሉ ሆንዴሳን በማኅጸኗ ውስጥ ከትታ አፈር አድርጋቸው ለዘላለም ትኖራለች። ዮዲት ጉዲት፣ ግራኝ መሀመድ እና መለስ ዜናዊም እንዲሁ አልፈዋል። ኢትዮጵያ ግን እንዳለች አለች። ወደፊትም ትኖራለች። በተረፈ ፍርድቤት አያስፈልግም። አንድ የኦሮሞ ታዋቂ ሰው በትንታም የሁን በግል ፀብ ቢሞት ህዝቡ እርምጃ መውሰድ፣ በደቦ ዘር ለይቶ ማረድ ትክክል ነው ብሎ ለሚያምን ላልሰለጠነ ስም ብቻ ለሆነ ሰው ታዋቂ ወይም ዝነኛ፣ ወይም ኦሮሞ ዐማራ ትግሬ ስለሆነ ብቻ ዝም ብዬ አፌን ከፍቼ እወደድ ብዬ አላሽቋልጥም። አከተመ። 

"…ቆይቼ እመለሳለሁ…!!
59.2K viewsedited  13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 16:08:57 አሊ ቢራ እና ሃጫሉ
ኢትዮጵያ እና ኦሮሚያ

"…ሁለቱም በኢትዮጵያ ተወልደው። ኢትዮጵያዊነትን ተጸይፈው በዘር ከረጢት ውስጥ ተወሽቀው የኖሩና ኢትዮጵያ ጠል ጎጠኛ ትውልድ እንደ አሸን አፍርተው ያለፉ የዘር አቀንቃኝ ዘፋኞች ነበሩ። የጥንቱንም ሆነ የዘመኑን የኦሮሞ ወጣት ከኦሮሞነት በቀር ኢትዮጵያዊነቱን እንዳያይ እንዳይመለከት በጭፍን ኦሮሞነትን እንደ ሃይማኖት ተቀብሎ እንዲኖር አበክረው ሲሰብኩ የኖሩ የዘር አቀንቃኝ የነበሩ ግለሰቦች ነበሩ። አንድም ቀን በየትኛውም ስፍራ ተሳስተው ለኢትዮጵያዊነት፣ ለህዝቦች መቀራረብ፣ መቻቻል እና አንድነት ፍቅርም በሙያቸው ሰብከው፣ አስተምረው የማያውቁ፣ በዚህ ዘርፍ ምንም ዓይነት በጎ ሪከርድ የሌላቸው ዘፋኞች ነበሩ። በእነዚህ አቀንቃኞች ስብከት የተነሣ ስንቱ ንፁህ ኢትዮጵያዊ እንደታረደ ቤት ይቁጠረው።

"…አሊ ቢራ ከጋረሙለታው የሐረርጌ ተወላጅ ከእነ ጋሽ ጥላሁን ገሠሠ፣ ከጉራጌው ኢትዮጵያዊ ከእነ ጋሽ መሀሙድ አሕመድ፣ ከእነ ጋሽ ምኒልክ ወስናቸው ጋር በታላቁ የክብር ዘበኛ ውስጥ ተቀጥሮ አብሮ የሠራ፣ አንድም ቀን ግን ኦሮሞ፣ ኦሮሞ ከሚል የዘር ዘፈን በቀር እንደ ጓደኞቹ ለሃገር፣ ለወገን የሚጠቅም ዘፈን ሲዘፍን ዓይቼው ሆነ ሰምቼው አላውቅም። በቁማቸው ኢትዮጵያን እየጠሉ፣ እየተጸየፉም ከሞቱ በኋላ በኢትዮጵያ ስም አስከሬናቸውን ለማክበር መላላጡ ያስተዛዝባል። ሃጫሉና አሊ ቢራ አሁን አንዴ ከሞት ተነሥተው የሚደረግላቸውን ቢያዩ መንግሥትን ፍርድቤት ሁላ ይገትሩት ነበር።

"…ሃጫሉ ሁንዴሳ ኦርቶዶክስ ሆኖ በትክክል እስላሙ አሊ ቢራ አምጦ በአምሳሉ የወለደው ታዋቂ የጥፋት ልጁ ነው። "ቄሮ ጂርቱ" የሚል መፈክር ለአራጁ የኦነግ ገዳይ ቡድን አንደመፈክር እንዲጠቀምበት ከእስላም ኦሮሞ ውጪ ሌላው ዜጋ እንዲታረድበት የሚያደርግ መፈክር ፈጥሮ ለኦሮሞ ተገንጣይና ፅንፈኛ ቡድኖች የበረከተ ግለሰብ ነው። ያለ አቅሙ ከፍ ብሎ አፄ ምኒሊክን ባዋረደ በማግስቱ የተቀሰፈ አሳዛኝ ፍጥረት ነው። እናም ዛሬ ከሞቱ በኋላ ጽንፈኞቹ እሺ እንደፈለጉ ያድርጓቸው የሌላው ማሽቃበጥ ግን አልገባኝም።

"…የኦሮሞ ፅንፋኞች ሐዋርያ የነበሩት አሊ ቢራና ሃጫሉ ሁንዴሳ በምን ሂሳብ ነው "የኢትዮጵያ ጀግና" ተብለው በኢትዮጵያ ስም እንዲወደሱ የሚፈለገው? ሁለቱም በጽንፈኛ ኦሮሞዎች ዘንድ እንጂ በሌላው ኢትዮጵያዊ ዘንድ የሚታወሱበት አንዳችም ታሪክ ያላቸው አይመስለኝም። እስቲ አንድ ሁለት ብላችሁ ቆጥራችሁ አሳዩኝ። አጭቤ ሁላ። እርግጥ ነው የሞተ ሰው አይወቀስም። ደግሞም የሞተ ሰው ባልዋለበት አይደስም። ሰው ለራሱ፣ ለቤተሰቡ፣ ለወዳጅ ዘመዱ፣ ለማኅበረሰቡ፣ ለሃገሩ በሠራው መጠን ነው መወደስ ያለበት።

"…በቅርቡ እኮ ነው የሃጫሉን ግድያ ምክንያት በማድረግ #Prime_media #ዳንዲ_ሀራ በተሰኘ የብልፅግና ልሣን በነበረ ፕሮግራም ላይ ተጋባዥ ሆኖ ቀርቦ ከአንድ ጎምቱ አንጋፋ ዘፋኝ የማይጠበቅ ነውረኛ ቃለመጠይቅ አድርጎ የነበረው። አዝማሪ አሊ ቢራ(ዶር) ከጋዜጠኛው ለቀረበለት ጥያቄ የሰጠውን መልስ ቪድዮውን ከነትርጉሙ አያይዤላችኋለሁ። ስሙት ተመልከቱት። 

"…
ጋዜጠኛው የሀጫሉን ሞት ተከትሎ በኦሮሚያ የተፈጠረው ክስተትና አለመረጋጋትን እንዴት ትገልፀዋለህ? ወደፊትስ ምን መደረግ አለበት ብለህ ትመክራለህ? በማለት የአንጋፋነት፣ የአባትነት ሚናውን ወስዶ እንዲያረጋጋ በሚመስል ጥያቄ ነበር ቃለ መጠይቁን የጀመረው።

"…የክቡር ዶ/ሩ አዝማሪ አሊ ቢራ ግን እንዲህ በማለት ነበር ለጋዜጠኛው የመለሰው። "…ጭፈጫፋው ልክ ነው። የሞተው ዐማራና ኦርቶዶክስ እኮ ነው። እና ኦርቶዶክስና ዐማራ ቢሞት ምን ያስደንቃል? አታጯጩሁ፣ ነገር አብርዱ የሚል የሚመስል መልስ ነበር የሰጠው። አንዳችም አይነት በሞቱት፣ በታረዱት ህፃናት፣ ሴቶች፣ እናቶች፣ ወንድሞችና እህቶች፣ ኣዛውንቶች፣ ካህናትና ዲያቆናት ቅንጣት ታህል የማዘን ስሜት ሳይኖረው ነበር ቃለመጠይቁን የጨረሰው።

"…የኦሮሞ ህዝብ ያጣው እኮ ውዱን እና ዕንቁ ልጁን ነው። የኦሮሞ ህዝብ በዚያ ስሜት ውስጥ ሆኖ ያደረገው ነገር፣ በንፁሐን ላይ የፈጸመው አረመኔያዊ ተግባር ሁሉ ልክ ነው። አንድ ሰው ዘሎ ኪስህ ገብቶ ቦርሳህን ቢወስድብህ ዝም ብለህ ቆመህ አታይም። react ታደርጋለህ። ስለዚህ ችግር የሚሆነው ዕንቁህን ሲነጥቁህ ዝም ብለህ ካየህ ነው። ያጣነው እኮ ሀጫሉን ነው። የኦሮሞ ህዝብ ሃጫሉን ተነጥቆ ዝም ቢል ኖሮ በጣም ይገርመኝ ነበር በማለት ነው ለአንድ ሃጫሉ ሺዎች ሃጫሉን የማያውቁም፣ የሃጫሉ ዘመዶች ሳይቀሩ የታረዱት፣ ንብረታቸው የወደመባቸው በሙሉ የተፈጸመባቸው ትክክል ነበር ያለው። ራሱ ነው የሚለው። ቪድዮውን እዩት። አሊ ቢራ ቀጠለና "መንግሥትም ከዚያ በኋላ ህዝቡ እንዲህ አጠፋ እንዲያ አደረገ ብሎ የሚያወራው ነገር ስህተት ነው። ከ50 ሚልዮን ኦሮሞ መካከል አንድ ሺህ ኦሮሞ እንዲህ አደረገ ተብሎ፣ የተወሰኑ ሰዎች ባደረሱት አደጋ ኦሮሞን እንደ አጥፊ መሳሉም ልክ አይደለም ይልና በመቀጠል በዚያው ምነው ሰሞኑን በአሜሪካ በተገደለው ጆርጅ ፍሎይድ ምክንያት የደረሰውን የህዝብ ቁጣ አላየንም እንዴ? በማለት ይጠይቅና የአሜሪካውን የህዝብ ገዳዩ ፖሊስ ለፍርድ ይቅረብልን ብሎ ያመጸውን አመጽ የህዝቡን ተቃውሞ ከኦሮሞ አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ጋር ሊያመሳስለው ይላላጣል። አሜሪካውያኑ እኮ ነጭ ጥቁር ሳይሉ የተቃወሙት መንግሥትን ነው። ያወደሙትም የመንግሥትን ንብረት ነው። ጥቁሮች፣ ስፓኒሾች፣ ነጮች፣ አፍሪካውያን፣ ዐረቦች፣ እስያውያን አሜሪካውያን በሙሉ ለፍትህ ነበር ያመፁት። በዘር ሳይለያዩ ፍትህን ነበር የጠየቁት። ያን የሰለጠነ ዐመፅ ከኦሮሞው ጅሃዳዊ ጭፍጨፋ ጋር ሊያቀራርበው አቻ ወንጀል ለመፍጠር ነበር የሚላላጠው። ሃጫሉን የገደለው ራሱ መንግሥት ነው። ኦሮሞ ግን በሃጫሉ ሞት ተናዶ ያረደው ዐማራንና ኦርቶዶክስን ነው። ፅንፈኛው አክራሪ አሊ ቢራ ለእሱ የዜጎች ሞት ሞት አይደለም። ለአንድ ሃጫሉ ሞት ሺ ዐማራ ቢታረድ ደንታው አልነበረም። አሚኮ ሰምተሃል። አሽቃባጭ።

"…አሊ ቢራ ይቀጥልናም እንዲህ ይላል። በሕግ የበላይነት ስም ስንት ወጣት እንደተሰዋብን ዓይተናል። ነገር ግን ሃጫሉን የመሰለ ውድ ልጅ አጥቶ ቆሞ የሚያይ ሰው ለእኔ ጤነኛ አይመስለኝም። ለምሳሌ ህጻን ልጅህን ከእጅህ ላይ ሲነጥቁህ React ካላደረክ አንተ ለእኔ ጤነኛ አይደለህም ማለት ነው። በሃጫሉ ግድያ የኦሮሞ ህዝብ ዝም ቢል ኖሮ ያ ህዝብ ለእኔ የሞተ ነበር በማለት ነበር የመለሰው። በወቅቱ ግን የኦሮሞ ህዝብ በዝዋይ፣ በሻሸመኔ፣ በጅማ፣ በአሩሲ፣ በባሌ፣ በሚኤሶ፣ በአሰበተፈሪ፣ በሐረርና በአጠቃላይ በኦሮሚያ ከፖሊስ ጋር፣ ከወታደር ጋር አልተጋጨም ነበር። ወታደሩና ፖሊሱ እያየ ነበር ሺዎች የታረዱት። የተዘረፉት፣ በአንድ ጀንበር የደሀ ደሀ የሆኑት። ህጻናት ያለ ወላጅ ቀርተው ሴተኛ አዳሪና ለማኝ የኔ ቢጤ የሆኑት። እናም ይሄንን ሰው ነው የኢትዮጵያ ጀግና ብዬ አልቅሼ አሸኛኘት የማደርግለት?

"…አላደርገውም። ገና ፈጣሪ ፊት ሲቀርብ በንፁሐን ሞት ይጠየቃል። ጧ በል ይሄ የእኔ እውነት ነው። ሰውዬዎቹን እንደሰውነታቸው አልጠላቸውም። አስተሳሰባቸውን ንና ክፉ ሥራቸውን ግን አጥብቄ እፀየፈዋለሁ። አሁን በእኔ በዚህ አቋም ጽንፈኛው የኦሮሞ የወሃቢይ እስላም፣ የኦነግ አራጅ ቡድን፣ አክራሪ የኦሮሞ ብሔርተኞች፣ አሽቋላጭ፣ አስመሳይ፣ ገረድ እና አሽከር የዐማራ ካድሬና ፖለተኞች ቅር ሊሰኙብኝ፣ ሊናደዱና ሊሰድቡኝ ይችላሉ። ለደንታችሁ ነው። ከፈለግክም በአናትህ ተተከል። እውነታው ይሄ ነው።
58.1K views13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 16:06:21
አሊ ቢራ እና ሃጫሉ
ኢትዮጵያ እና ኦሮሚያ

"…የግል ምልከታዬን ነው የጻፍኩት። ከታች ያለውን ሊንክ ከፍታችሁ አንብቡት።

http://t.me/ZemedkunBekeleZ
56.1K views13:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 13:47:42
"…በደቡብ አፍሪካው ድርድር በተደረሰው ስምምነት መሠረት ሂዊና ብልፄ በተፈራረሙ በ30 ቀናት ውስጥ ሂዊ ትጥቅ ፈታ፣ ታጣቂዎቿም እንደ ደርግ ወታደሮች ትጥቃቸውን ለመከላከያው አስረክበው እጃቸውን ወደላይ አንሥተው በመንግሥት ወደተዘጋጀላቸው የተሃድሶ ካምፕ ይገባሉ። ከዚያ በትግራይ ጦርነት ይቆማል። በአንድ ሃገር ውስጥ ሁለት የታጠቀ ኃይል መኖር የለበትም ብሎ ነበር አውርቶ ጠቅላይ ሚንስትራችን ዐቢይ አሕመድ ነግሮን የነበረው።

"…የትግሬን ጦር ትጥቅ የመፍታት ዜና ሰምተን ሳንጨርስ ቁማርተኛው አጅሬ ኦህዴድ እዚሁ አዲስ አበባ አፍንጫ ስር ከቡራዩ ማዶ ምዕራብ ሸዋ ውስጥ እንዲህ እንደምታዩት በኢትዮጵያ ሒሳብ የብልፅግና ሚሊሻ የታጠቀውን ትጥቁን ተራ ገብቶ ለኦነግ ሽሜ እያያስረከበልህ ነው። ህወሓትም እዚሁ ቡራዩ መጥታ እንድታስረክብ መላ ቢፈለግላት ጥሩ ነው። የሽሜ አብዲሳ ቁማር ግን እንዴት ያለ ፈጣጣ ነው በናታቹ፣ ባባታቹ፣ ወንድሞቼ፣ ኢሂቶቼ። ኢመቻችህ አቦ።

• ፋኖ ሰምተሃል…!!
63.5K views10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 12:11:11
የሞት ዜና…!!

"…በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ጀጁ ወረዳ መንበረ ሕይወት ተብሎ በሚጠራው መንደር ውስጥ ጥቅምት 26/2015 ዓም ከምሽቱ 2:00 ሰዓት አካባቢ የኦሮሚያ መንግሥት የዐማራና የኦርቶዶክስ ማጽጃ ማሽኑ በሆነው በኦነግ ሽሜ አማካኝነት የ8 ወር ህፃን ጨምሮ 3 ሴቶች እና 6 ወንዶችን አርዶ አድሯል። ኦነግ ይህን አሰቃቂ እርድ ሲፈጽም የኦሮሞ ልዩ ኃይል ተብዬው የኦነግ ወንድም በ300 ሜትር ርቀት ላይ ቆሞ ሁኔታውን ያይ ይመለከት እንደነበርም ተገልጿል። ትእዛዝ አልደረሰንም በሚል የተለመደ ተልካሻ ምክንያት እነዚህ ንፁሐን ለዘንዶው ግብር ለዋቃ ጉራቻው በሃላል ተሰውተው ታርደዋል።

"…ወሮ ፍሬሕይወት እውነት፣ ወሮ ሰላም ያሬድ ከነ 8ወር ልጇ፣ አንድ መምህር፣ ሌሎቹ ደግሞ የልማት ሥራ ለመሥራት ከሌላ ሀገር የመጡ ማንነታቸው ያልተወቁ ልጆች እንደሆኑ ነው የተነገረው።

•በሌላ የሞት ዜና

"…የአርቲስት ሃጫሉ ግድያን ተከትሎ በመላዋ ኦሮሚያ በአረመኔያዊ የግፍ አገዳደል በተጨፈጨፉት ንፁሐን ዘሪያ በሰጠው ቃለመጠይቅ "…ከ50 ሚልዮን ኦሮሞ መካከል 1ሺ የማይሞሉ ኦሮሞዎች የፈጸሙት የግድያ ተግባር ተገቢም ልክም ነበር። እንዲያውም እንደዚያ ባያደርጉ ነበር የምገረመው" በማለት የንፁሐን ኢትዮጵያውያንን በግፍ መጨፍጨፍ ሳይፈራና ሳይሳቀቅ በግልፅ በሚዲያ ቀርቦ ደግፎ የተናገረው አንጋፋው የኦሮሞ ሙዚቃ አቀንቃኝ ጎምቱው አዝማሪ ዶር አሊ ቢራም ዞሮ ዞሮ ለሁሉም ሰው የማይቀረው ሞት ጊዜውን ጠብቆ ደጃፉን አንኳኩቶ ወስዶታል። አሊ ቢራ ዕድሜ ጠግቦ ጊዜውና ሰዓቱ ሲደርስ ነው የሞተው። የአሊ ቢራን ዕድል ሳያገኙ በአሊ ቢራ ወገኖች በየዕለቱ በግፍ የሚገደሉት ንፁሐን ግን ያሳዝኑኛል።

•እንደተለመደው ለምትመለከቱት የንጹሐን የሬሳ ክምር ነፍስ ይማር እንበል።

•ቆይቼ የአሊ ቢራን ቪዲዮ ከነትርጉሙ ይዤ እመለሳለሁ።
68.5K views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 19:43:23
"… ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር …!!

• https://rumble.com/v1rytdu--november-6-2022.html

"…ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ሳምንታዊው መደበኛ መርሀ ግብራችን ይጀምራል።በ https://mereja.tv ዌብሳይታችን ላይም ተከታተሉን።

• በዛሬው መርሀ ግብራችንም እንደተለመደው ነጭ ነጯን እውነት እናወጋለን።

• ዛሬ ግን እናንተም ትደውሉና ነፃ ሃሳባችሁን ታጋሩናላችሁ። እንደ ህዝብ፣ እንደዜጋ የሚሰማችሁን ትተነፍሳላችሁ… በጨዋ ደንብም እንወያያለን…!!

• በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ፦
https://donorbox.org/zemedemedia
https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ተመስግናችኋል።

"… ሰብሰብ ብላችሁ እየተወያያችሁ ጠብቁኝማ። ኣ

"… ሻሎም !  ሰላም !
25.7K views16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 17:12:41
"…ከሸኔ ጋር ተዋጋ ብለው የላኩት ምስኪኑ የኦሮሚያ ሚሊሻ… መከላከያውና ልዩ ኃይሉ ጥሎ የሸሸውን፣ ደግሞም ዲሽቃ ከታጠቀ፣ ሞርታር ከሚተኩስ ኦነግ ሽሜ ኃይል ጋርማ በቆመህ ጠብቀኝ አልታኮስም በማለት መሣሪያውን እንዲህ በየመንደሩ እያረገፈ ጣጥሎ ነፍሱን አትርፏል።

"…አሁን መከላከያ ወደ ከተማዋ እየገባ ሲሆን ከሞት የተረፉትን የኦሮሞ ሚሊሻዎችን እያደነ ወደ ዘብጥያ በማውረድ ላይ እንደሚገኝ ተነግሯል። (ለምን አልሞታችሁም የሚል ይመስላል??)

"…ባንኮች ተዘርፈዋል። (እነ ሽመልስ አብዲሳ አስቀድመው ብዙ ሚልየን ብር ባንኮቹ እንዲይዙ ይደረጋል አሉ። ከዚያ ኦነግ ሽሜ ይመጣና ዘርፎ ይሄዳል። ይሄ እንግዲህ እንደደሞዝ ነው አሉ የሚቆጠረው። የሸኔ ደሞዝ ዘርፎ መብላት ነው) በእነሱ ቤት አራዳ መሆናቸው እኮ ነው። ፐ ብልጥ ሆነው አልቀረባቸውም። ፋኖ ምስኪኑ ያሳዝነኛል።

"…ቆይቼ ብቅ እላለሁ…!!
43.0K viewsedited  14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ