Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጥቅሶች❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikir_tiksoch — የፍቅር ጥቅሶች❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikir_tiksoch — የፍቅር ጥቅሶች❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikir_tiksoch
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.95K
የሰርጥ መግለጫ

አብራችሁ በፍቅር እየተደሰታችሁ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ቆዩ🙏
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት❤
ቻናላችንን ለወዳጅ አጋሮ #SHARE በማድረግ ተባበሩን!❤🙏

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-09-06 21:19:48 አፍቅሮ መፈቀር መታደል ነበረ
ግን ይሆናል ያልኩት ሳይሆንልኝ ቀረ
ብዙም አልተከፋሁ ብዙም አልተጨነኩ
ሰው ሁሉ ወረተኛ መሆኑን ግን አወኩ
አውቄ ፈተሽኩት ራሴን ቀርቤ
ለዚ ዘመን ፍቅር ለካ አይሆንም ልቤ


Share  @yefikir_tiksoch
Share  @yefikir_tiksoch
1.5K viewsedited  18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 20:37:22 ለመጨረሻ ጊዜ ዐይንህ/ዐይንሽ እንባ ያፈሰሰው በምን ምክንያት ነው?

1- በሞት
2- በፍቅር
3- በናፍቆት
4- በህመም
5- በመከዳት
6 በፊልም


#እኔ_በ_ናፍቆት

Share  @yefikir_tiksoch
Share  @yefikir_tiksoch
2.4K viewsedited  17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:45:39 ብርዱም ተነሳበት - ያው ዝናቡ መጣ '
ትውስ አለኝ ፍቅርሽ - አንቺን አለኝ አምጣ
'
እርሷ በንዴት:

የሄን ሁላ ጊዜ አንዴም - ትዝ ያላልኩህ !
ክረምቱ ሲገባ አሁን - የታወስኩህ '
ዘርተህ ያበቀልከኝ - በቆሎ መሰልኩህ !!



Share  @yefikir_tiksoch
Share  @yefikir_tiksoch
3.1K viewsedited  18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 21:06:37 ናፍቆኛል ውሸትሽ  

ስደውል አታንሺ ዝጊው እንደወትሮሽ
ቴክስቱንም ተይው አይተሽ እንዳላየሽ
....... አንቺን ደስ ካለሽ
ላግኝሽም ስልሽ አታግኚኝ ይቅር
በግድ ይሁን ብዬ እኔ አልሰኝም ቅር
......... ለረፈደ ፍቅር.....
እንዴት ሆነ ብለሽ እንደው ምን ገጠመው
ስለደህንነቴ ስላለፋት ግዜያት
አጠየቂ ግድ የለም አይጭነቅሽ ቅንጣት
ብቻ ምንም አርጊ ሁሉን እንደ መብትሽ
ዛሬ የደወልኩት አደለም ልወቅስሽ
ግን ውዴ በሞቴ ይሄን ላስቸግርሽ
#እወድሃለሁ በይኝ ናፍቆኛል ውሸትሽ

Share @yefikir_tiksoch
Share @yefikir_tiksoch
3.9K viewsedited  18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:32:46 በልብሽ አስበሽ የኔን ልብ ለመስበር
እግርሽ ከኔ ርቆ ወደሌላ ሲበር
እመኚኝ ፍቅሬ ሆይ
ላለቅስ ይቅርና ሳቅ ሊገለኝ ነበር

ሚል ግጥም ሰጥቼሽ ከቤቴ እንደገባሁ
ልክ እንደ ህፃን ልጅ አንገቴን ቀብሬ
ቁጭ ብዬ አነባው

አየሽ! መለየትሽ ቢያመኝ ሆዴን ቢያላውሰው
ምን ላርግ ወንድ ልጅ ነኝና
ባደባባይ ስቄ ቤቴ ነው የማለቅሰው

Join & Share

@yefikir_tiksoch @yefikir_tiksoch
3.9K viewsedited  14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:32:46 ማርኮኛል

ጥበብ የፈሰሰው ሚያስደንቅ ቁንጅናሽ
ከፍዬ ኣልጨርሰው በዛብኝ ውለታሽ

ማድነቅ ስራ ሆኖኝ ለውቡ ተስጦሽ
ዝምተኛ መሆንሽ ከሰው ኣርቆሽ

ከበራችን ደጅ ሁኜ ኣንቺን ስጠብቅሽ
ልዩ ሁነሽ ኣንቺ እኔን መማረክሽ

ማራኪዬ ብዬ ኣስውቤ ሰየምኩሽ
ታደልኩኝ ብያለው ሁኜ ጎረቤትሽ

       Join & Share

@yefikir_tiksoch @yefikir_tiksoch
3.5K viewsedited  14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:32:46 ​​……?

. . .ስወድሽ ባትወጂኝም ምን ያህል እንደምወድሽ ማወቅሽ ለኔ በቂ ነገር ነው። አንቺን በማፍቀሬ አላዝንም ፈፅሞም አልፀፀትም.....የሰው በመሆንሽም አላዝንም ምክንያቱም ከኔ የተሻለ ሰው እንደሚገባሽ አውቃለሁና።

       Join & Share

@yefikir_tiksoch @yefikir_tiksoch
3.2K viewsedited  14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:32:46 ፡ ለሁሉም ፈጣሪ መልስ አለው…

ለጨለማ ብርሀን አለው
ለክረምት በጋ አለው
ለሀዘን ደስታ አለው
ለማጣት ማግኘት አለው
ለመሰበር መጠገን አለው

       Join & Share

@yefikir_tiksoch @yefikir_tiksoch
3.0K viewsedited  14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:32:46 ለ ወንዶች
ወንድሜ ሆይ ወንድነት ማለት ቆንጆ የተባለችን ሴት እያሳደዱ የውሸት ተረት እየነገሩ በማሳመን ለጊዜያዊ ጥቅም ተጠቅሞ እንደ እርካሽ እቃ መጣል አይደለም እስክቶድክ ጠብቀክ በፍቅሯ መቀለድ አይደለም ሴት ልጅ እራሷን አሳልፍ የምትሰጥህ አምናክ ነው መተማመን ደግሞ ትልቅ ሀላፊነት ነው መወጣት የማትችለውን ሀላፊነት ደግሞ አትውሰድ። አንተ እሷ ላይ እደቀለድክ ሁሉ እህት ላይ ቢደረግስ??? እሺ እህት ባይኖርክም ነገ ሴት ልጅህ ላይ እደማይደርስ ምን ያህል እርግጠኛ ነህ??? ሁሉም የዘራውን ማጨዱ አይቀርም እና ጊዜክን አታጥፋ ካሉት ከዋክብቶች መሀል አስተውለህ ጨረቃህን ምረጥ። በእጅ ያለችውን አርክሰህ ከምትተዋት አንግሰህ ተንከባከባት። አባት ስትሆን ደግሞ ለወንድ ልጅህ አርአያ ለሴት ልጅክ ደግሞ የምንግዜም ንጉስ ወደ ፊት ለሚያጋጥሟት ወንዶች መለኪያ ትሆናታለህ። ተረዳከኝ??

       Join & Share

@yefikir_tiksoch @yefikir_tiksoch
2.9K viewsedited  14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:32:46 ፍቅረኛሽ ከወንድ ጋር ስትሆኚ የሚናደደው የሚቀናው አንቺን ሳያምንሽ ቀርቶ አይደለም ሌሎች ወንዶች ምን እንደሚያደርጉ
ስለሚያቅ ነው እመኚኝ

       Join & Share

@yefikir_tiksoch @yefikir_tiksoch
2.8K viewsedited  14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ