Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጥቅሶች❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikir_tiksoch — የፍቅር ጥቅሶች❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikir_tiksoch — የፍቅር ጥቅሶች❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikir_tiksoch
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.95K
የሰርጥ መግለጫ

አብራችሁ በፍቅር እየተደሰታችሁ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ቆዩ🙏
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት❤
ቻናላችንን ለወዳጅ አጋሮ #SHARE በማድረግ ተባበሩን!❤🙏

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-09-27 07:34:38
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ!

            መልካም በአል !!
1.1K views04:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 19:22:45
ምዕራፍ 2 አደይን በጥራት ለመከታተል ሊንኩን በመንካት ተቀላቀሉን

https://t.me/+4rzL1Wg0GQ0zMzdk
https://t.me/+4rzL1Wg0GQ0zMzdk
308 views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 21:07:51
     
          #ልወዳትነው_መሰል
━━━━✦ ✦━━━━

ልወዳት ነው መሰል ልቤ ጠረጠረ
ቀልቤ እኔን ጥሎ እሷ ጋር በረረ
አያት እንዳልነበር እንደ ንፁህ እህቴ
ታዲያ ምነው ዛሬ እንቅልፍ ማጣቴ
አይኗን ካላየው ድብርት ውስጥ መግባቴ
.
ልወዳት ነው መሰል ትናፍቀኛለች
በደቂቂቃ ሲኮንድ ትዝ ትለኛለች
ከሌላ ጋር ሳያት በቅናት ማበዴ
አፈቀርኳት መሰል ወቸው! በል ዘመዴ
.
ልነግራት ስፈልግ የልቤን አውጥቼ
ፍቅሬ እንድትሆን በፅኑ ጓጉቼ
ግን ደግሞ እንደገና እጠራጠራለሁ
እህትነትሽን እንዳላጣ ሰጋሁ…
.
ልወዳት ነው መሰል ልቤ ጠረጠረ
በቃ! እነግራታለሁ በኔ አልተጀመረ።


     የፍቅር ጥቅሶች

Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
1.1K viewsedited  18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 20:42:17 .......አንቺ'ና ቁንጅናሽ.....
      
        እኔም ለኔ ስልሽ
   ሌላም ሠው ሢመኝሽ
    ተወዳድርኩ እኔም
      የግሌ ላደርግሽ
    ግና ምን ያደርጋል
    መስፈርትሽ ይከብዳል
    እንኩዋን  እኔ ቀርቶ
  እብዱም ደግሞ ያብዳል።

  የፍቅር ጥቅሶች


Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
2.6K viewsedited  17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 22:07:22 ​​​ናፍቀሽኛል ሆዴ

                  መንገድሽ መንገዴ
                     ሆኖ የዘለቀው
                   ፍቅርሽ ስለገዛኝ
               ባሪያሽ ስለሆንኩ ነው

                   ሆዴ ናፍቀሽኛል
                  ምፈልገው ቢሟላ
                 የጠየኩትንም ባገኝ
                  አልጠግብም እኔ
                 አይንሽ ነው የራበኝ

                   ፍቅር ናፍቀሽኛል
                   ሆዴ ናፍቀሽኛል
                  አንቺን ለማግኘት
               ልቤ አጥብቆ ይመኛል፡፡


Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
3.2K viewsedited  19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 21:21:46 ••●•• #በቃ_ፎንቅቃለች ••●••
                       • • ● • •
ሳቁን እያደነቀች፣አይን አይኑን እያያች
የሱን ዱካ ይዛ ከተመላለሰች
ስለሱ እያሰበች፣ሳተኛ ካደረች
ስታየው ከፈራች፣ከተደናበረች
ያላየችው ጊዜ፣ልቧ እሷን ጥሎ
            ፍለጋ ከወጣ
ከዚህ በላይ ፍቅር ከወዴት ሊመጣ
ይሄን ሁሉ አይታ፣አላፈቀርኩትም
ብላ ከገገመች፣በቃ ፎንቅቃለች።
                          ••●••
በሉ በሉ እንደተለመደው ኧ share ይደረግ

Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
5.3K viewsedited  18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-14 21:34:08 ይናፍቅሽ ይሆናል ....

....የሚወድሽን ሰው አትራቂ፣ ስላንቺ የሚያስብን ሰው እና በንጹህ ልቡ የወደደሽን ሰው አትግፊ ምክንያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብሽ ያ ሰው ይናፍቅሽ ይሆናል ....
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌


Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
 
6.5K viewsedited  18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 23:48:46 አዲሱ አመት የሰላም ይሁንልን!

መልካም አዲስ ዓመት
Happy new year
2 15

ሰላም ለአለማችን
ሰላም ለሀገራችን!

Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
 
8.9K viewsedited  20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 21:26:08 የትኛው ይከብዳል?

A ሰው ማመን
B ለሰው ታማኝ መሆን
C እውነተኛ ሰው ማግኘት
D ቃል መግባት

መልሳችሁን
#comment ላይ

Share 
@yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
 
9.0K viewsedited  18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 20:21:29 ትልቁን የ TIK TOK ቻናል ይቀላቀላሉ
434 views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ