Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጥቅሶች❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikir_tiksoch — የፍቅር ጥቅሶች❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikir_tiksoch — የፍቅር ጥቅሶች❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikir_tiksoch
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.95K
የሰርጥ መግለጫ

አብራችሁ በፍቅር እየተደሰታችሁ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ቆዩ🙏
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት❤
ቻናላችንን ለወዳጅ አጋሮ #SHARE በማድረግ ተባበሩን!❤🙏

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-09-03 17:32:46 አንዳንዴ አንዳንድ ሰዎች ዝም ስትላቸው እነሱ ብቻ ትክክል የሆኑ ይመስላቸዋል ግን እይደለም እኔ በዝምታዬ አስተሳሰብህ ምን ያህል ትንሽ እንደሆነ እየነገርኩህ ነው መረዳት አለመቻልህ እራሱ ትንሽነት ነው ማውራትህን ቀጥል ዝም ማለቴን ቀጥላለው

       Join & Share

@yefikir_tiksoch @yefikir_tiksoch
3.1K viewsedited  14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 17:32:46 ብለህ ንገራቸው
==========

ሲከፋህ ተከፍታ ስትስቅ የምትስቀው
ባንተ ደስተኛ ፊት የምትፈነድቀው
ስትታመም ታማ ጓንህ የምቶነው
፨፨፨፨፨፨ቆይ ምንህ ብቶን ነው

በሷ ስሜቶች ልክ ቀንህ የሚለካዉ፤
፨፨፨ባዘኗ ጠውልጓ በሳቋ ሚፈካው፤
ብለው ሲጠይቁህ ሴጣን አሳስቶህ፤
ፍቅረኛዬ እንዳትል ምናልባት ተስቶህ፤
ይልቁንስ ውዴ፤እሷ ማናት ሲሉህ......

ንግግር ስትጀምር ከመካከላቸው
ስለኔ መጠየቅ ከሆነ ስራቸው
የዘላለሜ ናት ብለህ ንገራቸው
ምንህ ናት ያሉህ ለት
.............."ሚስቴ ናት"በላቸው

       Join & Share

@yefikir_tiksoch @yefikir_tiksoch
3.3K viewsedited  14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ