Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጥቅሶች❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikir_tiksoch — የፍቅር ጥቅሶች❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikir_tiksoch — የፍቅር ጥቅሶች❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikir_tiksoch
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.95K
የሰርጥ መግለጫ

አብራችሁ በፍቅር እየተደሰታችሁ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ቆዩ🙏
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት❤
ቻናላችንን ለወዳጅ አጋሮ #SHARE በማድረግ ተባበሩን!❤🙏

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-12-09 21:24:11
እድሜዎ ስንት ነው?
562 views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 21:33:47 ፍቅር ፍቅር ብሎ ሰው ሁሉ ሲያወራ
ይመስለኝ ነበረ የማይሆን ፉከራ
ዛሬ ተራው ደርሶ ተያዘና ልቤ
ሀሳቤ ሆናለች ሰውራኝ ከቀልቤ
ደፍሬ አልነግራት አይኗ ያስፈራኛል
በፍቅርሽ ሰቀቀን ወስዶ ይጥለኛል
ደፍሬ አልነግራት ውስጤ እንቢ ይለኛል
እንዳትጎዳብክ ዝም በላት ይለኛል
ፍቅርሽ ከነከነኝ አፌም ማውራት ፈራ
ማፍቀሬን መናገር ሆኗል ከባድ ስራ
እስቲ ብርታት ሁኚኝ ልብሽን ላግኘው
ጎጆዬን ልስራበት በፍቅሬ ላክመው


Share  @yefikir_tiksoch 
Share 
@yefikir_tiksoch 
663 viewsedited  18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 19:10:13 ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ? ተቀላቀሉን
536 views16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 16:30:21
እድሜዎ ስንት ነው?
301 views13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 20:38:12 How old are you?
744 views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 12:45:06 የ ኪያ ቁጥር 2 ፊልም አዲሱ ማጀቢያ ሙዚቃ ዳውንሎድ ማድረግ ሳይጠበቅባቹ ከስር 'Play' ሚለው በመንካት ያዳምጡ

ኤሊያስ ተሾመ - ኪያዬ ቁ.2
Play ▷ ◉─────── 04:52
262 views09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 19:44:42 አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

ለወጣ 500 ብር ካርድ
ለወጣ 250 ብር ካርድ
ለወጣ 100 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
661 views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-29 07:13:12 ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ? ተቀላቀሉን
411 views04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-28 16:37:16 How old are you?
114 views13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 19:32:22 እኔ ወድሻለሁ

በካፊያ ዝናብ ተኝቶ እንደማለም፣
በተስኪያን ስሞ ደሞ እንደመሳለም፣

እኔ ወድሻለሁ
ተጠምቶ እንደመርካት ተርቦ እንደመጥገብ፣
ነጠላ አጣፍቶ
ጧፍ በእጅ ይዞ የመዘመር አጀብ፣

በዚህ ሁሉ መውደድ እኔ ስውተረተር፣
ያንቺ ጠብ አይልም
በአንደበት ብቻ ሁሌ እንደምሰማው ፖለቲካ ቀመር፣

ቢሆንም ግን ዳሩ እኔ ወድሻለሁ፣
እንዳገሬ ገንዘብ
ትቀየሪ እንደሆን እጠብቅሻለሁ፡፡


Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
1.1K viewsedited  16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ