Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጥቅሶች❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikir_tiksoch — የፍቅር ጥቅሶች❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikir_tiksoch — የፍቅር ጥቅሶች❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikir_tiksoch
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.95K
የሰርጥ መግለጫ

አብራችሁ በፍቅር እየተደሰታችሁ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ቆዩ🙏
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት❤
ቻናላችንን ለወዳጅ አጋሮ #SHARE በማድረግ ተባበሩን!❤🙏

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-11-26 22:27:21 ፕሮፋይል ይፈልጋሉ ?
488 views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-26 19:06:34 How old are you?
301 views16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 21:49:23 ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ? ተቀላቀሉን
432 views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-25 11:45:04 የ ኪያ ቁጥር 2 ፊልም አዲሱ ማጀቢያ ሙዚቃ ዳውንሎድ ማድረግ ሳይጠበቅባቹ ከስር 'Play' ሚለው በመንካት ያዳምጡ

ኤሊያስ ተሾመ - ኪያዬ ቁ.2
Play ▷ ◉─────── 04:52
70 views08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 19:47:51 ከንፈርሽ ነው የግሌ
              

፡                                      
       አንቺ ስታለቅሺ ከአይኖችሽ መሀል
       እንባ ስታቀሪ እኔን ሆድ ከባሰኝ፤

       የእንባሽ ዘለላ ጉንጭሽን ሲነካው
       አንቺንም አልፎ እኔንም ካስለቀሰኝ፤

       ከንፈርሽ ጋር ሲደርስ እብደት ይሰማኛል፤

       ፍቅሬ እሱን ከኔ ውጪ ሲነኩት ያመኛል


Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
1.6K viewsedited  16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-24 12:05:49 የ ኪያ ቁጥር 2 ፊልም አዲሱ ማጀቢያ ሙዚቃ ዳውንሎድ ማድረግ ሳይጠበቅባቹ ከስር 'Play' ሚለው በመንካት ያዳምጡ

ኤሊያስ ተሾመ - ኪያዬ ቁ.2
Play ▷ ◉─────── 04:52
727 views09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-22 22:25:21 ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ? ተቀላቀሉን
200 views19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-21 21:30:46 ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ? ተቀላቀሉን
601 views18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 12:59:06 ስስምሽ ስላየሁ
   ትላንትና በህልሜ
ዛሬን ቶሎ ተኛሁ
    ልስምሽ ደግሜ
ታድያ ምን ያረጋል
የህልሜ ደራሲ
        አትታደል ቢለኝ
ህልሜን ገለባብጦ
        ሲስሙሽ አሳየኝ!!!

በረከት በላይነህ

የፍቅር ጥቅሶች


Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
1.2K viewsedited  09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-19 12:57:26 አንድ ቀን

አፍቅሪኝ አልልሽም
እኔ እንዳፈቀርኩሽ
ተጎጂ አልልሽም
እኔ እንደተጎዳሁት
አንቺን በኔ ቦታ ማየት አልፈልግም
ከቶ አያረካኝም…
ግን ብቻ አደራ…
ከልብሽ ውደጂኝ ከውስጥሽ አኑሪኝ
ከህሊናሽ ካልራኩ ቢቆጠሩ አመታት
ታፈቅሪኝ ይሆናል አንድ ቀን ምናልባት።


የፍቅር ጥቅሶች

Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
1.2K viewsedited  09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ