Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጥቅሶች❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikir_tiksoch — የፍቅር ጥቅሶች❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikir_tiksoch — የፍቅር ጥቅሶች❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikir_tiksoch
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.95K
የሰርጥ መግለጫ

አብራችሁ በፍቅር እየተደሰታችሁ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ቆዩ🙏
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት❤
ቻናላችንን ለወዳጅ አጋሮ #SHARE በማድረግ ተባበሩን!❤🙏

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-12-18 10:45:21 ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ
180-200 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ
105 views07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 22:02:42
በፍቅርሽ አለም ላይ ሳለው መብረሬ እንጂ መውደቄን አስቤ አላውቅም ነበር። የፍቅራችን ዜማ ባሰፈረው ኖታ ሁሉ ስንጠላጠል ከርሚያለው እንዳሻሽ ስሆንልሽ።

አሁንም እንደዛው ነው እኔ እዚው ነኝ (ባትኖሪም)


@yefikir_tiksoch 
@yefikir_tiksoch 

ሼር
563 viewsedited  19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 21:13:03
ምዕራፍ 2 የአደይ ድራማን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል በየቀኑ የሚለቀቁ የአደይ ድራማ ክፍሎችን በቀጥታ ይከታተሉን


https://t.me/AlboTv_12
https://t.me/AlboTv_12
562 views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-14 13:15:59 የ90s ዎቹ ሙዚቃዎች ለማግኘት
251 views10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 20:49:54
የአደይ ድራማን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል በየቀኑ የሚለቀቁ የአደይ ድራማ ክፍሎችን በቀጥታ ይከታተሉን

https://t.me/+4rzL1Wg0GQ0zMzdk
https://t.me/+4rzL1Wg0GQ0zMzdk
564 views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-13 11:33:31
እድሜዎ ስንት ነው?
129 views08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-12 07:40:53 የ90s ዎቹ ሙዚቃዎች ለማግኘት
358 views04:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 20:45:31
እድሜዎ ስንት ነው?
310 views17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 23:10:05
  የሩቅ ፍቅር


ጠብቄሽ ነበረ ፣ ቻርጀሩን ሰክቼ
የመቶ ብር ካርድ ፣ ሳልሰስት ሞልቼ
ጠብቄሽ ነበረ ፣ ቫይበር ኦን አድርጌ
ፌስቡክ ውስጥ ገብቼ ፣ ስካይፒ ከፍቼ
ላፕቶፔ ፊት ለፊት ፣ እልፍ ተጎልቼ

ባትደውይ ግዜ ፣ ሰአቱ ነጎደ
ላንቺ ያልኩትን ካርድ ፣ ቴሌ ይዞት ሄደ።


ያማረ ምሽት ተመኘውላችሁ

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌Share 
@yefikir_tiksoch 
Share 
@yefikir_tiksoch 
404 viewsedited  20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 15:35:27
የአደይ ድራማን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል በየቀኑ የሚለቀቁ የአደይ ድራማ ክፍሎችን በቀጥታ ይከታተሉን

https://t.me/+4rzL1Wg0GQ0zMzdk
485 views12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ