Get Mystery Box with random crypto!

የፍቅር ጥቅሶች❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikir_tiksoch — የፍቅር ጥቅሶች❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ yefikir_tiksoch — የፍቅር ጥቅሶች❤️
የሰርጥ አድራሻ: @yefikir_tiksoch
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.95K
የሰርጥ መግለጫ

አብራችሁ በፍቅር እየተደሰታችሁ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ቆዩ🙏
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት❤
ቻናላችንን ለወዳጅ አጋሮ #SHARE በማድረግ ተባበሩን!❤🙏

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-11-14 22:26:50 ከወደድኩት ላካፍላችሁ

ፍቅር ማለት 1 ሚሊዮን ሴት ማፍቀር አደለም ፍቅር ማለት አንድን ሴት በአንድ ሚሊዮን መንገድ ማፍቀር ነው!

ወንድነት ማለት ሁሉም ሴቶች ስለወደዱት አደለም ወንድነት መለኪያው አንድዋ ሴት ከሌሎች አብልጣ ስትወደው እና ለስዋም ታማኝ እና ፍፁም መሆን ነው።

ነጥቡ መፈቀር ላይ  ሳያሆን አፍቅሮ ተፈቅሮ መቆየት ላይ ነው


የፍቅር ጥቅሶች

Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
2.2K viewsedited  19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-13 20:48:24 ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ? ተቀላቀሉን
2.2K views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 14:08:09 #እኔን_ይዞኝ_ፍቅር
እኔን ይዞኝ ፍቅር
ይለኛል ቅርቅር
የእንቅልፍ ነገር
አይነገር ይቅር
ማታ 1ሰዓት ጋደም አልኩኝ
ጠዋት 3ሰዓት ላይ ተቀቀቀስኩኝ
ኸረ ምግብ ብሎኝ አልበላ
ቁርስ 3እንጀራ ጎርሼ እስከምሳ አልበላ
ኸረ መላ በለኝ ናልኝ ህወቴ
ዛሬ ካላገኛሁክ አይቀርም መሞቴ
መጠጥ አቆምኩኝ ባንተ የተነሳ
ቀመስ አደርግና ስድስት ሰባት ጣሳ
ሾፍ አድርጌ ቴሌ ላይ በፎቶ
ልቤ አንተን ጠየቀኝ አንደበት አውጥቶ
ስለሀብት ጉዳይ እንዳትጨነቅ
18ዶሮዎች እንዳሉኝ እውቅ
በትዳር ስንኖር ችግር ካጋጠመን
ቸብቸብ እነደርጋለን እንቁላል አውጥተን
ቁመቴ 2ሜትር ፊዚካል ቀጭን ነኝ
መልከመልካም ወጣት ቆንጆ ልጅ እኮ ነኝ
አፍንጫዬ የለም
መመለሱ አይቀርም
ይህን ፀባይ ና መልኬን ተረድተህ
እንግዴ አደራ ነልኝ እባክህ


የፍቅር ጥቅሶች

Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
2.4K viewsedited  11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-18 17:38:25 በምን ቃል ጠቅሼ በምንስ ላድንቅሽ
ከቃላቶች ሁሉ አንቺ ትበልጫለሽ
ምን ቀለም ነክሬ ጣቃ ላይ ልሳልሽ
ከቀለማት ህብር አንቺ ትደምቂያለሽ::


የፍቅር ጥቅሶች

Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
6.7K views14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-12 20:33:27
ምዕራፍ 2 አደይ ድራማን በጥራት መከታተል ከፈለጉ ሊንኩን በመንካት ተቀላቀሉን

https://t.me/+4rzL1Wg0GQ0zMzdk
https://t.me/+4rzL1Wg0GQ0zMzdk
237 views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 10:37:09 ፈተናው ተሰረቀ

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተሰርቋል  ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት  Join የሚለውን ይጫኑ
166 views07:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 22:14:57
ተወጃጁን አደይ ድራማን በHD ጥራት ማየት ምትፈልጉ ይቀላቀሉን
https://t.me/+7WFjdj8vRGA2ZWU0
455 views19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 18:18:34 የምናዝነው .. ስላጣናቸው ትተውን ስለሄድ ብቻ ብለን አይደለም ይሆኑናል ብለን ጊዜያችንን ፧ ልባችንን
ስሜታችንን እና ቆይታችንን ከማይሆኑ ስዎች ጋር በማቃጠላችን ጭምር እንጂ ..


  የፍቅር ጥቅሶች

Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
974 views15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 18:18:25 ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡
አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም፡፡
መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡
ስነምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡
እምነትና ፍቅር እንጂ መልክ ሞትን አያሻግርም፡፡
መልክ የላይ ማንነትን እንጂ የውስጥ ሰብእናን አይገልፅም፡፡
ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር፣ውጪ አግጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡፡
እውነተኛ ፍቅር በአይን ሳይሆን በልብ ነው።

  የፍቅር ጥቅሶች

Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
989 views15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 18:16:53 የኔ ውድ አንድ ልዪ ቃል ህይወቴን
ሊያስደስተዉ እንደሚችል ታዉቂያለሽ? ይሄንን ቃል
በጆሮዎቼ ለመስማት ማንኛውንም
መስዋት እከፍላለው ....ልብን በሚያስደነግጠው ድምፅሽ እወድሃለው በይኝ

  የፍቅር ጥቅሶች

Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch
982 viewsedited  15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ