Get Mystery Box with random crypto!

ከወደድኩት ላካፍላችሁ ፍቅር ማለት 1 ሚሊዮን ሴት ማፍቀር አደለም ፍቅር ማለት አንድን ሴት | የፍቅር ጥቅሶች❤️

ከወደድኩት ላካፍላችሁ

ፍቅር ማለት 1 ሚሊዮን ሴት ማፍቀር አደለም ፍቅር ማለት አንድን ሴት በአንድ ሚሊዮን መንገድ ማፍቀር ነው!

ወንድነት ማለት ሁሉም ሴቶች ስለወደዱት አደለም ወንድነት መለኪያው አንድዋ ሴት ከሌሎች አብልጣ ስትወደው እና ለስዋም ታማኝ እና ፍፁም መሆን ነው።

ነጥቡ መፈቀር ላይ  ሳያሆን አፍቅሮ ተፈቅሮ መቆየት ላይ ነው


የፍቅር ጥቅሶች

Share  @yefikir_tiksoch
Share 
@yefikir_tiksoch