ይናፍቅሽ ይሆናል .... ....የሚወድሽን ሰው አትራቂ፣ ስላንቺ የሚያስብን ሰው እና በንጹህ ልቡ የወደደሽን ሰው አትግፊ ምክንያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብሽ ያ ሰው ይናፍቅሽ ይሆናል .... Share @yefikir_tiksoch Share @yefikir_tiksoch 6.5K viewsedited 18:34