Get Mystery Box with random crypto!

፡ ለሁሉም ፈጣሪ መልስ አለው… ለጨለማ ብርሀን አለው ለክረምት በጋ አለው ለሀዘን ደስታ | የፍቅር ጥቅሶች❤️

፡ ለሁሉም ፈጣሪ መልስ አለው…

ለጨለማ ብርሀን አለው
ለክረምት በጋ አለው
ለሀዘን ደስታ አለው
ለማጣት ማግኘት አለው
ለመሰበር መጠገን አለው

       Join & Share

@yefikir_tiksoch @yefikir_tiksoch