Get Mystery Box with random crypto!

ማርኮኛል ጥበብ የፈሰሰው ሚያስደንቅ ቁንጅናሽ ከፍዬ ኣልጨርሰው በዛብኝ ውለታሽ ማድነቅ ስራ ሆኖ | የፍቅር ጥቅሶች❤️

ማርኮኛል

ጥበብ የፈሰሰው ሚያስደንቅ ቁንጅናሽ
ከፍዬ ኣልጨርሰው በዛብኝ ውለታሽ

ማድነቅ ስራ ሆኖኝ ለውቡ ተስጦሽ
ዝምተኛ መሆንሽ ከሰው ኣርቆሽ

ከበራችን ደጅ ሁኜ ኣንቺን ስጠብቅሽ
ልዩ ሁነሽ ኣንቺ እኔን መማረክሽ

ማራኪዬ ብዬ ኣስውቤ ሰየምኩሽ
ታደልኩኝ ብያለው ሁኜ ጎረቤትሽ

       Join & Share

@yefikir_tiksoch @yefikir_tiksoch