Get Mystery Box with random crypto!

ZZ |ጣፋጭ የፍቅር ቃላት| ❤

የቴሌግራም ቻናል አርማ wubyefkr_kalat — ZZ |ጣፋጭ የፍቅር ቃላት| ❤ Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ wubyefkr_kalat — ZZ |ጣፋጭ የፍቅር ቃላት| ❤
የሰርጥ አድራሻ: @wubyefkr_kalat
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.49K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-10-09 21:21:49 #ለፈገግታ

ተበድሮ የደገሰውን ሰርግ ቅርጥፍ አርገው በልተው "ለክርስትና እንመጣለን ገና" ብለው ሲጨፍሩ ሙሽራው ምን ቢል ጥሩ ነው...



:
አትልፉ መሀን ነኝ




••●◉Join us share◉●••
@wubyefkr_kalat //

መልካም_ምሽት
134 views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 21:17:17 ምን አልባት አንድ ቀን ምን ያክል አፈቅርህ እንደነበር ትረዳ ይሆናል ታዲያ አንተም ተፀፅተህ ልታፈቅረኝ ትሞክር ይሆናል ያኔ ግን አንተን እየጠበኩ ላይሆን ይችላል


· · • • • ጣፋጭ ቃላት • • • · ·
╰── ──╯
••●◉Join us share◉●••
@wubyefkr_kalat // ,, @zii_zuo
✶⊶⊷ ⊶⊷ ❍ ⊶⊷⊶ ⊷✶
143 views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 21:17:17 የኔ ተናፋቂ -- እመኝኝ ስላቺ ሳስብ የተቃጠለ ልቤ ላይ ቀዝቃዛ ፍሳሽ የሚወርድ ያክል ያረካኛል ትንፉሼ ይቆራረጣል nagr ግን ባፍቃሪወች ግጥም ላወድስሽ በፈላስፋወች አባባል ላሞግስሽ አልቻልኩም

አንቺን የሚገልፅ ልብ ምቴ ና የትንፋሼ መቆራረጥ እንጅ ቃላትም አልሰበሰብልህ አሉኝ እሰኪ ንገሪኝ በየትኛው አንደበቴ በማንኞቹ ቃላቶቸ ልግለጽሽ.....


· · • • • ጣፋጭ ቃላት • • • · ·
╰── ──╯
••●◉Join us share◉●••
@wubyefkr_kalat // ,, @zii_zuo
✶⊶⊷ ⊶⊷ ❍ ⊶⊷⊶ ⊷✶
140 views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 00:12:46 ​​ለምንድነው ዛሬም ማስብሽ እ ካወራን ቆይተናል....ከተያየንም ስንት ጊዜያችን ግን አሁንም ልቤ ውስጥ የሆነ ቦታ ይዘሻል ግን የት ይገባሻል

      ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ · · • • • ጣፋጭ ቃላት • • • · ·
╰── ──╯
••●◉Join us share◉●••
@wubyefkr_kalat // ,, @zii_zuo
✶⊶⊷ ⊶⊷ ❍ ⊶⊷⊶ ⊷✶
231 views21:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 00:12:46 ​​ የትኛውም የህይወት ፈተና ባጋጠመኝ ጊዜ ባንተ መፈቀሬን ሳስብ ልበ ሙሉነት ይሰማኛል



· · • • • ጣፋጭ ቃላት • • • · ·
╰── ──╯
••●◉Join us share◉●••
@wubyefkr_kalat // ,, @zii_zuo
✶⊶⊷ ⊶⊷ ❍ ⊶⊷⊶ ⊷✶
229 views21:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 22:30:04 #ኩራተኛ ሴት ትኩረቷን አንተ ላይ እንድታደርግ የሚረዱህ ነጥቦች Toxic attraction for men of all levels

#part 2

mission one ስለተጠናቀቀ አሁን 1 እንከን ያለውን photo like አድርግላት እና comment ላይ አድናቆት + ነቀፌታ ጣል አርገህ ስጣት በቃ ነቀለች (example- perfect gn afnchash ... )

በፍፁም text እንዳታደርግ። ቀጥታ ደውልላት በመቀጠል ሰላምታ ተለዎወጥ እና ያንዷን ባለፈው ከተግባባሀቸው ጎደኛዎ ውስጥ የሳራ ስልክ ንገሪኝ በtg or በig ላኪልኝ በላት ቅናት በጭብጦ ያለ ውሀ ስሜት አደረባት ማለት ነው

ጀግና so አሁን እራሷ chat ጀመረች ማለት ነው በig or tg ከላከችልህ ቡሀሏ online ሁን ግን ቆይተህ እየው እንዳትመልስ። ከወሰድክ ቡሀሏም ጎደኛዎ ጋር ደውለህ ትንሽ አውራት ስለምን እንዳትለኝ የራስህ ጉዳይ ነው እና ከጨረስክ ቡሀሏ መልስላት tnx አወራኋት ብቻ ብለህ ላክ።

የምር ነው የምልህ 90% zd ስልክሽን ጠይቆኝ ነበር ይቅርታ ሳልነግርሽ ብላ ያወራችሁትን ለማጣራት ትሞክራለች። over ካላስቻላት ደግሞ mn nber tadya b selam nw a ብላ ግድ እንደማይሰጠው ሰው act አድርጋ ወሬ ታራዝማለች ካልሆነም ዛሬ ማታ ሀሳቧ አንተ ነህ

,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●•• · · • • • ጣፋጭ ቃላት • • • · ·
╰── ──╯
••●◉Join us share◉●••
@wubyefkr_kalat // ,, @zii_zuo
✶⊶⊷ ⊶⊷ ❍ ⊶⊷⊶ ⊷✶

#መልካም_ምሽት
328 viewsedited  19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 22:26:57 #ኩራተኛ ሴት ትኩረቷን አንተ ላይ እንድታደርግ የሚረዱህ ነጥቦች Toxic attraction for men of all levels

#part 1

እሷ የምታውቃቸውን ሴቶች ተግባባ ስልካቸውን ተቀበል social midea ላይ ማውራት ጀምር
ከእነሱ ጋር ስትጣመር እሷን የማወቅ እድልህ ይሰፋል
ትኩረት አትስጣት ልዮ ነኝ ብላ ስለምታስብ። ከሷ የተሻለ ጉዎደኞቿን ቅረብ።
instagram ላይ የሷን ፎቶዎች like አታድርግ የጉዎደኞቿን በሙሉ like and comment ስጥ።
አሁን ባያስታውቅባትም ቅናት እልክ ተሰምቷታል።
ስላንተ በ1 ሳምንት ውስጥ ማሰቧ አይቀርም::


,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●•• · · • • • ጣፋጭ ቃላት • • • · ·
╰── ──╯
••●◉Join us share◉●••
@wubyefkr_kalat // ,, @zii_zuo
✶⊶⊷ ⊶⊷ ❍ ⊶⊷⊶ ⊷✶
327 viewsedited  19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 21:33:40 ስለ ሴቶች ይህን ያውቁ ኖሯል ?

አንዳንድ ሴቶች አስመሳይ ናቸው በዚህ ግራ አይግባህ ተጠንቀቅ

ሴቶች አብዛኛውን ጊዜ ቁመና ባላቸው ወንዶች ይሳባሉ ምንም ቆንጆ ባይሆንም

ሴቶች ሲደነቁ ይወዳሉ እናም የሚያምረውን ክፍሉአን አድንቅላት

ሰቶች ንዴታቸውን በስርት ከገልፁልህ ይወዱሃል

ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሳያያቸው ያዩታል

ሴቶች ጥፍት የሚሉት ወንዶች የሆነ ነገር ከሴቶች ሲፈልጉ ነው

ሴቶች የሚወዱትን ወንድ ማታ ሁሌ ከመተኛታቸው በፊት ያስቡታል ምንም አንኩዋ ከሌላ ወንድ ጋር ቢዉሉም

ሴቶች በወንድ ልጅ በቀላሉ በፍቅር ይያዛሉ

ሴቶች የሚወዱት ወንድ ከሌላ ሴት ሲሆን ያብሰልስላቸዋል

ሴቶች የሚወዱት ወንድ በአጠገባቸው ሲያልፍ ይደሰታሉ

ሴቶች ሌላ ሰው ለመምሰል የሚሞክር ወንድን ይጠላሉ

ሴት አንደወደድካት ታውቅባሃነች ነገር ግን ካልነገርካት አርግጠኛ አትሆንም

ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሲቀልድ ባያስቅም ምን አልባት ውሃ ፈላ ቢላት ት ስቃለች

ሴት ፍቅረኛህ ከወንድ ጉዋደኛህ ፍቅር አንዳይዛት ትጠነቀቃለች

14 ሴት ስለ ውንድ ትጉአጉአለች ለምን ብትል ወንዶች ለሴቶች # непредсказуемы ናቸው

ስለሷ ማወቅ ከፈለክ ጓደኛዋን ጠይቃት እሷ እራሱዋ የማታቀውን ሁላ ትነግርሃለች።
· · • • • ጣፋጭ ቃላት • • • · ·
╰── ──╯
••●◉Join us share◉●••
@wubyefkr_kalat // ,, @zii_zuo
✶⊶⊷ ⊶⊷ ❍ ⊶⊷⊶ ⊷✶

መልካም__ምሽት
130 views18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 21:24:25 ​​​​ ​​​ግን አስቢውማ…መቼ እና እንዴት እንደጀመርነው እማናውቀውን ነገር ማቆም አይከብድም?…ሌላውን ተይውና ለምን እንኳን እንደወደድኩሽ የምር አላውቅም እኮ!


‌‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌ · · • • • ጣፋጭ ቃላት • • • · ·
╰── ──╯
••●◉Join us share◉●••
@wubyefkr_kalat // ,, @zii_zuo
✶⊶⊷ ⊶⊷ ❍ ⊶⊷⊶ ⊷✶
130 views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 21:24:24 ​​ "የኔ ፍቅር ልቤ ውስጥ ያለሽ ቦታ ያንቺ ብቻ ነው እሺ ሁሌም ለማንም አልሰጠውም"

አ ፈ ቅ ር ሻ ለ ሁ

,,,,, ,,,,,
••●◉Join us share◉●•• · · • • • ጣፋጭ ቃላት • • • · ·
╰── ──╯
••●◉Join us share◉●••
@wubyefkr_kalat // ,, @zii_zuo
✶⊶⊷ ⊶⊷ ❍ ⊶⊷⊶ ⊷✶
133 views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ